💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15.1K subscribers
4.47K photos
2.08K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
.

تقول امنا عائشة رضي الله عنها :

لو عرفتُ أيُّ ليلةٍ ليلةُ القَدر، ما سألتُ الله فيهـا إﻻ العافيـة

‏‌‏📚 مصنف ابن أبي شيبة (٢٤/٦)

=
🫧ትሸፈነው እንጂ !!
~~~

ትሸፈነው እንጂ በሞላ አካላቷ
ሂጃቧ ነው እንጂ የሴት ልጂ ውበቷ
ጀነት እንዲያስገባሺ ነውና ምኞቴ
የኽሊቁን ትእዛዝ አማኝቱ እህቴ

ክብሯን እንድትጠብቅ ዱርዬ እንዳይደፍራት፣
ሊያጠቃት የመጣ በሩቅ እድሸሻት፣
መጠበቂያ ክብርሺ
ባለጌና አንጃቢ በሩቅ እንዲፈራሺ

ስሟን እንድጠብቅ ሰውም እንዲያከብራት
በውበት ላይ ውበት እንዲጨምርላት

ለሴት ልጂ መሸፈን ይህን መረጠላት
ለማስቸገር ሳይሆን መልካም አስቦላት

✍️አቡ ዑበይዳህ ሶላሁዲን

=
t.me/selahudin_Islamic_knowlages
አንዳንድ "ኮመንታተሮች" አላህን ፍሩ ፅሁፍ በተለጠፈበት ግርግዳ ሁሉ እየሄዳችሁ ካልኮመትን አትበሉ።ከእነርሱ ጋር እልህ ተጋብታችሁ እላፊ ቃላቶችንም አትጣሉ።ድንበር ማለፍም በማንም ላይ ቢሆን የተወደደ አይደልም።ውይይትም እያላችሁ ለነርሱ ቦታ አታመቻቹ፡በእንደኛ አይነቱ የሚፈታ ነገር ቢኖር ዛሬ ሳይሆን ገና ከጅምሩ ቀደም ብለን እኛም የበኩላችንን እናደርግ ነበር።ስለዚህ እነዚህ በእኛ ላይ ድንበር ያለፉ ወንድሞቻችን ጋርም ይሁን ደናቁራን ተከታዮቻቸው ጋር እልህ አትጋቡ ለፃፉት ሁሉ ኮመንት ካልሰጠን እያላችሁ አደብ አትጣሱ።ብትችሉ ባለማወቅ የተሸወዱትን መረጃ እያቀበላችሁ እንዲነቁ ጥሩ ግንዛቤ እንዲወስዱ አድርጉ።


አቡ ዑበይዳ
t.me/AbuOubeida
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
አንዳንድ "ኮመንታተሮች" አላህን ፍሩ ፅሁፍ በተለጠፈበት ግርግዳ ሁሉ እየሄዳችሁ ካልኮመትን አትበሉ።ከእነርሱ ጋር እልህ ተጋብታችሁ እላፊ ቃላቶችንም አትጣሉ።ድንበር ማለፍም በማንም ላይ ቢሆን የተወደደ አይደልም።ውይይትም እያላችሁ ለነርሱ ቦታ አታመቻቹ፡በእንደኛ አይነቱ የሚፈታ ነገር ቢኖር ዛሬ ሳይሆን ገና ከጅምሩ ቀደም ብለን እኛም የበኩላችንን እናደርግ ነበር።ስለዚህ እነዚህ በእኛ ላይ ድንበር ያለፉ ወንድሞቻችን…
🛑👉በተለይ እህቶች በየ ቻናል ስር እየሄዳችሁ አላስፈላጊ ነገር የምትፀፉ ብታቆሙ መልካም ነዉ። እስኪ እንረጋጋ ፀጥ እንበል ! በርግጥ ነገሩ ስሜታችሁ ነክቶት ሊሆን ይችላል ግን ቻሉት! አብሽሩ ምንም አይደል ኖርማል ነዉ። እሺ። እነሱ ዘንድ ያለ ቢቃጠል እኛ ዘንድ ያለ ተቀማጭ ነዉ። በእጃችሁ የማታገኙ በቻናል እየፃፍን እናስተላልፋለን በpdf የተዘጋጀም አለ አዉርዳችሁ አንብቡ ! አታስቡ መልሶ ዳግም በብዛት ይታተማል! ሀሳብ አይግባችሁ እሺ።

🤙እና እስኪ ዋናዎቹ እዮ ቻናላቸዉ ምንም የለ እኮ የሚያጨበጭበዉኮ ከታች ያለ ቲፎዞዎቹ ናቸዉ። ታድያ ቲፎዞ ተከትለን ለምን እኛ የፊትና ማቀጣጠያ ማገዶ እንሆናለን ⁉️

⚠️
ስለዚህ እባካችሁ እህቶች በንደት ስሜት ተነስታችሁ ከመፃፍ ታቀቡ እደቡ ‼️ ኡስታዞቻችን አደብ ስርአት ያስተማሩን ተግባር ላይ እናዉለዉ ‼️ እዚህ ቻናል ያለች ሴት ሌላ ቦታ ሄዳ አላስፈላጊ ንግግር ስትናገር/ስትፀፍ እንዳላያት ስርአት ‼️

=
አላህን ማወቅ.pdf
3.6 MB
አላህን ማወቅ ድንቅ መፀሀፍ !!

በኡስታዝ ሳዳት ከማል حفظه الله

አንብብ ማንበብ ሙሉ ሰዉ ያደርጋልና !

=
መንዙማ መፀሀፍ.pdf
2.5 MB
🛑👉መንዙማ !!

እዉነታዉ፣ አደጋዎቹ እና መዘዞቹ

በኡስታዝ ሳዳት ከማል حفظه الله

የመንዙማ ኮተታ ኮተት እርቃኑ የቀረበት ድንቅ መፀሀፍ !!

ጥሩ ፀሀፊ ባትሆን ጥሩ አንባቢ ሁን !!

=
ቁርአን ጁዝ ②③
الشيخ علي الحذيفي
ቁርአን በረመዷን አብረንእናኽትም!
∼∼∼∼∼∼∼∼∼∼∼∼∼

ጁዝ  ②③

🎙الشيخ علي الحذيفي حفظه الله

«۞ከሱረቱል ያሲን አንቀፀ 38 እስከ ሱረቱል ዙመር አንቀፀ 31»

=
t.me/https_Asselefya1/18932
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
መንዙማ መፀሀፍ.pdf
🛑👉የኡስታዝ ሳዳት ከማል 3ቱ መፀሀፍ/እንድሁም ሌሎች ነጥቦችን  የያዘ አፕ ከplay store አዉርደዉ ይጠቀሙ! ሼር በማድረግ ለሌሎች ያካፍሉ..!!

=
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.Tewhide.sadatkemal
Tewhide and Shirk.pdf
3 MB
🛑👉ተዉሂድ እና ሺርክ የተሰኘዉ መፀሀፍ በpdf

በኡስታዝ ሳዳት ከማል حفظه الله

=
አልበያን_ጀምዒያ፣_ሱሪና_የተብዲዕ_ህግጋት.pdf
2 MB
አልበያን የተሰኘዉ መፀሀፍ በpdf

ጀምዒያ፣ ሱሪና የተብድዕ ህግጋት!

በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር حفظه الله

=
በመጨረሻው ቀን ማመን
Sadat
🛑👉በመጨረሻው ቀን ማመን

ከተራዊህ በፊት የተደረገ ዳእዋ

=
t.me/SadatKemalAbuMeryem
Forwarded from MuhammedSirage M.Noor (MuhammedSirage MuhammedNoor)
ተቅዋ እና አደብ የጠፋበት ዘመን ላይ ነን ...

አላህ ይዘንልን ! ... አላህ ይመልሰን !
ቁርአን ጁዝ ②④
الشيخ علي الحذيفي
ቁርአን በረመዷን አብረንእናኽትም!
∼∼∼∼∼∼∼∼∼∼∼∼∼

ጁዝ  ②④

🎙الشيخ علي الحذيفي حفظه الله

«۞ከሱረቱል ዙመር አንቀፀ 46 እስከ ሱረቱል ፉሲለት አንቀፀ 46»

=
t.me/https_Asselefya1/18942