💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.67K subscribers
1.29K photos
494 videos
124 files
5.16K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
ምንም ያክል ዉድ የሆነ ምግብ ልትበላ ትችላለህ !
ግን እመነኝ ከእናትህ ምግብ የበለጠ የሚጣፍጥ የትም አታገኝም

✍️
ድናቸዉን ለመማር ደፋ ቀና በሚሉ ሁሉ የአላህ እዝነት አይለያቸዉ

«እውቀትን ተማሩ እውቀትን መማር ዒባዳ ነውና  ሰውየው እውቀትን በመማር ላይ እስከሆነ ድረስ ጂሀድ ላይ ነው ያለው»።

ሙዓዝ ኢብኑ ጀበል

📚መዳሪጁ ሳሊኪን (246-3)

t.me/https_Asselfya

በርቱ ጠንክሩ ማለቴ እንጠንክር!
👍1
04-شرح السنة للبربهاري
ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ሸይኽ ኣደም
🔖 አዲስ ተከታታይ ትምህርት

📚 شرح السنة للبربهاري - ٠٢

✸| ክፍል 04

🎙በሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም

👉የኪታቡን pdf ለማግኘት
t.me/https_Asselfya/6108
ما نصيحتكم لرجل يريد يتزوج الثانية ومقصده تطبيق السنة فقط ؟
للشيخ العلامة / عبدالعزيز البرعي حفظه الله
☑️ ሁለተኛ ማግባት ሱና እንደሆነ ብዙዎች ሲናገሩ ይሰማል !?

ነገር ግን ሼኩ ሱና መሆኑን የሚጠቁም ማስረጃ አላውቅም ይሉናል

🎙الشيخ عبد العزيز بن يحيى البرعي حفظه الله

በደንብ እናድምጠው ከመልሱም ባሻገር ምክራቸዉም በጣም ልብ አርስ ነዉና እንመከርበት

https://t.me/https_Asselfya
« ሙዕሚን»
☞የተግባር ሰው ነው፡፡
☞ በንግግሩም ቁጥብ ነው፡፡
☞ሲናገር እፍረት (ሀያእ) አለው፡፡
☞ከተናገረም የሚናገረው መልካምን ብቻ ነው፡፡
አሏህም (ሱብሃነሁ ወተዓላ )እንዲህ ይላል

وَقُل لِّعِبَادِى يَقُولُوا۟ ٱلَّتِى هِىَ أَحْسَنُ ۚ

ለባሮቼም በላቸው፡- ያችን እርሷ መልካም የኾነችውን (ቃል)ይናገሩ፡፡

📚[አል-ኢስራእ ፣53

t.me/https_Asselfya
የሙናፊቆች ባህሪያት


« ክፍል   ⓸»

🍁ሪያእ(እዩልኝ) ማለት፦አንድ ሰዉ የአምልኮን ተግባር ሲፈጽም  ሰዎች አይተዉ እንድያደንቁት  እንድያወድሱት እና እንድያሞግሱት በመፈለግ ግልፀ አድርጎ  መስራት ማለት ነዉ።

🍁ሱምዓ(ስሙልኝ)ማለት፦ደግሞ አንድ ሰዉ የአምልኮን ተግባር ሲፈጽም ሰዎች ሰምተዉ  እንድያደንቁት እንድያወድሱት እና እንድያሞግሱት በመፈለግ መናገር ማለት ነዉ።

🍁ሪያዕ እና ሱሙዓ ከትነሹ ሺርክ አይነት የሚመደብ ሲሆን ከትልቁ ሽርክ አይነት ዉስጥም ሊካተት የሚችልበት አጋጣሚ አለ። እሱም

1◅እዩልኝ እና ስሙልኙ መሰረታዊ እምነት ላይ ሲሆን። በልቡ ዉስጥ የሌለን እምነት ህይወቱንና ንብረቱን ለመጠበቅ ሲል በግልፀ የሚናገር እና የሚተገብር ከሆነ።

2◅እዩልኝ እና ስሙልኙ  ከስራዉ ከበለጠ።
3◅በሚሰራዉ ስራ በሚናገረዉ ንግግር ከአላህ ፊት ይልቅ የዱንያን ጥቅም የሚያስበልጥ እና የሚያስቀድም ከሆነ።

       የንፍቅና  ፍርድ/ብይን
      ➬➮➬➮➬➮➬➮➬

ንፍቅናዉ በዓቂዳ ላይ የተመሠረተ ከሆነ ትልቁ የንፍቅና አይነት ሲሆን እሱም ባለቤቱን ከእስልምና  ሃይማኖት  የሚያስወጣ ግልፀ ክህደት ነዉ።

ከዚህ ንፍቅዉ ሳይፀፀት ከሞተ ከገሃነብ  አዝቅጥ ዉስጥ ዘዉታሪ  ይሆናል።

በዱኒያ ላይ መልካም ስራ ቢሰራ ስራዉ  ንፍቅናዉ ያጠፋበታል(ያብስበታል)። ሰረቶ እንዳልሰራ ይሆናል።

قال تعالى: { إِنَّ ٱلۡمُنَـٰفِقِینَ فِی ٱلدَّرۡكِ ٱلۡأَسۡفَلِ مِنَ ٱلنَّارِ وَلَن تَجِدَ لَهُمۡ نَصِیرًا }

አላህ  እንድህ ይላል፦ሙናፍቃን በእርግጥ ከእሳት ከታችኛዉ አዘቅት ዉስጥ ናቸዉ። ለእነርሱም ረዳት አታገኝላቸዉም። ( አን_ኒሳእ:145)

قال تعالى:{ وَعَدَ ٱللَّهُ ٱلۡمُنَـٰفِقِینَ وَٱلۡمُنَـٰفِقَـٰتِ وَٱلۡكُفَّارَ نَارَ جَهَنَّمَ خَـٰلِدِینَ فِیهَاۚ هِیَ حَسۡبُهُمۡۚ وَلَعَنَهُمُ ٱللَّهُۖ وَلَهُمۡ عَذَابࣱ مُّقِیمࣱ }

አላህ እንድህ ይላል፦ ወንድ እና ሴት ሙናፊቆች፤ከሐድዎችንም አላህ የገሀነብን እሳት በዉስጧ ዘዉታሪዎች ሲሆኑ ቃል ገብቶላቸዋል። እርሷ በቂያቸዉነት።አላህም ረግሟቸዋል።እነርሱም ዘዉታሪ ቅጣት አላቸዉ። (አት_ተዉባህ :68)

🍁ከእዚህች አያህ ዉስጥ ሙናፊቆች፦

1➛በገሃነም እሳት ዉስጧ ዘዉታሪዎች መሆናቸዉ።
2➛ለእነርሱ ገሃነም በቂያቸዉ እንደሆነች።
3➛አላህም እንደረገማቸዉ እና
4➛እነርሱም  ዘዉታሪ ቅጣት እንዳላቸዉ ተጠቅሷል።


✍️አላህም አንድን ስራ የሚቀበለዉ በሁለት መስፈርቶች ነዉ።

1▻ለአላህ ብሎ ጥርት ተደርጎ የተሰራ ስራ ሲሆን፤
2▻የመልእክተኛዉን ፈለግ መከተል (የእሳቸዉን ትእዛዝ መሰረት በማድረን)የተሰራ ሲሆን ነዉ። ከእዚህ ዉጭ ያለን ስራ አላህ አይቀበልም።

📔 ይቀጥላል ኢንሻ አላህ................

➴➷➴➷➴➷➴➷➴➷➴➷➴
https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
▪️قال ابن القيم رحمه الله تعالى

➷‏"القلب كلما اشتدت به الغفلة؛‏اشتدت به القسوة،‏فإذا ذكر الله ذابت تلك القسوة،‏كما يذوب الرصاص بالنار"…
‏…
☑️ ኢብኑል ቀይም  አላህ ይዘንለትና እንዲህ ይላል።
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
➡️አንድ ሰው አላህን ከማውሳት (ከዚክር) በራቀ ቁጥር የቀልብ ድርቀት እየጨመረ እና ቀልቡ እየደረቀ ይሄዳል።

♦️ነገር ግን አላህን በሚያወሳ (በሚዘክር) ጊዜ  ሊድ የተባለው ማእድን በእሳት እንደሚቀልጠው ያቺ የቀልብ ድርቀት እንደዛ ቀልጣ ትጠፋለች።
📚[‏الوابل الصيب (١٤٦)]
t.me/https_Asselfya
05-شرح السنة للبربهاري
ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ሸይኽ ኣደም
🔖 አዲስ ተከታታይ ትምህርት

📚 شرح السنة للبربهاري - ٥

✸| ክፍል 05

🎙በሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም

👉የኪታቡን pdf ለማግኘት
t.me/https_Asselfya/6108
ወዳጄ! እውነተኛ ጓደኝነት ማለት በእድሜ የማይለካ፣ በችግሮች የማይገታ፣ በማገኘት ያልተጀመረ፣ በማጣት የማይቀየር፣ በአኼራ መሳበሰቢያ፣ የሰብአዊነት ጥምረት ነው‼️

منقول
አይዞሽ አትፍሪ!!

ሰለፍይዋ ቆንጆ አይዞሸ አትፍሪ
ቆርጠሽ በመነሳት ዲንሽን ተማሪ
ያወቅሻትን አያ ላላወቁት አቅሪ
እደ መሀይሞች ወደኋላ አትቅሪ
አላማሽ ከሆነ ዲንሽን ለመማር
ዱንያ አኼራሽን ሁሉን ለማሳመር
ተጠጊ ከነርሱ ብዙ ጀግኖች አሉ
በአሉባልታ ወሬ የማይታለሉ
አብሽሪ ተማሪ ጧት ማታ የሚሉ
እኛን ማስተማሩ የማይሰለቻቸዉ
ሁሌም ፈገግታ አለ ከፊታቸዉ
እናማ ጀግናዬ አይዞሽ አትፍሪ
ከምርጥ እህቶችሽ ዲንሽን ተማሪ!!

https://t.me/Al_Assery
ከቢድአ ባለቤቶች ጋ መቀማመጥን እንጠንቀቅ!!

☑️ ሸህ ሷሊህ አልፈውዛን "አላህ
ይጠብቃቸው" እንዲህ አሉ።

ከቢድአ ባለቤቶች ጋር የሚቀማመጥ የሆነ ሰው ለዚህ ጥፋት ቅጣቱ የዲን ግንዛቤ ይነፈጋል።

📙إتحاف القارئ 318/2
➘➘➘➘
t.me/https_Asselfya
☑️ የልብ ንጽህና
〰️〰️〰️〰️
የሰዉ ልጅ ከምንም በላይ ደስተኛ የሚሆነዉ ልቡ ሰላም የሚያገኘዉ ዉስጡ ላይ ለወንድሙ ፣ለእህቱ ጥላቻ የሌለዉ ልብ አላህ ሲያድለዉ ነዉ

አማ ጥላቻ ምቀኝነት ሼር ማሠብ ካለ የሠዉ ልጅ ከዚህ በላይ ሊሸከመዉ የሚችል ከባድ ሸክም አይኖርም።

በየጊዜዉ ቤታችን ካላፀዳነዉ እንደሚቆሽሸዉ በሸረሪት ድር እንደሚሞላዉ ሁሉ ፦ቀልብም (ልብም)በየጊዜዉ ስራየ ተብሎ ካልተጸዳ ይቆሽሻል፡ይበላሻል ይታመማል።

✍️
https://t.me/https_Asselfya
ሴት ልጅ ዉጭዋ ኒቃብ እደሚያስፈለጋት ሁሉ ዉሰጠዋ ደጎግሞ ሀያዕ ያሰፈልጋታል

ጨዋነት የሙስሊም መገለጫ ነው

መልካም ለይል.....
☑️ ቢድአ የሆነዉ የፍች አይነት
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
)የወር አበባ ላይ ሆና መፍታት
) ጡሁር ላይ ነበረች ግን ግንኙነት (ኢጅማእ)አድርጎ መፍታት

የወር አበባ ላይ ሆና አንድ ሰዉ ሚስቱን ቢፈታት ከወር አበባዋ እስከምትፀዳ ድረስ   ሊመልስ (ረጃእቱ)ሊል ይታዘዛል።

📚ተፍሲር ከሱረቱል ጦላቅ የተወሰደ..
t.me/https_Asselfya
✍️