ከምርጦች_ማህደር 🎧🇪🇹
127K subscribers
234 photos
14 videos
93 files
499 links
በዚህ ቻናል : የተመረጡ       አዝናኝ 😂
         አስተማሪ    ነገሮችን  ያገኙበታል።በዚህchannal የተመረጡ አስተማሪ ታሪኮች best short history ግጥሞች poem 💟 ያገኛሉ🙏
እየተዝናናን  እራሳችንን የተሻለ ሰው እናድርግ!
for paid prom or cross 50k+ @kirawajr
Download Telegram
እስኪ አሜን በል‼️🙏

ይሰውርህ ከጂል ፍሬንድ ከዘረኛ🤮
የሰው እምነት ከሚሳደብ በሽተኛ😏
በፖስቶችህ ከሚናደድ ቀናተኛ🙄
ልመርቅህ በለኝ ጀባ
ያብብ መልክህ እንዳበባ😜🙏

@kemrtochmahader

Share🙏
እሩቅ ቦታ ቀጥረሽኝ አስሬ እየደወልሽ ደረስክ አትበዪኝ እኔ በ3 ደቂቃ የምደርሰው ኢንዶሚን ነኝ እንዴ ?🤨

🤣😂😁
@kemrtochmahader
ሼር🙏
የስልኬን Alarm ድምፅ የጭብጨባ ነው ያደረኩት ....
ጠዋት መነሳቴ ትልቅ ልፋት ነው ሊጨበጨብልኝ ይገባል‼️😎😜
😂😂
መልካም ቀን🙏
👇👇👇👇👇
@kemrtochmahader
#ሼርር🙏
ወንድና ሴት ሕፃናት መንገድ ላይ አስቆሙኝና...
#ሴቷ_ሕፃን:- እሺ የሰባት ዓመት ሴት ማርገዝ ትችላለች?
#እኔ:- ኧረ በፍፁም!
#ወንዱ_ሕፃን:- ወደ ልጅቱ እየተመለከተ... አላልኩሽም???.... በይ አሁን ሄደን እንቀጥል ቢላትስ
#እኔ:- 😳🏃

እረ ጊዜዜዜ😂😂

ለመሳቅ ብቻ‼️ አታምርሩ😜

👇🀄️🀄️ሉን👇
@kemrtochmahader
#ሼር🙏🙏
ይነበብ ጠቃሚ ነዉ‼️‼️‼️
#ቁምነገር
በአንድ መንደር ውስጥ ስዕል እየሳለ በውድ ዋጋ በመሸጥ የሚተዳደር ሽማግሌ ነበር።
ከእለታት አንድ ቀን አንድ የመንደሩ ነዋሪ የሆነ የኔ ቢጤ መጣና
"አንተ ሰዓሊ ነህ። ስዕል እየሳልክ ብዙ ስለምታገኝ ሀብተም ሆነሀል፤
ግን ለድሆች አትሰጥም፤ ባለ ልኳንዳ ቤቱ እንኳ ሁሌ ስጋ
ለድሀች በነጻ ያድላል።" አለው……
ሽማግሌው ሰዓሊም ፈገግ
ከማለት ውጪ ምንም መልስ አልሰጠውም ……ድሀው ሰውዬም
በመንደሩ እየዞረ ሽማግሌው ሀብታም እንደሆነና ግን ስስታም
እንደሆነ አናፈሰ። የመንደሩ ሰዎች አዛውንቱን ጠሉት……
ከጊዚያት በኃላ አዛውንቱ ታመመ። አንድ እንኳ የሚያስታምመው
ሰው አጥቶ ሞተ ……ከዚያን ቀን በኃላ ባለ ልኳንዳው ስጋ ማደሉን አቆመ።
ለምን እንዳቆመ የመንደሩ ሰዎች መጥተው ሲጠይቁት……
"እስከ ዛሬ የማድላችሁ እኮ ሰዓሊው ስለሚከፍለኝ ነው" ብሎ መለሰላቸው።

አንዳንዴ ነገሮችን ሳናረጋግጥ ለውሳኔ አንቸኩል። የሰውን ማንነት ሳንረዳ ለፍርድ አንቸኩል‼️
@kirawajr

ከምርጦችማህደር

⚠️እባካችሁ ቻናላችንን #unmute‼️
ስለመልካምነታችሁ እናመሰግነዋለን🙏
👇Join us👇
@kemrtochmahader
እባካችሁ share🙏🙏
ፀጉር ቤት ሄጄ ፀጉሬን ቁረጠኝ እለዋለሁ ምናለኝ…

"አሁን ምኑን ልቁረጠው አልቋል ከፀጉርህ እኮ ፂምህ ይበልጣል ለዚህች ሶስት ፍሬ ፀጉር ብር ከምትከፍል እቤት ሄደህ ወይ ንጨው ወይ ቋጨው!😏🤷‍♂

😁🤣😆
👇👇👇👇👇
@kemrtochmahader
#ሼርር🙏
Audio
"ትዝታ"💔
'ታምራት ደስታ'
size=1200kb
🛑old music 🛑

👇🀄️🀄️ሉን👇
https://t.me/joinchat/sEbkv34VcOtkNjQ8

#ሼር አደራ🙏
😂😂ለፈገግታ
ማዘር ወፍጮ ቤት ሄዳ ሰው ያለተራው መቶ እቸኩላለው ተባበሪኝ ሲላት
.
.
.
እና እኔ ከአበጣሪው ፍቅር ይዞኝ ነው በግዜ መጥቼ የተሰለፍኩት😡🤨😏

😂😂
👇👇👇👇👇
@kemrtochmahader
#ሼርር🙏
ወንድሜ ቺክ ቀጥረህ #ብር_አይቸግርህ..🤦‍♂

7ኛ ክፍል ሆነህ ለአባይ ያዋጣሀው ብር ሁላ ትዝ ይልሃል😥

😆😀🤣
👇👇👇
@kemrtochmahader
ሼር🙏
ሰላም ቤተሰቦቼ🙌 ሰላማችሁ ይብዛልኝ🙏

ከነገ ጀምሮ የእናቶችን ቀን በማስመልከት #እናቶችን በደንብ እንዘክራለን
እናመሰግናለን❤️

ሁሉም ዝግጁ ነዉ🎶

ሰላም እደሩልኝ🙏
@kemrtochmahader
♥️♥️እናት ♥️♥️


እልፍ አመት ተወራ ቅኔም ተዘረፈ
ሀገር ሁሉ ሰማ ስለእናት ተፃፈ
ሆኖም አልበቃ ሲል ዛሬም ይታወሳል
ቃል በቃል ተውቦ ስሟ ይወደሳል❤️

ግን እኮ አስተውሎ ላየው ከስር መሰረቱ
የሰው ዘር መፍለቂያ እናት ነች እንብርቱ🤗

ሜዳው ቢለሰልስ ምን ቢያምር መሬቱ
ተወላጅ አይስቅም ከሌለች እናቱ‼️
እናት እናት ብየ ልቃኝላት አምሮኝ
የትዝታ ፍቅሯ ናፍቆቷ አሰከረኝ☺️


ሀገሩን ብዞረው ቃላትን ፍለጋ
ስንኝ ላሰፍርላት መሽቶም እስኪነጋ
ልቄ ላሞግሳት ባስብ ልዳብሳት
ጥልቅ ነው ሚስጥሩ አልቻልሁም ልደርሳት

የእናትነት ፀጋ መች እንዲ ቀላል ነው
ብዕር ያለው ሁሉ አድምቆ የሚፅፈው

ሆሄያት ቃላት ሰርተው ሀረግም መስርተው ስንኝም ቢሞሉ
ሊገልፁት አይችሉም የእናትነት ፍቅርን እንዲ በቀላሉ።❤️

👇🀄️🀄️ሉን👇
@kemrtochmahader
#ሼር🙏🙏  አደራ
ስትታመም አብዛኛው ሰው እንድትድን ይመኝልሃል እናት ግን ያንተን ህመም ለሷ እንዲያደርገው ትመኛለች ❤️😘

#May_Our_Moms_Live_Longer
💌ከምርጦችማህደር📩
👇🀄️🀄️ሉን👇
@kemrtochmahader
#ሼር🙏🙏  አደራ
በሆንግኮንግ ሕግ መሰረት ሚስት ባልዋ ሲማግጥ ካገኘችው የመግደል መብት ተሰጥቷታል፡፡ ይህንን ማድረግ በህግ ተቀባይነት የሚያገኘው ግን ምንም አይነት መሣሪያ ሳትጠቀም በባዶ እጇ ከሆነ ብቻ ነው💪💪

😁😂
👇🀄️🀄️ሉን👇
@kemrtochmahader
#ሼር🙏🙏  አደራ
:
እግዜርና ዳዊት አብረው ተቧደኑ
ብቻውን ታጠቀ ጎልያድ ምስኪኑ
አንዳንዱ ለሽንፈት ተገዶ ሲፈጠር
በጥቅሻ ይወድቃል እንኳንስ በጠጠር‼️

በእውቀቱ ስዩም

👇🀄️🀄️ሉን👇
@kemrtochmahader

ከወደዱት ለወዳጆ ያጋሩ🙏
Audio
እማ አናቴ❤️🥺
size=521kb
❤️መልካም የእናቶች ቀን❤️
👇🀄️🀄️ሉን👇
@kemrtochmahader
#ሼር አደራ🙏
#እናት❤️

በሁሉም ጭንቅላት በሁሉም ልቦና
በየአንዳንዱ አእምሮ በየአንዳንዱ ህሊና
አንዲት እንስት አለች አንዲት የሴት ጀግና

እናት
በትንሽ ወረቀት በሰለለ ቡእር
ስለናት በስንኝ ለመጻፍ ስሞክር
ንቀት መስሎ ታየኝ ክብሩዋን የምዳፈር

የ ማዬን
ተስፋዋን ምኞትዋን ወይስ መልካምነት
ደግነትዋን ፍቅርዋን ወይስ እሩህሩህነት
በስንኝ አስሬ በቃል አትሬ የማሳንስባት
የቱን ልተው የቱን ብዬ
ምኑን ላንሳ ምኑን ጥዬ
ማን ጾፎ እንደጨረሰ ልጨርሰስ ነው ስለምዬ
ቃላት ማሳመሩም ግጥሙም ይቅርባት
ምንም ሳልናገር ዝም ብዬ ልውደዳት
እምዬ የኔ እናት

❤️መልካም የእናቶች ቀን❤️
👇🀄️🀄️ሉን👇
@kemrtochmahader
#ሼር አደራ🙏
Audio
"የእናት ዉለታዋ"❤️
'ብዙነሽ በቀለ'
size=780kb
❤️መልካም የእናቶች ቀን❤️
👇🀄️🀄️ሉን👇
@kemrtochmahader
#ሼር አደራ🙏
Audio
"እናቴ"❤️
'ይርዳዉ ጤናዉ'
size=1100kb
♥️መልካም የእናቶች ቀን♥️
👇🀄️🀄️ሉን👇
@kemrtochmahader
#ሼር አደራ🙏
አንቺዬ😟

ኩርምት ባለው እግርሽ
በቀሚስሽ ቅዳጅ በቀጨጨው ገላሽ
የሃዘንን መዝሙር
ስትዘምሪ ሰማሁ በሻርብ ተከልለሽ

አንቺ ልበ ብርቱ
አንቺ ልበ ንፁህ🤗

ከመኖር ጋር ታግለሽ ለልጅሽ ፀጥታ
የውሸት ፈገግ እያልሽ
ተሳቀሽ መሳቅን ሞተሽ መተንፈስን
ማነው ያስተማረሽ🙈

አስገረምሽኝ ሳይሽ

ማጣት ባቀጨጨው
አጥንት ያገጠጠውን
እጅሽን ዘርግተሽ ችለሽ ስታጎርሽው
ስንት ጊዜ ይሆን
በርሃብሽ ዜማ
ለልጅሽ ደህንነት ፡ጥጋብን ያዜምሽው
ንገሪኝ የኔ እናት😘
እየሞቱ መኖር
እየሳቁ ማልቀስ እንዴት ነው የቻልሽው

ይኸው ካጠገቤ ፡ይኸው ከጎኔ ላይ
ተቀምጠሻል በቀኝ
ሳቅሽን አውሺኝ ፡ልነካሽ ፈልጌ
መንገድሽ ራቀኝ😔

በሻርብ ተከልሎ ሀዘን እያዜመ
ሰማሁት ሸክምሽን
ለራስሽ ልትጎርሺ ፡እጅሽ ሲንቀጠቀጥ
አየሁት ገፅሽን

አልቻለም ውስጠቴ
አልቻልኩም እናቴ🥺

አንቺ ያገር ተስፋ ኩርምት ላለው እግርሽ
ኮንጎ የተጫማሽው
ለልጅሽ አይደለ? ይሄ ቆንጆ መልክሽ
በሻርብሽ ያጠርሽው
ምንል ጀግና እንደሆንሽ ፡ቁንጅናሽን ሁሉ
በመስታወት ባየሽው

አንቺ ውብ ኮረዳ
አንቺ ያገር ተስፋ

ራስሽን ቀብረሽ ፡በልጅሽ ህይወት ላይ
በሳልሽው ማንነት
በቀሚስሽ እድፈት ፡ባጥንትሸ ስጥመት ውስጥ
አየሁ አናትነት

አጥንትሽ ቢቆጠር ፡ስጋ ሸሽቶት ኖሮ
ምን ቢከሳ አካልሽ
ይኸው ይታየኛል ፡አልበገርም ባይ
ታጋይ ማንነትሽ

እናቴ

ልክ ልጅሽ ሲተኛ
ስንት ለሊት ይሆን
አንገትሽን ደፍተሽ ስታለቅሺ የኖርሽው
ስንት ፊቶች ይሆን
ልጅሽን ለማኖር ስታይ የቆየሽው😔


እኔ አንገቴን ልድፋ
የኔ አካል ይገፋ
ምነው ቢያስቀረኝ
አንቺን ከሚያሳየኝ🥰

ተሰማኝ ህመምሽ
ከበደኝ ሸክምሽ
ጨነቀኝ ጭንቀትሽ
ተሰማኝ መዝሙርሽ
አስለቀሰኝ እንባሽ

የመከራን ዘመን ከላይሽ ነጥቄ
ደስታን እንደለብስሽ
ከናትነትሽ ጋር ኑሪና በህይወት
ነገዬን ላውስሽ😘

@kemrtochmahader
Audio
"ፎቶ ይናገራል"❤️
እሱባለዉ ይታየዉ
size=780kb
My all time favor
❤️መልካም የእናቶች ቀን❤️
👇🀄️🀄️ሉን👇
@kemrtochmahader
#ሼር አደራ🙏
Audio
"ልንገርሽ"❤️
'ሮፍናን'
size=830kb
⛔️የኔ #ልዩ የሙዚቃ ግብዣዬ
አደራ ከሀ-ፐ ስሙልኝ‼️🙏

❤️መልካም የእናቶች ቀን❤️
👇🀄️🀄️ሉን👇
@kemrtochmahader
#ሼር አደራ🙏