መነሷህ መልቲ ሚድያ️
10.5K subscribers
320 photos
66 videos
3 files
102 links
አሰላሙ አለይኩም በዚህ ቻናል አስተማሪ የሆኑ ኢስላማዊ ግጥሞች ፣ጥቅሶች ፣አባባሎች ፣ ታሪኮች ፣ሀዲስ እና ኢስላማዊ አባባሎችን ወደናንተ ጀባ እንላለን
Download Telegram
ንግግራቸው እንዳያሳዝንህ
فلا يحزنك قولهم

አንተ ላይ የሌለን ነገር እንዳለ አድርገው ያወሩብሃል ፣
ካንተ በፊት የነበሩትን ሰዎች አስታውስ እና ራስህን አፅናና ፣ውዱን ነቢ ደጋሚ, እብድ, ውሸታም ብለዋቸው ነበር ፣ዩሱፍን በስርቆት ወንጅለውታል፣even ቅድስቲቷን መርየም እንኳን በዚና ወንጅለዋታል !
ይህን እውነታ ከፊትለፊትህ አድርገው !
የንፅህናን ጫፍ ብትደርስ እንኳን ከሰው ምላስ አትድንም !::
ሙሳም አላህን ሰዎች በጥሩ እንጂ እንዳያወሱኝ አድርግልኝ ብሎ በጠየቀው ጊዜ …
አላህም ሙሳ ሆይ ይህን ለራሴም ያላደረኩት ነገር ነው ላንተ ላድርግልህን? አለው
የሰው ልጅ አላህን ሚስትም ልጅም አለው ብለው ወነጀሉት
እና ከነሱ ምላስ የምትድን ይመስልሀልን?!
👍32💯2
جنا🌿

فيها رسول الله😍
😍5
Forwarded from susu
ሞት ቦምብ

ሞት ቦምብ ተሸክሞ ይዞራል ሁሉ ሰው፣
በድንገት  ፈንድቶ እስኪያፈራርሰው።
ሴቶች ያለጸብና ጥላቻ በሰላም ይኖሩ ዘንድ
ከአንድት ሚስት ዉጭ አያግባ።

አነጅሙል ወሃጅ ፊ ሸርሒል ሚንሃጅ 7/171

ደግሞ እኔ አላልኩም🙄
😁4🫡2
መነሷህ መልቲ ሚድያ️
ሴቶች ያለጸብና ጥላቻ በሰላም ይኖሩ ዘንድ ከአንድት ሚስት ዉጭ አያግባ። አነጅሙል ወሃጅ ፊ ሸርሒል ሚንሃጅ 7/171 ደግሞ እኔ አላልኩም🙄
4 ሚስት ማለት አንዱ ከሌላኛው
የተሻለ ሆኖ ለመገኘት የሚጥሩ 4 ተፎካካሪ የአገልግሎት ካምፓኒ
ማለት ነው።
ለተገልጋይ ማሻአሏህ ነው‼️
😁5
ሰብር ማጣት....

የእናንተ ዱዓ ሳይመለስ መቼም አይቀርም።ወይ በላዓ መልሶላቹ ይሆናል ወይም ቀጥታ መቶ ይሆናል ሳናስተውለው ወይም አላህ ለኛ በሌላ ነገር ቀይሮልን ይሆናል።ጥበበኛ በሆነው ጌታ ጊዜ ተማመን።

فَٱصۡبِرۡ إِنَّ وَعۡدَ ٱللَّهِ حَق⁠⁠⁠

ስለዚህ ታገስ፡፡ የአላህ ቀጠሮ እውነት ነውና፡፡(30:60)
🥰7💯2
የእህት ምክሬ ነው😘

መከበርን ከፈለጋችሁ ቦታ መሰጠትን ከከጀላችሁ የልባችሁን በር ገርበብ አድርጋችሁ በጭንቅላታችሁ ተመሩ… ልብ አንዳንዴ ባለጌ ነው አይምሮ ግን ያስተውላል😊


አደራ በዱአቹ❤️
7👍3🤝1
ልጆች እያለን ወላጆቻችን እንዳይቆጡን የውሸት እንተኛለን

ካደግን ቡኋላ ደግሞ ከዱንያ ፈተና ለማረፍ፤ከምናቡ የህልም አለማችን ስንል ላለመንቃት የውሸት እንተኛለን
👍5
Forwarded from susu
ፆመኞች አላቹ🥰


እያፈጠራቹ በዱዐ እንዳንረሳሳ🤗
አላህ ይቀበለን🤲
3🥰1
Forwarded from susu
ወደ ሰው ብትጮህ ሰውን ትረብሻለህ
ወደ አላህ ብትጮህ ግን መልስ ታገኛለህ
👍3
መነሷህ መልቲ ሚድያ️
ያ ጀመዐ ለጥያቄ እና መልሱ ምን አይነት ሀሳብ አላቹ
ዛሬ ማታ 2:30 ይጀመራል

first ዙር ኢንሻአላህ ተሳተፉ 🙌
3
Forwarded from susu
አትጠራጠር ከበሽታዎች ሁሉ መጥፎዎቹ ምቀኝነትና ጥርጣሬ ሲሆኑ። ሁሉም የሰውን ልጅ ከውስጥ የሚያበሰብሱ ቫይረሶች ናቸው።
👍1
Forwarded from susu
ትንሽ ነው የቀረኝ!
.
(#ፈይሠል_አሚን)
.
በሰው ያለኝ ተስፋ፣
ከምድር ሊጠፋ፣
የመኖር ጉጉቴ ባዶ እጄን ሊያስቀረኝ፤
ትንሽ ነው የቀረኝ!
.
ሁሉን ውጦ መቻል፣
ሁሌም ይሰለቻል፣
የሞት ሞት ትግሌ፣"በቃ"ን ሊያስጀምረኝ፤
ትንሽ ነው የቀረኝ!
.
ክቦ ክቦ ማፍረስ፣
አፍርሶ መቀለስ፣
በልቤ መጫወት፣ከኮሶ መረረኝ፤
ትንሽ ነው የቀረኝ!
.
ሔጄ ሔጄ ጨቅላ፣
ዞሬ እምቦቀቅላ፣
ሳልኖረው ያለቀው፣ልጅነት አማረኝ፤
ትንሽ ነው የቀረኝ!
.
መብሰክሰክ. . .
መብሰልሰል. . .
ቀመርና ስሌት፣ሳስበው ቀለለኝ፤
"ትንሽ ነው" ያልኩትም. . .
ብዙ ነው መሰለኝ!
.
በልቦቻችን ውስጥ ብርሀንን በነፍሶቻችን
ውስጥ መረጋጋትን ይሰጠናል ማን?

#የፈጅር_ሰላት

አላህ ሆይ ቀናችንን የፈገግታ🥰 አድርግልን

አሚን አትሉም
🥰71
Forwarded from susu
ምን አልባት ላንቺ ተራ እና ቀላል ሊሆን ይችላል.....

ለኔ ግን ልቤ ነው።

©ማህሙድ ዳርዊሽ
:
መነሷህ መልቲ ሚድያ️
ዛሬ ማታ 2:30 ይጀመራል first ዙር ኢንሻአላህ ተሳተፉ 🙌
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላህ ሃባይቢ ትላንት ማታ በአንዳንድ ሀጃዎች ምክንያት ጥያቄና መልሱ ለዛሬ ማታ 2:00 ተዛውሯል ካላነቃቃችሁት ግን ገፍላው ከባድ ነው እስኪ በreaction አለን በሉኝ🥺🥰🥰
6
Forwarded from susu
አዲስ አካውንት ነው ፎሎ አድርጉልኝ አዳዲስ ታሪኮችን ግጥሞችን በሰፊው እንለቃለን 😊😊😊
ሴት ልጅ ክ_ብር ያለው ወንድ
ትወዳለች እናም _ብር እንዲኖርህ ጠንክረህ ስራ

(ክ እና ብ )
ተጣልተው ነው🙌
😁6