KUE Community / አዲስ ነገር መረጃ /
4.08K subscribers
314 photos
4 videos
180 files
67 links
Kotebe University of Education Community / አዲስ ነገር መረጃ /
Download Telegram
Forwarded from Daniel
Forwarded from Daniel
የኮተቤ የትምህርት ዩኒቨርስቲ
የድህረ ምረቃ ፕሮግራሞች የተመዘገባችሁ ተማሪዎች በሙሉ በCEB Birr USSD *847# እና በMobile Banking USSD *889# የማይሰራ ሰለሆነ ሁሉም የመጀመሪያ ዓመት ተማሪዎች ከPlay Store ላይ CEB Application App Download በማድረግ በሞባይል ባንኪንግ ብቻ መከፈል የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
የኮተቤ የትምህርት ዩኒቨርስቲ
የድህረ ምረቃ ፕሮግራሞች 2021/22 የተመዘገባችሁ ተማሪዎች በሙሉ በCBE Birr USSD *847# እና በMobile Banking USSD *889# የማይሰራ ሰለሆነ ሁሉም የመጀመሪያ ዓመት ተማሪዎች ከPlay Store ላይ CBE Application App Download በማድረግ በMobile Banking ብቻ መከፈል የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
CBE Mobile Banking App
1. Open CBE Mobile Banking app
2. Select Utilities
3. Select Utility Payment
4. Select WeBirr
5. Enter your Payment Code and click continue
6. Enter your reason for payment
7. Finally Approve
ማስታወቂያ - 2022.pdf
337.9 KB
New notice for Postgraduate Students 2021/2022 New entry.
Forwarded from Addis Hailu
2014_III_semester_Class_Schedule_for_extension_Natural_and_Computetional.pdf
506.7 KB
To all Natural and Computational Science students The class will begin this week therefore attend the class based on the schedule posted here
የ2015 ዓ.ም መደበኛ እና የማታ ነባር ተማሪዎች ምዝገባ ፕሮግራም።