💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15.1K subscribers
4.47K photos
2.08K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
ኢናሊላሂ ወኢናኢለይሂ ራጅዑን! ~ የሰዉን ልጅ ገል የሚሰድ እንደ ጭፍን መከልት ያለ በሽታ የለም! አላሁመ ሙስተአን! ግን እወቁ መፀሀፉ ብታቀጥሉት ምንም ቅንጣት ኡስታዞቻችንን አትጎዷቸዉም! ምክንያቱም ፀሀይን መጋረድ አትችሉም ! ገና ታሪክ ይሰራሉ አላህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይወፍቅልን ! እናተ ዘንድ ያለ ብታቃጥሉ ገንዘባችሁንም አብራችሁ እንዳቃጠላችሁ እወቁ !! ሚሊዎኖች ዘንድ መፀሀፎቹ አሉ!…
🛑👉በመጨረሻም መልእክቴ "፦

ሰዉን በጭፍን አንከተልም። የኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር እና የኡስታዝ ሳዳት መፀሀፎች ዉስጣቸዉ ያነበባቸዉ ያቃል ምን እንዳለ እንደዉም አቃጣዬቹ ራሱ ጭልጥ አድርገዉ አንብበዉ ጭፍን ጥላቻ ስላለባቸዉ ነዉ ወደ ማቃጠል የሄዱ እንጅ ሌላ አይደለም! ! እማ የእነዛኞቹ መፀሀፍ መች አቃጠሉ የሁለቱ ብርቅዬ ኡስታዞች ጥላቻ ስላለባቸዉ ብቻ ለይተዉ ያቃጠሉ ነዉ። እንግድህ ቻሉት እነሱ አላህዬ ሰጥቷቸዋል ዒልም ከአደብ ጋር የሰዎች ሙሀባም ወፍቋቸዋል ይሄ የአላህ ችሮታ ነዉ ምንም ማድረግ አይቻል።

مُوتُوا۟ بِغَیۡظِكُمۡ ‼️


🛑👉እህቶች ሆይ እንደዉ ቅድሚያ ቁጭ ብለን እንቅራ ረድ ከማሯሯጥ ራሳችንን እናቅብ! ስለማይጠቅመን ረድ የሚደራረጉ በእዉቀታቸዉ ነዉ እኛ ግን ያለ እዉቀት ከማጨብጨብ እንራቅ ! ሰዉን በጭፍን መከተል ምንም አይጠቅምም መጨረሻዉ የከፋ ነገር ላይ ይጥለናል ! እና አንገታችን ደፍተን እንቅራ ነዉ በዒልም እንታጠቅ የመጣሁ ሁሉ እያወዛወዘ ሊወስደን አይችልም ትክክለኛ መሳሪያ(ዒልም)ካለን ። በዚህ ጉዳይ ላልመለስ እችላለሁ እንደ አስፈላጊነቱም ልመለስ እችላለሁ።


አሁን ቀጥታ ወደ ነባር ትዉዉሳችን፣ ፈገግታችን እሄዳለሁኝ መልካም ጊዜ.... ✍️

=
ቁርአን ጁዝ ⑳
الشيخ علي الحذيفي
ቁርአን በረመዷን አብረንእናኽትም!
∼∼∼∼∼∼∼∼∼∼∼∼∼

ጁዝ  ⑳

🎙الشيخ علي الحذيفي حفظه الله

«۞ከሱረቱል ነምልአንቀፀ 56 እስከ ዓንከቡት ነምል  አንቀፀ 45»

=
t.me/https_Asselefya1/18888
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
🛑👉ካላፈርክ ያሻህን ስራ ! ~ وَعَنْ أبي مسْعُودٍ عقبة بن عمرو الأنْصَارِيِّ  البدري رَضِيَ اللّٰـهُ عَنْه قَالَ: قَالَ النَّبيُّ ﷺ: إنَّ مِمَّا أدْرَكَ النَّاسُ مِنْ كَلامِ النُّبُوَّةِ الأولَى: إذَا لَمْ تَسْتَحِ فَاصْنعْ مَا شِئْتَ : رواهُ  البخاري ⃝👉የአንሷር ጎሳ አባልና…
🛑👉እመንና ቀጥ በል !

~
عن أبي عمرو وقيل أبي عمرة   سفيان بن عبد الله  ، رضي الله عنه قال : قلت : يا رسول الله ، قل لي في الإسلام قولا لا أسأل عنه أحدا غيرك ، قال : ( قل آمنت بالله ، ثم استقم )  رواه مسلم 


ከአቡ ዐምር _አቡ ዐምራ ነዉም ተብሏል፦ ሱፍያን ኢብኑ ዐብዲላህ ረዲየለሁ አንሁ  ተይዞ" የአላህ መልእክተኛ  ሆይ! በኢስላም ዉስጥ ካንተ ዉጭ ሌላን የማልጠይቅበትን ነገር ንገረኝ" አልኳቸዉ ። እሳቸዉም "በአላህ አመንኩ በልና ከዚያ ቀጥ በል"አሉኝ። ሙስሊም ዘግበዉታል።( 38)

ትንሺ ማብራሪያ፦  በኢስላም ዉስጥ ካንተ ዉጭ ሌላን የማልጠይቅበት"የሚለዉ ከሳቸዉ በኋላ የሌላ አካል ትንታኔ የማይሻ ጠቅላይና ግልፀ የሆነ ምክር ማለት ነዉመልእክቱ የሚከተለዉ የቁርአን አንቀፀ መልእክት ነዉ።

إِنَّ ٱلَّذِینَ قَالُوا۟ رَبُّنَا ٱللَّهُ ثُمَّ ٱسۡتَقَـٰمُوا۟ تَتَنَزَّلُ عَلَیۡهِمُ ٱلۡمَلَـٰۤىِٕكَةُ أَلَّا تَخَافُوا۟ وَلَا تَحۡزَنُوا۟ وَأَبۡشِرُوا۟ بِٱلۡجَنَّةِ ٱلَّتِی كُنتُمۡ تُوعَدُونَ }

«እነዚያ "ጌታችን አላህ ነዉ"  ያሉና ከዚያም ቀጥ ያሉት "አትፍሩ፣አትዘኑም፣በዚያችም ተስፋ ቃል ትደረግላችሁ በነበረችዉ ጀነት ተበሰሩ! በማለት በነሱ ላይ መላእክት ይወርዳሉ።( ፉስሲለት:30)


☞"በአላህ አመንኩ በል"  የሚለዉ አላህ እንድታምኑ ባዘዛችሁ ነገሮች በሙሉ ማመንን ያጠቃልላል። "ከዚያም ቀጥ በል" የሚለዉ ለአላህ ትእዛዛት ታዛዥነትንና ፀናትን ይጠይቃል። ስለዚህ ኢማንና ኢስቲቃማ ባንድ ላይ ሲደመሩ  የኢስላም ሃይማኖትን መርሆችና ህግጋት ያጠቃልላሊ። ከሐዲሱ  የነብዩﷺ በአጭር ቃላት  ሰፊ መልእክት የማስተላለፍ ክህሎት የሚያሳይ ነዉ።

ከሐዲሱ የሚወሰዱ ቁም ነገሮች፦

ሶሐቦች ከነብዩ ﷺ ምክር ለመዉሰድ ምን ያክል ይቋምጡ እንደነበር  !

ፀናት ከኢማን ጋር ተደምሮ ያለዉ ዋጋ እጅግ የላቀ እንደሆነ!

⳼  ፀናት  ልክ እንደ ኢማን እስከ ህይወት ፍፃሜ ድረስ አብሮ ሊዘልቅ እንደሚገባ ከሐዲሱ እንማራለን።

=
↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓
http://t.me/https_Asselefya1
http://t.me/https_Asselefya1
ከፍቅር እዝነት ይቀድማል ! ምክንያቱም ፍቅር ተፈጥሮ ነዉ እዝነት ግን ተሰጦ ነዉ። ጨካኝም ማፍቀር ይችላል። ማዘን ግን አይችልም።

=
t.me/https_Asselefya1
ኹጥባ «የረመዷን ወር ስንብት እናዘካተል ፊጥር»
«አቡ ረይስ» ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም
🗳የረመዷን ወር ስንብት እና የዘካተል ፊጥር ብይኖች..!!

🫧👉በድጋሜ የተለጠፈ !!

🎙በአቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም

=
t.me/abu_reyyis_arreyyis
t.me/abu_reyyis_arreyyis
🫧አብሽሪ !
~


ችግር ባጋጠመሺ ጊዜ የጌታሺን አንጅ የችግርሺን ትልቅነት አታስቢ በእርሱ ሀይልና ጥበብ የማይፈታ  ችግር የለምና !!

=
t.me/https_Asselefya1
‏قال الإمام ابن القيم  رحمه الله



أوقات الإجابة الستة
:
1- الثلث الأخير من الليل
2- عند الأذان
3- بين الأذان و الإقامة
4- أدبار الصلوات المكتوبة
5- عند صعود الإمام يوم الجمعة
6- آخر ساعة من الجمعة

"الداء و الدواء"ص١٢ 

=
t.me/Mohammed_Siraj_Al_Kemissie
ቁርአን ጁዝ ②①
الشيخ علي الحذيفي
ቁርአን በረመዷን አብረንእናኽትም!
∼∼∼∼∼∼∼∼∼∼∼∼∼

ጁዝ  ②①

🎙الشيخ علي الحذيفي حفظه الله

«۞ከሱረቱል ዓንከቡት አንቀፀ 46 እስከ አሕዛብ አንቀፀ 30»

=
t.me/https_Asselefya1/18899
በረመዷን በየ አንዳዷ ቀን ከህሙማኖች ከደካሞች ጋር የሚያፈጥሩ ጀግኖች አያስቀኗችሁም ወይ !? ኢላሂ እኛንም ከኩሽና አዉጥተህ እንድህ ደካማ ባሮች ፈቃጅ እንሆን ዘንዳ አግዘን...!

=
ትክክለኛ ፈላጊሽ ምንም ዉስጥ ሁኚ ፈልጎ ያወጣሻል አታስቢ ! ቀኑ ሲደርስ ይመጣል!

=
ዉብ ስነ ምግባርሺ የሳበዉ ሁለዬ አብሮሺ ይኖራል! እና በዉብ ስነ ምግባር ራስሺን ገንቢ! ሜካፕ በመልቅለቅ ዉብ ለመሆን አትድከሚ ዉበት ያለ መልካም ስነ ምግባር 0+0=0 ነዉ።

=
t.me/https_Asselefya1
~አብሽሩ ተጠናከሩ እንጠናከር....

من قام ليلة القدر إيمانا واحتسابا غفر له ما تقدم من ذنبه


መልካም ለይል እኔንም አትርሱኝ እ ከዱዓችሁ መካከል አዉሱኝ ሚስኪኗ እህታችሁ እሺ!

=
ቁርአን ጁዝ ②②
الشيخ علي الحذيفي
ቁርአን በረመዷን አብረንእናኽትም!
∼∼∼∼∼∼∼∼∼∼∼∼∼

ጁዝ  ②②

🎙الشيخ علي الحذيفي حفظه الله

«۞ከሱረቱል አሕዛብ አንቀፀ 31 እስከ ያሲን አንቀፀ 37»

=
t.me/https_Asselefya1/18908
ትነቂ ትጠነቀቂ ዘንድ ሹክ ልበልሽ!
~


ወንድ ልጅ ካሞጋገሰሺ/ካደነቀሺ  ከዚያ አድናቆት እና ሙገሳ  አስቀጥሎ የሚያመጣልሺ  ነገር አትጠይቂኝ.....እእ  እና ምን ልልሺ ነዉ ጣጣ የሌላት ደንዳና ከአቋሟ ፍንክች የማትል ሴት ሁኚ በሙገሳ እና በአድናቆት ቶሎ አትሸነፊ እሺ !!

=
t.me/https_Asselefya1
ረመዷን የተቆጠሩ ቀኖች ነዉ መሄጃዉም ቀረበ ፀናት ፀናት....!!

الشيخ صالح العصيمي
=
t.me/https_Asselefya1
«የተወሰኑ ነብዩ ﷺምክሮች /ተግሳፆች !»
Abu_reyyis «ibnu imam»
🛑👉የተወሰኑ የነብዩﷺ ምክሮች /ተግሳፆች !!


🎙Abu_reyyis «ibnu imam»


👍ㅤ   ❍ㅤ     ⎙ㅤ     ⌲ 
ˡᶦᵏᵉ  ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ     ˢʰᵃʳᵉ

t.me/abu_reyyis_arreyyis
t.me/abu_reyyis_arreyyis