#Update
12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ለመስጠት በአማራ ክልል በሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች ተመድበው የነበሩና ወደየመጡበት መመለስ ያልቻሉ መምህራንን በቻርተርድ አውሮፕላን ከክልሉ ለማስወጣት ፈቃድ እየተጠበቀ መሆኑን የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አሳውቋል፡፡
የመልቀቂያ ፈተና ለመስጠት በአማራ ክልል በሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች ተመድበው የነበሩ መምህራን ወደየመጡበት መመለስ ባለመቻላቸው ችግር ላይ እንደሚገኙ ለአሜሪካ ድምፅ ተናግረዋል፡፡
በጎንደር እና በደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲዎች መመደባቸውን የተናገሩት መምህራኑ፤ የተሰጣቸውን አበል እንደጨረሱና የዕለት ምግብና መጠጥ ለማግኘት እንዳልቻሉም ገልጸዋል፡፡
የሚመለከታቸው አካላት ይታደጉን ሲሉ የተማፀኑት መምህራኑ፤ መንግሥት በአፋጣኝ ካሉበት የፀጥታ ስጋት አውጥቶ ወደየመጡበት እንዲመልሳቸውም ጠይቀዋል፡፡
መምህራኑን ካሉበት አውጥቶ ወደየመጡበት ለመመለስ እየሠራ እንደሚገኝ የትምህርት ሚኒስቴር መግለፁ ይታወቃል፡፡
መምህራኑ የደህንነት ችግር እነዳይደርስባቸው ጥበቃ እንዲደረግላቸው ዩኒቨርሲቲዎችን ጨምሮ ከተለያዩ አካላት ጋር ውይይት መደረጉን የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር እሸቱ ከበደ (ዶ/ር) ለቪኦኤ ተናግረዋል፡፡
"በተወሰኑ ዩኒቨርሲቲዎች ላሉ መምህራን ህብረተሰቡ ምግብ እያቀረበ ነው" ያሉት ዋና ዳይሬክተሩ፤ መምህራኑ ከክልሉ በአፋጣኝ የሚወጡበት መንገድ እየተመቻቸ ነው ብለዋል፡፡
መምህራኑን በቅርብ ጊዜ ውስጥ በቻርተርድ አውሮፕላን ለማስወጣት የሚመለከተው አካል ፈቃድ እየተጠበቀ እንደሚገኝም ገልጸዋል፡፡
ከዚህ ውጪ መመህራኑ ካሉበት ለመውጣት ሲሉ የደህንነት ዋስትና የሌለው አማራጭ እንዳይጠቀሙ ዋና ዳይሬክተሩ አሳስብዋል፡፡
➳➳➳ ሼር ያድርጉ!! ➢➢
👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/intrancresult

በፀጥታ ችግር ምክንያት የ12ኛ ክፍል ፈተናቸውን ያላጠናቀቁ ተማሪዎች ፈተናቸውን መውሰድ ጀምረዋል።
የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተናቸውን ያላጠናቀቁ 11,581 የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎችን ተቀብሎ ዛሬ ማስፈተን መጀመሩን ጎንደር ዩኒቨርሲቲ አሳውል።
ተማሪዎቹ ጠዋት የኬሚስትሪ ትምህርት ፈተና የወሰዱ ሲሆን ከሰዓት ደግሞ የባዮሎጂ ትምህርት ፈተና እየወሰዱ እንደሚገኙ የዩኒቨርሲቲው የአካዳሚክ ም/ፕሬዝዳንት ካሳሁን ተገኘ (ዶ/ር) ለኢዜአ ተናግረዋል፡፡
➢➢➢
#Share #join 🙏🙏🙏🙏🙏
☘Share & Support Us
👇👇👇👇👇👇👇👍

"አምስት ትምህርት ቤቶች ያስፈተኗቸው ተማሪዎች ሙሉ ለሙሉ አሳልፈዋል፡፡"
"ሌሎች አምስት ትምህርት ቤቶች ድግሞ ካስፈተኗቸው ውስጥ 95 ከመቶ ተማሪዎቻቸውን አሳልፈዋል፡፡"
ከፍተኛ አፈጻጻም ያሳዩ አስር ትምህርት ቤቶች (በደረጃ)፦
1. አዲስ አለማየሁ አዳሪ ትምህርት ቤት
2. ደሴ አዳሪ ትምህርት ቤት
3. ባህርዳር ስቴም ትምህርት ት
4. ሀይራንዚ አዳሪ ትምህርት ቤት (ስልጤ ዞን)
5. ልጅ ጎጎ አዳሪ ትምህርት ቤት (ሀድያ)
6. ኦዳ አዳሪ ትምህርት ቤት (አዳማ)
7. ኮተቤ ሼርድ ካምፓስ
8. የኔታ አካዳሚ
9. ወላይታሊቃ አዳሪ ትምህርት ቤት
10. ቅዱስ ዮሴፍ ትምህርት ቤት
ላልሰሙ JOIN እና ሼር ያድርጉ! 👇👇
መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ቴሌግራም ገፃችንን JOIN እና ሼር ያድርጉ!👇👇👇
https://t.me/intrancresult
https://t.me/education_stor
@TheRsultBot

በትግራይ ሲሰጥ የነበረው የ12ኛ ክፍል ሀገራዊ ፈተና ተጠናቀቀ።
የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት በትግራይ ክልል የ12ኛ ክፍል አገራዊ ፈተና በተረጋጋ እና ሰላማዊ በሆነ ሁኔታ ተጠናቋል ሲል አሳውቋል።
በተመሳሳይ የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ትምህርት ቢሮው ፈተናው በተረጋጋ ሁኔታ መጠናቀቁ አሳውቋን።
የቢሮ ሃላፊ ዶ/ር ኪሮስ ጉዑሽ ፤ዥ አገር አቀፍ ፈተናው በተያዘለት ዕቅድ እንዲጠናቀቅ ያደረጋችሁ ከፌደራል እስከ ትምህርት ቤቶች እና ዩንቨርሲቲዎች ያላችሁ ተቋሞች፣ የትምህርት ኣመራሮች እና መምህራን፤ ከፌደራል እስከ ወረዳ ያላችሁ የፀጥታ እና ደህንንት ተቋሞች እና ኣመራሮች፤ ከተለያዩ ኢትዮጵያ ዩንቨርሲቲዎች የተውጣጣችሁ ፈታኞች የላቀ ምስጋናችንን እናቀርባለን " ብለዋል።
ሃላፊው " ፈተናው በተረጋጋ ሁኔታ እንዲጠናቀቅ ተፈታኝ ተማሪዎቻችን ከናንተ የሚጠበቀው ሁሉ ስለደረጋችሁ ለናንተም የላቀ ምስጋና ይገባቹሃል " ሲሉ አክለዋል።
ከመስከረም 29 እስከ ጥቅምት 02/2016 ዓ/ም ለአራት ተከታታይ ቀናት በትግራይ ክልል ሲሰጥ የቆየውን የ12 ክፍል አገራዊ ፈተና ከ9,000 በላይ ተማሪዎች መፈተናቸውን የክልሉ ትምህርት ቢሮ መረጃ ያሳያል።
ብሔራዊ ፈተናው የተሰጠው በመቐላ፣ አዲግራት፣ አክሱምና ራያ ዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ ነው።
የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት የፈተና ውጤቱን ባጠረ ጊዜ ለማሳወቅ እንደሚሰራ ገልጿል።
የትምህርት ሚኒስቴር ሚንስትር ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ መስከረም 28 /2016 ዓ.ም ለመገናኛ ብዙሃን በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ፤ የትግራይ ተፈታኞቹን ውጤት በአንድ ሳምንት ውስጥ ለማሳወቅ ይሰራል።
የሚያልፉ ተማሪዎች በአገር አቀፍ ደረጃ ውጤታቸው ከተገለጸ ተማሪዎች ጋር አብረው ወደ ዩኒቨርሲቲ እንዲገቡ ለማድረግ ጥረት እንደሚደረግ መግለፃቸው አይዘነጋም።
@tikvahethiopia

በትግራይ ክልል የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ከወሰዱ ተማሪዎች 66.96 በመቶዎቹ 50 በመቶና ከዚያ በላይ ውጤት ማምጣታቸው ተገለፀ።
የክልሉ ትምህርት ቢሮ በማኅበራዊ ገፁ ባወጣው መልዕክት እንደገፀው ፈተናውን ከወሰዱ ተማሪዎች 73.09% በተፈጥሮ ሳይንስ እና 51.38% በማኅበራዊ ሳይንስ የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ነጥብ ማግኘታቸውን አሳውቋል።
በክልሉ የተሰጠውን የ12ኛ ክፍል ፈተና የወሰዱ ተማሪዎች ውጤታቸውን በድረ-ገጽ eaes.et ወይም በቴሌግራም ቦት @eaesbot ላይ መመልከት ይችላሉ ተብሏል።
ቅሬታ ያላችሁ ተማሪዎች በአገልግሎቱ ድረ-ገጽ ላይ እንዲሁም በትግራይ ትምህርት ቢሮ በአካል በመቅረብ እስከ ጥቅምት 29/2016 ዓ.ም ድረስ ቅሬታችሁን ማቅረብ የምትችሉ መሆኑ ተመላክቷል።
በተያያዘ በክልሉ የተሰጠውን የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ከተፈተኑ ተማሪዎች መካከል 657 ከፍተኛው ውጤት ሆኖ መመዝገቡ ታውቋል።
ሙሴ ኪዳነ የተባለ የቀላሚኖ ትምህርት ቤት የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪ ከፍተኛውን ውጤት ያመጣው ተማሪ መሆኑን ለመመልከት ችለናል።
መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ቴሌግራም ገፃችንን JOIN እና ሼር ያድርጉ!
Shere 👇🙏🙏🙏

Forwarded from ዩኒቨርስት info
#Update
ትምህርት ሚኒስቴር በቅርቡ የተሰጠውን የመውጫ ፈተና የወሰዱ #የግል እና #የመንግሥት ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተማሪዎችን ውጤት ይፋ አድርጓል፡፡
በ2016 ዓ.ም አጋማሽ ዓመት የመውጫ ፈተና የወሰዱ የመንግሥት ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ከቅዳሜ የካቲት 16/2016 ዓ.ም ጀምሮ ውጤታቸውን ሲመለከቱ ቆይተዋል፡፡
የመውጫ ፈተናውን የወሰዱ የግል እና የመንግሥት ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተማሪዎች ውጤታቸውን ከዛሬ ጀምሮ መመልከት እንደሚችሉ ሚኒስቴሩ ከደቂቃዎች በፊት አሳውቋል፡፡
ውጤት ለማየት ተከታዩን ሊንክ ይጠቀሙ 👉
https://result.ethernet.edu.et
ለፈጣን መረጃ 👇👇👇
https://t.me/unv_info

የ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና በሰኔ ወር እንደሚሰጥ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አሳውቋል።
በዚህ ዓመት የሚሰጠውን የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ለመውሰድ ከ670 ሺህ በላይ ተማሪዎች ምዝገባ ማድረጋቸውን የአገልግሎቱ ዋና ዳይሬክተር እሸቱ ከበደ (ዶ/ር) በቅርቡ መግለፃቸው ይታወሳል፡፡
የፀጥታ ችግር ካለባቸው አካባቢዎች በስተቀር በአብዛኛው የአገሪቱ አካባቢዎች የተማሪዎች ምዝገባ መጠናቀቁም ተገልጿል።
የፈተናው ሕትመት በቀጣይ ቀናት እንደሚጀመር ለኢሳት የገለፁት ዋና ዳይሬክተሩ፤ የ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና በሰኔ ወር እንደሚሰጥም አረጋግጠዋል፡፡
ለ3ኛ ጊዜ በዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ የሚሰጠው ብሔራዊ ፈተናው፤ ዘንድሮ ለተፈጥሮ ሳይንስ እና ማኅበራዊ ሳይንስ የትምህርት መስኮች ለእያንዳንዳቸው በስድስት የትምህርት አይነቶች እንዲሰጥ ትምህርት ሚኒስቴር መወሰኑ አይዘነጋም፡፡
መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ቴሌግራም ገፃችንን JOIN እና ሼር ያድርጉ! 👇 👇 👇
https://t.me/intrancresult
https://t.me/education_stor
T.me/unv_info

የመውጫ ፈተና ከ ሰኔ 14-25
ትምህርት ሚኒስቴር ሚያዝያ 9/2016 ዓ.ም ለከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በፃፈው ደብዳቤ፤ የመውጫ ፈተና ከሰኔ 14 እስከ 21/2016 ዓ.ም ድረስ እንደሚሰጥ ለማወቅ ተችሏል፡፡
የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የመውጫ ፈተና ለመጀመሪያ ጊዜ የሚወስዱ የቅድመ ምረቃ ዕጩ ተመራቂ ተማሪዎችን መረጃ በማሰባሰብ በትምህርትና ስልጠና ባለሥልጣን በኩል አረጋግጠው ባሳለፍነው ሳምንት ለትምህርት ሚኒስቴር መላካቸውን ያገኘነው መረጃ ያሳያል።
#shere & #join

#MoE
ትምህርት ሚኒስቴር በ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ለሚወስዱ ተማሪዎች ልዩ የማጠናከሪያ ትምህርት ለመስጠት የሚያስችል ሀገር አቀፍ ንቅናቄ ይፋ አድርጓል።
በንቅናቄው ተፈታኝ ተማሪዎችን ለፈተና ለማዘጋጀት ልዩ የማጠናከሪያ ትምህርት መርሐግብር በትምህርት ቤቶች ይሰጣል።
በማጠናከሪያ ትምህርቱ የተማሪዎችን የመማር ብቃትና የሥነ-ልቦና ዝግጅት ለማሳደግ እንደሚሠራ የትምህርት ሚኒስትር ዴኤታ አየለች እሸቴ ገልፀዋል።
ይህን ሥራ አንዳንድ ክልሎች ቀደም ብለው መጀመራቸው የሚያበረታታ ተግባር መሆኑን ጠቅሰዋል።
ንቅናቄው ውጤታማ እንዲሆን የክልል ትምህርት ቢሮዎች ከከፍተኛ ትምህርት ተቋማት፣ በጎ ፈቃደኞች፣ የተቋማት ባለሙያዎች፣ ወዘተ በማሳተፉ እንዲሠሩ ጥሪ አድርገዋል።
#ኢትዮጵያ
#join
#ኢትዮጵያዊ
#shere
#MoE
#ተከፍሏቸው
#update
ቴሌግራም ገፃችንን JOIN እና ሼር ያድርጉ!
👇 👇 👇🙏🙏🙏☘️☘️

የ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና የኦንላይን ተፈታኞች መፈተኛ ይፋ ሆኗል፡፡
የ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና በወረቀት እና በበይነ መረብ የሚሰጥ መሆኑ ይታወቃል፡፡
በዚህም በበይነ መረብ ፈተናውን የሚወስዱ ተፈታኞች ከዚህ በታች በተገለፀው አድራሻ ብቻ ፈተናውን እንደሚወስዱ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አሳውቋል፡፡
ስለሆነም ፈተናውን ከመውሰዳቸው በፊት ሁሉም ተፈታኞች በቂ ልምምድ ማድርግ አስፈላጊ
በመሆኑም ከዛሬ ቅዳሜ ግንቦት 10/2016 ዓ.ም ጀምሮ የበይነ መረብ ተፈታኞች ባሉበት ሆነው ልምምድ ማድረግ የሚችሉ መሆኑ ተገልጿል፡፡
ተፈታኞች ልምምድ ለማድረግ ከዚህ በፊት ለክልል/ከተማ አስተዳደር የተላከውን የይለፍ ቃል እና ስም (User Name and Password) ከየትምህርት ቤቶቻቸው ማግኘት ይችላሉ፡፡
በዚሁ መሠረት መጀመሪያ ወደ መፈተኛ ሲሰተሙ እንደገቡ የማይረሱትን የግላቸውን የይለፍ ቃል የሚቀይሩ ይሆናል፡፡
ተፈታኞች ከተደለደሉበት ክለስተር ውጪ ሲሰትሙን መጠቀም #እንደማይችሉ አገልግሎቱ አሳስቧል።
(ፈተናው የሚሰጥበት አድራሻ እና ተፈታኞቹ የሚገኙበት ክልል/ከተማ አስተዳደር ከላይ ተያይዟል።)
#MoE
ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት

በሚቀጥለው ዓመት እስከ 150ሺ ተማሪዎችን በኦንላይን ለመፈተን እቅድ ይዘናል።
ከፈተና የደንብ ጥሰት ጋር በተያያዘ
👉353 ተማሪዎች ላይ የሙሉ ፈተና ውጤት ተሰርዟል።
👉 36 ተማሪዎች ላይ ደግሞ አንድ የትምህርት ዓይነት ተሰርዟል።
👇👇👇👇