አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላህ
ዛሬ አድሚኖቻችን እንደምንም ያው እንደምንም 9:00 ሰአት ላይ ሹራ ስለሚኖረን መወያያ ግሩፓችን ላይ እንገናኝ ኢንሻአላህ አደራ ነው ኢስቲጃበቲ ዳእዋ ያለባቹ ሀቅ ነው ብትቀሩ ቅጣቱ ለውይይቱ የሞላሁትን pack ትቀጣላቹ🙄🤭
specialy
@ruhish0
@susunur
@እራሴ🙄
@Ibnshamil1
ዛሬ አድሚኖቻችን እንደምንም ያው እንደምንም 9:00 ሰአት ላይ ሹራ ስለሚኖረን መወያያ ግሩፓችን ላይ እንገናኝ ኢንሻአላህ አደራ ነው ኢስቲጃበቲ ዳእዋ ያለባቹ ሀቅ ነው ብትቀሩ ቅጣቱ ለውይይቱ የሞላሁትን pack ትቀጣላቹ🙄🤭
specialy
@እራሴ🙄
😁3❤1
ከ1400 አመት በፊት ኡመቶቼ ናፈቁኝ ብለው ላለቀሱልሽ ነብይ ❤️ ውለታሽ ሱሪ በሂጃብ መልበስ ከሆነ በጣም ያሳፍራል...😔
💔8
ወላሂ! ቀብር ውስጥ ለትንሽ ሰዓት እንኳ ምንቀጣት ቅጣት ዱንያ ላይ እስካሁን የተደሰትነውን ሁሉ ያስረሳናል።! አላህ ይዘንልን! እንመለስ ወደ አላህ
❤5😭1
ባል ከሁለቱም ሚስቶቹ ጋር አብሮ ቁጭ ባለበት ውሃ ይጠማውና፦
ለሁለተኛዋ፦ «እስቲ ጠምቶኛልና የሚጠጣ ውኋ በብርጭቆ አቀብይኝ» ይላታል።ይሄኔ የመጀመሪያዋ ቅናቴ ቦግ ይልና፦ «እናውቃለን እኮ መጠጣት የሚያምርህ ከርሷ እጅ ላይ ብቻ ነው፣ደግሞም እሷን ያዘዝካት ስትሄድና ስትመለስ አረማመዷን ማየት አምሮህም ነው፣ወይ አንተ በዳይ ሰው ወዮልህ» ብላው እርፍ።
ሁለተኛዋ ደግሞ ውኋውን ይዛ ከች ስትል የርሷም ቅና ጓነና፦ «እሺ ወሬያችሁን ጨረሳችሁ? መጀመሪያም እኮ ውኋ ጠምቶህ ሳይሆን እኔ በመኖሬ ለወሬ ሳይመቻችሁ ሲቀር ጊዜ ነው የላከኝ፣ወይ አንተ በዳይ ሰው ወዮልህ» ብላው እርፍ።ሃሃሃ ሚስኪን ባሉካውን አላላችሁ! እዝህም እዝያም ጠላለዙት እኮ።
ግን ማወቅ ያለባችሁ ለርሱም መላ አይጠፋውም እሺ፣ሃሃሃ።
ኢብን ባዝ (ረዐ) አንድን ሰው ስንት ሚስት አገባህ ብለው ይጠይቁታል:: እሱ ቀበል አረገና ''አነ ሚነል ሙወሒዲን'' አላቸው:: እሳቸውም ከአፉ ቀበል አረጉና '' ሃዛ ተውሒዱል ኻኢፊን'' ብለውታል ይባላል::
©

😁8🔥1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አላህዬ🇵🇸 ደስታቸዉን እስከመጨረሻዉ ዘላቂ አድርግላቸዉ ያረብ🤲
🥰7
قَالُوٓا۟ أَتَعْجَبِينَ مِنْ أَمْرِ ٱللَّهِ ۖ
አንዳንድ አያዎች የሉም ባነበባቿቸው ቁጥር አዲስ ስሜት አዲስ መነቃቃት ሚፈጥሩላችሁ… ተስፋቹን ሙልት ሚያደርጉላችሁ
"ከአላህ ትእዛዝ ትገረሚያለሽ ?" 🤌
ጌታዬ ለኔ ይለኝ ይመስል ሁሌም ትኩስ መነቃቃት እና ለጠይቅኳቸው ምኞቶች ሁሉ አዲስ ተስፋ እየጫረ ጌታዬን የመገናኘት የጋለ ናፍቆት ውስጥ ይጥሉኛል…
ለዚህ የናፍቆት ግለት ከሱጁድ ውጭ ማብረጃ አላገኘሁም🫳👐☝️
bintsafiya🦋

🔥2💯1
.
ባል :-4 ሚስት ባገባ ካንቺ ምንድነው ምሰማው....
ሚስት:-ምትሰማውማ....
ጌታህ ማነው ??
ዲንክ ምንድነው ??
ነብይክ ማነው ??
dead ⚰☠
ባል :-4 ሚስት ባገባ ካንቺ ምንድነው ምሰማው....
ሚስት:-ምትሰማውማ....
ጌታህ ማነው ??
ዲንክ ምንድነው ??
ነብይክ ማነው ??
dead ⚰☠
😁11❤2
ለምትወደው ሰው ምንም🥰
አላደርኩለትም ብለህ አትጨነቅ❤️
ምክንያቱም በንፁህ ልብህ መውደድ🤍
መቻልህ ራሱ ትልቅ ስጦታ ነው።💝
እንዴት አደርን ያጀመዐ🥰
አላደርኩለትም ብለህ አትጨነቅ❤️
ምክንያቱም በንፁህ ልብህ መውደድ🤍
መቻልህ ራሱ ትልቅ ስጦታ ነው።💝
እንዴት አደርን ያጀመዐ🥰
🥰5❤1
የጥያቄና መልስ ውድድር🥳🥳
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላህ ሀባይቢ
አምሩአቹ ነኝ 😘😉በአዲስ ነገር ብቅ ብለናል🫴 ኢንሻአላህ በቅርቡ በምንጀምረው ኢስላማዊ የጥያቄና መልስ ውድድር ተሳታፊ ሁኑ እያልኩ የመጀመሪያ ዙር ጥሩ ተሳታፊዎችን ብቻ ሲሆን ምናወዳድረው🙂↕️🙂↕️ ለአሸናፊው
⚡️የ5⃣0⃣GB😱⚡️ ኢንተርኔት ፓኬጅ ተሸላሚ ይሆናል ውድድሩ የፊታችን ጁምአ ማታ 2:30 ጀምሮ ሲሆን መሳተፍ ሚፈልግ
ግሩፓችን ላይ minimum 10 sew add ማድረግና ሁሉንም ጥያቄዎች መሳተፍ ሸርጡ ነው ቢአልፍ ኸይር ቆዩልኝ
share Share😘 & u know my mottor tap tap🙄😂🥰🥰 go on 15k 🛫✈️✈️😍😋

🔥4❤1🍓1