ከምርጦች_ማህደር 🎧🇪🇹
126K subscribers
245 photos
15 videos
93 files
558 links
በዚህ ቻናል : የተመረጡ       አዝናኝ 😂
         አስተማሪ    ነገሮችን  ያገኙበታል።በዚህchannal የተመረጡ አስተማሪ ታሪኮች best history ግጥሞች poem 💟 ያገኛሉ🙏
እየተዝናናን  እራሳችንን የተሻለ ሰው እናድርግ!
for paid prom or cross 50k+ @kirawajr
Download Telegram
#ፈቅጄልሀለሁ❤️
፨፨፨፨፨፨፨፨

አዲስ ሴት ተዋወቅ ትውደድህ ውደዳት
ትንሽ ስትግባቡም ከቤትህ ውሰዳት🏡
;
ያው አንተ ገራሚ ነህ😔
ሚስጥር አይቋጥርም ቲማቲም ነው ሆድህ
ወደድኩሽ ሞትኩልሽ 😍በል እንደልማድህ
:
ደሞ ሲሰለችህ መሆኑ ከሷ ጋ
አይንህ ካማተረ ሌላዋን ፍለጋ
ምን ጨነቀህ አንተ ከዛችም ተጠጋ..
ሌላ እንዳይገባበት ውስጧንም ዘጋጋ🔐
...
ፍፁም አሎቅስህም🙅
አጋሩን ፍለጋ አይንህ ቢዋትትም
እድሜህን በሙሉ ብትንከራተትም

እፈቅድልሀለሁ.....
አለምን አካለው፤ተጓዝ ካገር አገር🚶
እንስት ባየህ ቁጥር ፍቅርህን ተናገር
🤷‍♀እኔን መሳይዋን ሴት ላታገኛት ነገር😂

😜😜

@kemrtochmahaderr
#ሼርር አደራ🙏
ይናፍቃል ብዬ🤦‍♀
።።።።።።።።።።
ይናፍቃል ብዬ ድምፄን ባጠፋበት
ስሜንም እረሳው ሌላ ስም ተካበት😱
ከናፈኩት ብዬ ገለል ብል ከፊቱ
ለተከታታይ ቀን ስጠፋ ከቤቱ
መናፈቁን ትቶ መፈለጉን ረስቶ
ትዝታዬን ጥሎ ከደጁ አውጥቶ
እኔን በሰው ተካኝ ልናፍቀው ቀርቶ🤥
እግሬ ከቤቱ በር መውጣቱን አብስሮ
ልቡን አዘጋጅቶ ለሌላ እንጉርጉሮ
አጠገቡ እያለሁ አልጠግብሽም ብሎኝ🙊
እግሬ ደጁን ሲረግጥ ወዲያውኑ እረሳኝ😟
ከናፈቀኝ ብዬ የሰራሁት ፌቨር
እኔኑ መልሶ ያስናፍቀኝ ጀመር።🙍‍♀💓


◆━━━━━━━✎✦✎━━━━━

@kemrtochmahaderr
#ሼርር🙏 አደራ
ፀጉር ቤት ሄጄ ፀጉሬን ቁረጠኝ እለዋለሁ ምናለኝ…

"አሁን ምኑን ልቁረጠው አልቋል ከፀጉርህ እኮ ፂምህ ይበልጣል ለዚህች ሶስት ፍሬ ፀጉር ብር ከምትከፍል እቤት ሄደህ ወይ ንጨው ወይ ቋጨው!😏🤷‍♂

😁🤣😆
@kemrtochmahaderr
#ሼርር🙏
♥️♥️...
🤔አስብ እንደ በሳል😉💘
፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨

በተራ ቁሳቁስ....
መውደዴን መዝነህ ማፍቀሬን ገምግመህ
አቶደኝም ብለህ በልብህ ደምድመህ...🙊
በጥሪ ጋጋታ 📞በቴክስት🤳 ብዛት...
የሚቻል ይመስል ኩሩ ልብን መግዛት
.
እሱ አለልኝ ብዬ ባንተ ላይ ስመካ😇
በጥቃቅን ነገር መውደዴን አትለካ🙅‍♀
ስለምንህ ውዴ አስብ እንደበሳል....
ላይገናኙ ማውራት ናፍቆት ያባብሳል❤️‍🔥

@kemrtochmahaderr
#ሼርር🙏 አደራ
❤️እወድሻለሁ❤️

ዘመኑ ቢራቀቅ እሳቱ ቢጨመር
ፈታኞች ቢበዙም ቃልኪዳን ቢሰበር😔
ትውልድ ቢዘምን ቢጨልምም ፍቅር
ሁሉም ነገር ረክሶ ቢቀዬር ወደ አፈር
ቆርቤያለው ባንቺ በውስጥሽ ልቀበር😊💞

❤️እወድሻለሁ❤️

@kemrtochmahaderr
#ሼርር አደራ 🙏
ስስምሽ ስላደርኩ ትናንትና በህልሜ😘
ዛሬም ቶሎ ተኛሁ ልስምሽ💋 ደግሜ
ታዲያ ምን ያደርጋል...
የህልሜ ደራሲ አትታደል ሲለኝ
ህልሜን ገለባብጦ ሲስሙሽ አሳየኝ😢😒

#ልዩዬ ላንቺ ነዉ❤️

@kemrtochmahaderr
#ሼርር አደራ🙏
••●😢ልረሳሽ አልቻልኩም••●😔🍃

😫አማራጭ አጥቼ የግድ ሲሆንብኝ፣
እምረሳሽ መስሎኝ መጠጥን ለመድኩኝ፣
ተዋት እንኳን ቢሉኝ እኔ መች ሰማሁኝ፣
አንቺን ረሳሁ ብዬ በሱስ ተጠመድኩኝ፣
በጫት በሲጋራ እራሴን ደበቅኩኝ።

ምናልባት ሆኖ...
ልቤ ፍቅርን አምኖ..
የኔ ባትሆኝም፣
ፈጣሪ ባይፈቅድም፣
አንቺ የሌላ ሆነሽ በአይኔ እንኳን ባይሽም፣
ያፈቀረሽ ልቤ ፈፅሞ አልረሳሽም😢💘💔


  ይ 🀄️🀄️ሉን! ➢ 👇
@kemrtochmahaderr
#ሼርር አደራ🙏

😚ከምርጦች መሀደር❤️‍🔥
ናፍቄህ አላውቅም💔🙍‍♀
~~
መደወ
ል አቁሜ ቴክስቱንም ትቼው፤
ፍቅረኛ እንዳለኝም ፈፅሞ ረስቼው..፤
እኔን አስበልጠህ እንዳልሆንክ እንደዛ
የሳቅህን ውበት የወሬህን ለዛ.......😊
ያን ሁሉ ትዝታ ዘንግቼ እንደዋዛ......
ትናንትናችን መሀል
ሺ ደስታ ቢፈልቅም፤
እመነኝ የኔ ውድ ናፍቄህ አላውቅም።
😟😟
አይኔ ሳያባራ ዝም ብሎ ቢያለቅስም፣
ህሊናዬ ራሴን አጥብቆ ቢወቅስም፣
ጉንጬ በንባዎቼ ደጋግሞ ቢርስም፤
ያለተቀናቃኝ በልቤ ብትነግስም።
😕😕
ደግነትህ በዝቶ
ቢነሳኝም አቅም፤
እመነኝ የኔ አለም ናፍቄህ አላቅም።
🤕🤕
አንተን ካጣሁ ወዲህ ደስታ ቢርቀኝም🤦‍♀
በሄድኩበት ሁሉ ገፅህ ባይለቀኝም
ከህልሜ ስጠፋ ሀሴት ባላገኝም
ልቤን ቆልፈኸው ሌላ ባልመኝም🥺
ቅንነትህ በዝቶ..
ቢነሳኝም አቅም፤
ምንም ሆነ ምንግን ናፍቄህ አላቅም
😥😥
.
ብደሰት😂 ብከፋ ባለቅስ😪 ብስቅም
ባሳብ ከኔ ጋ ነህ ናፍቄህ አላቅም.....💔

@kemrtochmahaderr
#ሼርር🙏 አደራ
መንታ ልብ💔
-------------

እንዴት ልጠብቅሽ ውስጤን አባብዬ
በምን ልሸንግለው ከቶ ምንስ ብዬ🥺
.
ትመጣለች አልል መቅረትሽን ፈርቼ😢
ትቀራለች አልል ምንድፍረት አግኝቼ?
.
ወይ አትደላደይ ወይ ከሆዴ አትወጪ
መንታ ልብ አረገሽኝ ስትገላበጪ🤦‍♂

ሂጂልኝ እንዳልል......🙍‍♂
.. መውደዴ አልከተመ☹️ ትዝታዬ አልሻረ
... ነይልኝም አልል መሄድሽ ካልቀረ.....❤️‍🔥

@kemrtochmahaderr
#ሼርር🙏 አደራ
ልጅቱ ተደወለላት... 🤣

"ሔሎ የኔ ቆንጆ...ፍቅረኛ አለሽ ?"
"አዎ አለኝ, ማን ልበል ?"
.
"መጣሁልሽ አንቺ ባለጌ...#አባትሸ ነኝ"😡 ብሎ ስልኩን ዘጋዉ !
.
አሁንም በድጋሚ ተደወለላት..."ሔሎ የኔ ቆንጆ...ፍቅረኛ አለሽ ?"
.
"የለኝም ,ማን ልበል ?"
.
"ነዉ አይደል? በቃ ተነቃቃን እሽ...እኔማ ጉዋደኛሽ ተብዬው ሚኪ ነበርኩ" 😔
.
"ባክህ ይሄ #ገገማ 😒አባቴ ሊያስለፈልፈኝ መስሎኝ ነው...እየደወለ እቃቃ አይጫወትብኝ መሰለህ ? አሁንስ ተጃጃለ..."🤦‍♀🤮
.
😱"መጣሁልሽ አንች ወራዳ...አባትሽ ነኝ"😡

😂😅😅
@kemrtochmahaderr
#ሼርር 🙏