ሀያእ ማለት ከግዜ ወደግዜ እየተመናመነ ከእህቶቻችን ላይ እየጠፋ ነዉ።ይህን ሀብት ይህን ትልቅ መለያ ባህሪያችንን አጥበቀን ልንይዘዉ ይገባል።
ሀያእ ያላት ሴት አላህ ከከለከላት ነገሮች አትዳፈርም፦አትዋሽም ፦እህቶቿን አታማም ከመሳሰሉት ነገር ሀያእ ይከለክላታል።
ሀያእ ያላት ሴት አጅነብይ ባሉበት ቦታ ላይ እንደፈለገች አቶንም ታፍራለች። አላህ የከለከላትን ነገር አትፈጽምም። አቅሟ በቻለዉ ትርቃለች።
ከአላህ ጋ ሀያእ አለኝ ከሰዎች ጋ ያለኝ ሀያእ ሁኔታ እሚለዉን ነገር ሁለየም እራሳችንን ልንፈትሸ ይገባል።
t.me/https_Asselfya

🌸ልጅነት ናፈቀኝ🌸
ወደኋላ ዞሬ በትዝታ ስቀኘዉ
ልጅነት ናፈቀኝ ዳግም ላላገኘዉ
ትዉስታዉ ነዉና ሁሉም የየራሡ
የአኗኗር ዘይቤዉ እንዳለባበሱ
ተነሡ ተነሱ ደግሞም ተባብለን
ወደወንዝ ሄደን አፋፍላይ ቁጭ ብለን
ድንጋይ ስንወረዉር ባህሩን ስንመታ
በልቤ ተፅፏል ይህ ሁሉ ትዝታ
ልጅነት ሢያስቡት ዞረዉ ወደኋላ
ድንቅ ዉበት ነበረዉ በሣቅ የተሞላ
እንደዋዛ የሄደ ሲጣፍጥ ያለፈ
ትዝታዉ በደማቅ በልብ የተፃፈ
አድሮ የሚናፍቅ ያደጉበት ቦታዉ
የልጆች ስብስብ ሣቅና ጨዋታዉ
ወጥተን የወረድነዉ ወንዝና ኮረፍታዉ
ሁሌም በዉስጤ አለ አይጠፋ ትዝታዉ
ሲያስቡት ዉብ ነበር በልብላይ ነግሶ
ዳግምላናገኘዉ አይመጣ መልሶ
Zነኝ ቢንት መሀመድ ትዝተኛዋ
ወደኋላ ዞሬ በትዝታ ስቀኘዉ
ልጅነት ናፈቀኝ ዳግም ላላገኘዉ
ትዉስታዉ ነዉና ሁሉም የየራሡ
የአኗኗር ዘይቤዉ እንዳለባበሱ
ተነሡ ተነሱ ደግሞም ተባብለን
ወደወንዝ ሄደን አፋፍላይ ቁጭ ብለን
ድንጋይ ስንወረዉር ባህሩን ስንመታ
በልቤ ተፅፏል ይህ ሁሉ ትዝታ
ልጅነት ሢያስቡት ዞረዉ ወደኋላ
ድንቅ ዉበት ነበረዉ በሣቅ የተሞላ
እንደዋዛ የሄደ ሲጣፍጥ ያለፈ
ትዝታዉ በደማቅ በልብ የተፃፈ
አድሮ የሚናፍቅ ያደጉበት ቦታዉ
የልጆች ስብስብ ሣቅና ጨዋታዉ
ወጥተን የወረድነዉ ወንዝና ኮረፍታዉ
ሁሌም በዉስጤ አለ አይጠፋ ትዝታዉ
ሲያስቡት ዉብ ነበር በልብላይ ነግሶ
ዳግምላናገኘዉ አይመጣ መልሶ
Zነኝ ቢንት መሀመድ ትዝተኛዋ
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
🌸ልጅነት ናፈቀኝ🌸 ወደኋላ ዞሬ በትዝታ ስቀኘዉ ልጅነት ናፈቀኝ ዳግም ላላገኘዉ ትዉስታዉ ነዉና ሁሉም የየራሡ የአኗኗር ዘይቤዉ እንዳለባበሱ ተነሡ ተነሱ ደግሞም ተባብለን ወደወንዝ ሄደን አፋፍላይ ቁጭ ብለን ድንጋይ ስንወረዉር ባህሩን ስንመታ በልቤ ተፅፏል ይህ ሁሉ ትዝታ ልጅነት ሢያስቡት ዞረዉ ወደኋላ ድንቅ ዉበት ነበረዉ በሣቅ የተሞላ እንደዋዛ የሄደ ሲጣፍጥ ያለፈ ትዝታዉ በደማቅ በልብ የተፃፈ አድሮ…
ወደኋላ ዙሬ ትዝታን ስቃኘዉ
ልጅነት ናፈቀኝ ዳግም ላላገኘዉ
አስታዉሽዉ ይለኛል ልቤ እየዋለለ
ያዉም ከከተማዉ እጅጉን የተሻለ
ገጠር ላይ ተወልዶ የትም እየዋለ
የልቤ ትዉስታ ገጠር ላይ ማደጌ
የልብስ ምርጫየ የለዉ አድስ አሮጌ
ለክረምቱ ጭቃ
ለግሬ ቡታ ደጌ
ይህ ነበር ልጅነት የኔ ወግ ማረጌ
ትዉስታዉ ነዉና ሁሉም የየራሱ
የአኗኗር ዘይቤዉ እንዳለባበሱ
ቢለይም ባህሉ እኔን መሠሎቸ አብረዉኝ ሲዉሉ የምንራገጠዉ
ማንይቅደም በማለት የምንሯሯጠዉ
ሲደክመን ከዛፍ ስር የምንቀመጠዉ
ተነሱ ተነሱ ደሞም ተባብለን ወደወንዝ ሂደን አፋፍ ላይ ቁጭ ብለን ድንጋይ ስንወረዉር ባህሩን ስንመታ በልቤ ተጽፏል ያጉድ ሁሉ ትዝታ
T ነኝ ያንችዉ ....

ወደኋላ ዙሬ ትዝታን ስቃኘዉ ልጅነት ናፈቀኝ ዳግም ላላገኘዉ አስታዉሽዉ ይለኛል ልቤ እየዋለለ ያዉም ከከተማዉ እጅጉን የተሻለ ገጠር ላይ ተወልዶ የትም እየዋለ የልቤ ትዉስታ ገጠር ላይ ማደጌ የልብስ ምርጫየ የለዉ አድስ አሮጌ ለክረምቱ ጭቃ ለግሬ ቡታ ደጌ ይህ ነበር ልጅነት የኔ ወግ ማረጌ ትዉስታዉ ነዉና ሁሉም የየራሱ የአኗኗር ዘይቤዉ እንዳለባበሱ ቢለይም ባህሉ እኔን መሠሎቸ አብረዉኝ ሲዉሉ…
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
የእዉቀት ባለቤት ባል አግብተሽ ሌላ አጅ ነብይ ወንድ ጋር ሄደሽ ከመቅራት ካላሳረፈሽ በእኔ አይታ ባሉ. . ..........ደዩስ...... ነገር ነዉ። ኖ መንጫጫት¡¡=
~ሆን ብሎ የገፋን መልሶ አያገኘንም። ለሰው ማጎብደድ የማናውቅ ኩሩ የ አላህ ባሮች ነን!
አድራሻ: ኮምቦልቻ በርበሬ ወንዝ አዲሱን ድልድዩን ተሻግሮ ደወይ ቱላዳሜ
ቡፌ ቁም ሳጥን የተለያዩ ነገሮችን ማሠራት ከፈለጉ በዚህ ቁጥር ያናግሩት
አህመድ ሰኢድ
00 251 93 511 5985
https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
ቡፌ ቁም ሳጥን የተለያዩ ነገሮችን ማሠራት ከፈለጉ በዚህ ቁጥር ያናግሩት
አህመድ ሰኢድ
00 251 93 511 5985
https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
«ይኸ ይሁን ምርጫሽ»
➭➭➭➭➭➭➭➭➭
መልካም ተናጋሪ አንደበቱ እሩቱ፣
ቁጭ ብሎ የቀራ በግዜ በወቅቱ፣
ኢልምን የተማረ በወጣትነቱ፣
ዝርክርክ ያልሆነ ለድን ለእምነቱ፣
አለሁ ብሎ እሚቆም ለተዉሂድ ለሱና፣
በዉቀት የሚናገር ቆራጥና ጀግና፣
ሊቢድዓ ሰወች የሆነ ገናና፣
ከዉሸት የራቀ ለእዉነት ያደረ፣
በተዉሂድ ጉዳይ ላይ ያልተደራደረ፣
የተውሂድ የሱና ጠባቂ የሚሆን
ካዘዙበት ሁሊም የሚሞሏ ቃሉን
ጠማማውን ሁሉ በሁጃ አንበርካኪ፣
በጣፋጭ አንዴበት እውነትን ሰባኪ፣
ከጠላቶች ሴራ ቃሉ ጋሻ ሁኖ፣
በዴሊል ሲናገር ሰው ሁሉ አምኖ፣
አንተን የሚዘምር በጧትም በማታ፣
ሰወች ካልበዙበት ጭር ካለ ቦታ፣
ሀጥያቱን አስቦ የሚያለቅሰውን፣
ባሪያ በመሆኑ እሚዴሰተውን፣
አሏህን በማዉሳት ነፍሱን ያጠረዉን፣
አይኑን ላክ አድርጎ ወዴ ግዙፍ ሰማይ፣
እባውን ዘርግፎ በሰውነቱ ላይ፣
እባክህ የሚልህን ጭቀቱን እንድ ታይ፣
በጠፊዋ አለምም የሚታገል ለምነቱ፣
ለተውሂድ ለሱና የሚሆን መሰዋቱ፣
ሸሂድ ሁኖ የሚሞት የሚሆን ምኞቱ፣
እዉነት ተናገሪ በተግባር በምነቱ፣
ከመረጥሽስ አይቀር እደዚክ አይነቱ፣
✍️ሶላሁዲን አቡ ዑበይዳህ
𝐓𝐞~ t.me/selahudin_Islamic_knowlages
➭➭➭➭➭➭➭➭➭
መልካም ተናጋሪ አንደበቱ እሩቱ፣
ቁጭ ብሎ የቀራ በግዜ በወቅቱ፣
ኢልምን የተማረ በወጣትነቱ፣
ዝርክርክ ያልሆነ ለድን ለእምነቱ፣
አለሁ ብሎ እሚቆም ለተዉሂድ ለሱና፣
በዉቀት የሚናገር ቆራጥና ጀግና፣
ሊቢድዓ ሰወች የሆነ ገናና፣
ከዉሸት የራቀ ለእዉነት ያደረ፣
በተዉሂድ ጉዳይ ላይ ያልተደራደረ፣
የተውሂድ የሱና ጠባቂ የሚሆን
ካዘዙበት ሁሊም የሚሞሏ ቃሉን
ጠማማውን ሁሉ በሁጃ አንበርካኪ፣
በጣፋጭ አንዴበት እውነትን ሰባኪ፣
ከጠላቶች ሴራ ቃሉ ጋሻ ሁኖ፣
በዴሊል ሲናገር ሰው ሁሉ አምኖ፣
አንተን የሚዘምር በጧትም በማታ፣
ሰወች ካልበዙበት ጭር ካለ ቦታ፣
ሀጥያቱን አስቦ የሚያለቅሰውን፣
ባሪያ በመሆኑ እሚዴሰተውን፣
አሏህን በማዉሳት ነፍሱን ያጠረዉን፣
አይኑን ላክ አድርጎ ወዴ ግዙፍ ሰማይ፣
እባውን ዘርግፎ በሰውነቱ ላይ፣
እባክህ የሚልህን ጭቀቱን እንድ ታይ፣
በጠፊዋ አለምም የሚታገል ለምነቱ፣
ለተውሂድ ለሱና የሚሆን መሰዋቱ፣
ሸሂድ ሁኖ የሚሞት የሚሆን ምኞቱ፣
እዉነት ተናገሪ በተግባር በምነቱ፣
ከመረጥሽስ አይቀር እደዚክ አይነቱ፣
✍️ሶላሁዲን አቡ ዑበይዳህ
𝐓𝐞~ t.me/selahudin_Islamic_knowlages
👍1
☑️ በቁርአን እንተዋወስ !!
〰️〰️〰️〰️〰️〰️
📍ضَرَبَ ٱللَّهُ مَثَلًۭا لِّلَّذِينَ كَفَرُوا۟ ٱمْرَأَتَ نُوحٍۢ وَٱمْرَأَتَ لُوطٍۢ ۖ كَانَتَا تَحْتَ عَبْدَيْنِ مِنْ عِبَادِنَا صَٰلِحَيْنِ فَخَانَتَاهُمَا فَلَمْ يُغْنِيَا عَنْهُمَا مِنَ ٱللَّهِ شَيْـًۭٔا وَقِيلَ ٱدْخُلَا ٱلنَّارَ مَعَ ٱلدَّٰخِلِينَ
♦️አላህ ለእነዚያ ለካዱት ሰዎች የኑሕን ሴትና የሉጥን ሴት ምሳሌ አደረገ፡፡ ከባሮቻችን ከኾኑ ሁለት መልካም ባሪያዎች ሥር ነበሩ፡፡ ከዱዋቸውም፡፡ ከአላህም (ቅጣት ኑሕና ሉጥ) ከሚስቶቻቸው ምንም አልገፈተሩላቸውም፡፡ ከገቢዎቹም ጋር «እሳትን ግቡ» ተባሉ፡፡
📍وَضَرَبَ ٱللَّهُ مَثَلًۭا لِّلَّذِينَ ءَامَنُوا۟ ٱمْرَأَتَ فِرْعَوْنَ إِذْ قَالَتْ رَبِّ ٱبْنِ لِى عِندَكَ بَيْتًۭا فِى ٱلْجَنَّةِ وَنَجِّنِى مِن فِرْعَوْنَ وَعَمَلِهِۦ وَنَجِّنِى مِنَ ٱلْقَوْمِ ٱلظَّٰلِمِينَ
♦️ለእነዚያ ለአመኑትም የፈርኦንን ሴት አላህ ምሳሌ አደረገ፡፡ «ጌታዬ ሆይ! አንተ ዘንድ በገነት ውስጥ ለእኔ ቤትን ገንባልኝ፡፡ ከፈርዖንና ከሥራውም አድነኝ፡፡ ከበደለኞቹ ሕዝቦችም አድነኝ» ባለች ጊዜ፡፡
📍وَمَرْيَمَ ٱبْنَتَ عِمْرَٰنَ ٱلَّتِىٓ أَحْصَنَتْ فَرْجَهَا فَنَفَخْنَا فِيهِ مِن رُّوحِنَا وَصَدَّقَتْ بِكَلِمَٰتِ رَبِّهَا وَكُتُبِهِۦ وَكَانَتْ مِنَ ٱلْقَٰنِتِينَ
♦️የዒምራንን ልጅ መርየምንም ያችን ብልቷን የጠበቀችውን (ምሳሌ አደረገ)፡፡ በእርሱም ውስጥ ከመንፈሳችን ነፍፋን፡፡ በጌታዋ ቃላትና በመጻሕፍቱም አረጋገጠች፡፡ ከታዛዦቹም ነበረች፡፡
📚ሱረቱል ተህሪም 10_12
=

➰ሼኸ ፈውዛን አላህ ይጠብቃቸውና እንዲህ አሉ።
ነጃ መውጣት (መዳን) የምትፈልግ ከሆነ እነዚህ ሶስት ነገሮች ላይ አደራ፦
①) የአላህን ኪታብ "ቁርአን" አጥብቀህ ያዝ
②) ቅናቻውን "የመልእክተኛው መንገድ" ተከተል
③) ቢድአ "በዲን ላይ ጭማሬ" ተጠንቀቅ።
📚 شرح المنظومة الحائية (ص٥٦)
t.me/https_Asselfya
ነጃ መውጣት (መዳን) የምትፈልግ ከሆነ እነዚህ ሶስት ነገሮች ላይ አደራ፦
①) የአላህን ኪታብ "ቁርአን" አጥብቀህ ያዝ
②) ቅናቻውን "የመልእክተኛው መንገድ" ተከተል
③) ቢድአ "በዲን ላይ ጭማሬ" ተጠንቀቅ።
📚 شرح المنظومة الحائية (ص٥٦)
t.me/https_Asselfya
👍1