💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15.1K subscribers
4.47K photos
2.08K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
ቁርአን ጁዝ ⑲
الشيخ علي الحذيفي
ቁርአን በረመዷን አብረንእናኽትም!
∟∟∟∟∟∟∟∟∟∟∟∟∟

«الليلة  (⑲)  رمضان ٥٤٤ټ

☞ጁዝ  ⑲

🎙الشيخ علي الحذيفي حفظه الله

«۞ከሱረቱል ፉርቃን አንቀፀ 21እስከ ሱረቱል  ነምል  አንቀፀ 55Âť

=
t.me/https_Asselefya1/18851
ስለቅናት ያለን የተዛባ አመለካከት እጅጉኑ የሚደንቅ ነው :: እውነቱን ልንገርሽ ከሌሎች ወንዶች ጋር ስታወሪ ቅር ካላለው ድሮውንም አልወደደሽም ; ከሌሎች ሴቶች ጋር መሆንህ ካላስከፋት እወድሃለሁ ያለችህ የውሸቷን ነው :: ከእውነተኛ ፍቅር መገለጫዎች መካከል ግንባር ቀደሙ ቅናት ነው :: ቅናት የተፈቃሪውን ሙሉ ማንነት የግላችን ብቻ ለማድረግ ከማሰብ የሚመነጭ እውነተኛ የፍቅር ስሜት እንጂ ከፊሎች እንደሚያስቡት ጥርጣሬ አይደለም :: እያወራሁ ያለሁት ስለ እውነተኛ ፍቅር መሆኑን ልብ ይሏል :: እናንተ ፍቅር ብላችሁ የምትጠሩት እፍ እፍን እዚያው.....
🌐 t.me/abdu_rheman_aman
🛑👉የጎዳና ላይ ኢፍጧር.....!
~

ኢስላም ደስ ያለንን ሁሉ ማድረግ አይደለም። ቁርአን የፈቀደዉን ሸሪዓ የፈቀደዉን የእዉቀት ባለቤቶች ግራ ቀኙ አይተዉ ያፀደቁትን ማድረግ የሆነ ጊዜ ላይ ይደረግ እንኳን ቢባል ጉዳቱ አመዝኖ ጎጂነቱ ከጊዜ በኋላ ጎልቶ ወጥቶ ይቅር ከተባለ ስሜትን ለኢስላም ተገዥ በማድረግ መተዉ ያለበትን ሁሉ መተዉ ነዉ።

=
t.me/https_Asselefya1
ኢማም ኢብኑል-ጀውዚይ ( አላህ ይዘንላቸውና፦

"ፈረስ እንኳ የእሽቅድድም ሜዳ ላይ የመጨረሻው ዙር ላይ ሲደርስ ኀይሉን አሟጦ ተጠቅሞ ሌሎች ፈረሶችን በመቅደም ከግቡ ላይ ቀድሞ ለመድረስ ይጥራል" ፣እነሆ ከፈረስ በላይ እንጂ በታች ልንሆን ፈፅሞ አይገባምና እኛም ወደ ጀነት በሮች በመልካም ስራ ልንሽቀዳደም ይገባናል፡፡” ይላሉ

አላህ ይወፍቀን!
ጥቂት ነጥቦች ስለ ኢዕቲካፍ!
~
* ትርጓሜው፦ ለአላህ ዒባዳ ለመፈፀም በማሰብ መስጂድ ውስጥ መቆየት ማለት ነው።
* ብይኑ፦ በቁርኣን በሱና የተረጋገጠ ሙስተሐብ (የተወደደ) ዒባዳ ነው። ስለት ለተሳለበት ሰው ግዴታ ይሆናል። አዕቲካፍ ለሴቶችም የተፈቀደ ነው።
* አላማው፦ ልብንም አካልንም ስብስብ አድርጎ በዒባዳ መጠመድ ነው። ኢዕቲካፍ የገባ ሰው ከትርፍ ወሬ፣ ከትርፍ ቅልቅል፣ ከትርፍ እንቅልፍ መቀነስ ይገባል።
* ጊዜው፦ አብዛኞቹ ዑለማእ ዘንድ በረመዷንም ይሁን ከረመዷን ውጭ መፈፀም ይቻላል። በላጩ ጊዜ ግን ረመዷን ነው። ከረመዷንም የመጨረሻዎቹ አስሮቹ የበለጡ ናቸው።
* ቦታው፦ ለወንድም ይሁን ለሴት መስጂድ ውስጥ ብቻ ነው።
* የጀመረ ሰው መጨረስ ግዴታ ነው? የሚያስገድድ ማስረጃ የለም።
* ዝቅተኛው ጊዜ ምን ያህል ነው? ገደብ የለውም። ያሰኘውን መጠን ያክል ነይቶ መቀመጥ ይችላል።
* ኢዕቲካፍ የገባ ሰው ለመፀዳዳት መውጣት ይችላል። የታመመን ለመጠየቅ፣ ጀናዛ ለመሸኘትና መሰል ጉዳዮች ግን አይወጣም። ግንኙነት፣ ግብይት፣ ስራ መስራት አይቻልም። ኢዕቲካፍ ላይ እያለ የታመመ ሰው መታገስና መቆየት የሚችል ከሆነ መውጣት የለበትም።
* የረመዷን የመጨረሻዎቹን አስር መግባት የፈለገ መቼ ይጀምር? የረመዷን 20ኛው ቀን ፀሐይ ስትጠልቅ።
* የሚወጣበት ደግሞ ረመዷን ተጠናቆ የዒድ ሌሊት ሲገባ ነው። ወላሁ አዕለም።

=
* ቴሌግራም ቻናል፡- https://t.me/IbnuMunewor
* ፌስቡክ፦ https://www.facebook.com/Ibnu.Munewor?mibextid=ZbWKwL
* ዋትሳፕ፦ https://whatsapp.com/channel/0029VaA3X1e5kg7BlsJboa2M
Forwarded from Dr. Seid Mussa
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
*ذَهَبَ الظَّمَأُ، وَابْتَلَّتِ الْعُرُوقُ، وَثَبَتَ الْأَجْرُ إِنْ شَاءَ اللَّهُ*

*الشيخ الدكتور أحمد محمد طاهر - وفقه الله*
🗳ኢላሂ.....

• اللَّهُمَّ تسمعُ كلامي، وترَى مكاني، وتعلمُ سرِّي وعلانيتي، لا يخفى عليك شيءٌ من أمري، أنا البائسُ الفقيرُ، المستغيثُ المستجيرُ، والوَجلُ المُشفقُ، المقرُّ المعترفُ بذُنوبي،
أسألكَ مسألةَ المسكين، وأبتهلُ إليكَ ابتهالَ المُذنبِ الذَّليلِ، وأدعوكَ دُعاءَ الخائفِ الضريرِ، من خضعتْ لكَ رقَبتُهُ، وفاضتْ لكَ عيناهُ، وذلَّ جسدهُ، ورَغِمَ أنفهُ لكَ، اللَّهمَّ لا تجعلني بدُعائِكَ ربِّ شقيًا، وكُن بي رؤوفًا رحيمًا، يا خيرَ المسؤولين، ويا خيرَ المُعطينَ"

‏‌‏⤜ ‏زاد المعاد لابن القيِّم (٢٨٧)
=
ኑማ ዛሬ ተቀበሉኝ እንግዳ መጥቷል አቀባበል አድርጉ
ለተወሰነ ጊዜ ከሚድያ ጠፍታ የነበረችዉ የፋሩቅ እናት ዛሬ ተመልሳለች🌹 እንግድህ ብቻዬ አይደለሁም እሺ አለችኝ እህቴ አጋዥ ኢንሻ አላህ በጋራ መልካም ነገሮች የምናስተላልፍላችሁ ይሆናል ! እስከዛሬ በፓስቴ ያቃጠልኳችሁ ለሷ ተናግራችሁ ማስኮርኮም ይቻላል ህእ !


🌹አህለን ወሳህለን ያኡም ፋሩቅ ቤት ቤትሺ🌹 ወደ ምትወጃት ቤትሺ በሰላም መመለስሽ ደስ ብሎኛል መልካም ጊዜ....!

=
09 ፈዳኢሉል ቁርአን
አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
❝አዲስ  ኪታብ  ቂርአት❞
⏡⏡⏡⏡⏡

📔ኪታብ፦ «ፈዳኢሉል ቁርአን »

☞ ክፍል  09

⭞የኪታብ  𝐏𝐷𝑭 t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/12650

🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ

    ↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓
https://t.me/https_Asselefya1
ትኩረትሺ የጎዳሺ ነገር ላይ ከሆነ ህመምሺ ሳያቋርጥ ይቀጥላል! ትኩረትሺ ከጉዳቱ ያገኘሺበት  ትምህርት ላይ  ከሆነ ግን  ታድጊያለሺ !

=
t.me/https_Asselefya1
ለፈገግታ ያክል ነዉ!
~

ሁሉም ያልፋል አንቺ ግን በኛ ሰፈር አታልፊም!

ከሚድያ ስዘዋወር ፈገግ ያደረገችኝ ፁሁፍ ነች!

=
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
ኑማ ዛሬ ተቀበሉኝ እንግዳ መጥቷል አቀባበል አድርጉ ለተወሰነ ጊዜ ከሚድያ ጠፍታ የነበረችዉ የፋሩቅ እናት ዛሬ ተመልሳለች🌹 እንግድህ ብቻዬ አይደለሁም እሺ አለችኝ እህቴ አጋዥ ኢንሻ አላህ በጋራ መልካም ነገሮች የምናስተላልፍላችሁ ይሆናል ! እስከዛሬ በፓስቴ ያቃጠልኳችሁ ለሷ ተናግራችሁ ማስኮርኮም ይቻላል ህእ ! 🌹አህለን ወሳህለን ያኡም ፋሩቅ ቤት ቤትሺ🌹 ወደ ምትወጃት ቤትሺ በሰላም መመለስሽ ደስ…
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته

አህለን ፊኪ ኦኽታየ!

➪በእኔ መጥፋት ያሰባችሁ የተጨነቃችሁ ውድ የሱና እህቶቼ ይሄው በሰላም ተመልሻለሁ። በተለይ የኢብኑ ተይሚያ ተማሪዎች የብዙወቻችሁ አካውንታችሁ ስለጠፋኝ በውስጥ መግባት አልቻልኩም!!

➙ረመዳናችንን ሁላችንም እንጠቀምበት በኢባዳችን ላይ እንጠንክር። ረመዳንን ፁመው ከተጠቀሙበት ያድርገን! በመልካም ዱዐችሁ አንረሳሳ።
➪መልካም ጓደኛ ሁለት ውብ የሂወት ኡደቶችን ይለግሰሀል"አንደኛው አዚህ ዱንያ ላይ ሲሆን" "ሁለተኛው ደግሞ ጀነት ውስጥ ይሆናል"

➩መልካም ጓደኞች «ወደ አሏህ መንገድ ይጠሩሀል» «ከጠፋህባቸው ይፈልጉሀል…» ከተዘናጋህ… አስታውሱሀል»

«…በዱአቸው ውስጥ ያስታውሱሃል» «ጀነት ውስጥ ፈልገውሀል። እናማ በእነዚህ ውድ በሆኑ ቀናቶች በዱዐ ላይ እንበርታ ዱአ ስናደርግ እንተዋወስ!

"አሏህ ሶሊሆቹን አድርጎ ከሶሊሆቹ ያወዳጀን ከሶሊሆቹ ጓደኞቻችን አይነጥለን በያሉበት ይጠብቅልን "
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
👆👆👆👆👆👆👆የሸይኽ ተብየው የአቡዘር  ሀሰን ፈታዋ በዚህ መልኩ ተግባር ላይ ዋለ👇👇👇

የኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር፡ የኡስታዝ ሳዳት ፡ኪታብ ሲያቃጥሉ ተመልከቱ!!!!

ግን እንዳትደነግጡ እንዳትተክዙም👉 የሸይኹል ኢስላም  ኢብኑተይምያ ጥላቶች አይደለም ኪታቡን አሱን ለማቃጠል አስበው ነበር ግን የሸይኹ እውነታ አዚህ ደረሰ

ከሚገርመው ወላሂ እነሸምሱ ጉልታ አሁን ሁሉ ሊንኩን አያጠፉ የኢብኑ ሙነወርን ፅሁፍ ሸር ያረጋሉ የነሱ በማስመሰል ይጠቀሙበታል‼️ ሸኾቻችን እሚሎቸው እንዳይጥሱ ግን ኪታቡን አቃጠሉት።

ወላሂ ለብቻ ካገኟቸው ሊገሏቸው እንደሚችሉ አትጠራጠሩ ቢሞቱ እራሱ ባጋጣሚ እነሱን መጠርጠሬ አይቀርም አላህ ይጠብቃቸው

አህባሽ ይህን አላረገም ተብሊغ ይህን አላረገም
ነገራቶችን አለቦታው አጥባቂ ሰው ግን
ሶሀብች ላይ ድበር ያለፈና የገደሉባቸው አጋጣሚወች ብዙ ናቸው!!!!!

وفي سنن النسائي من حديث ابن ؚباس: أن رسول الله -صلى الله عليه وسلم- قال: إياكم والغلو في الدين، فإنما أهلك Ů…ن كان قبلكم الغلو في الدين,

https://t.me/abu_hassan_aliy_yusuf
https://t.me/abu_hassan_aliy_yusuf
شـبـاب السـلــفـــيـــيــن
👆👆👆👆👆👆👆የሸይኽ ተብየው የአቡዘር  ሀሰን ፈታዋ በዚህ መልኩ ተግባር ላይ ዋለ👇👇👇 የኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር፡ የኡስታዝ ሳዳት ፡ኪታብ ሲያቃጥሉ ተመልከቱ!!!! ግን እንዳትደነግጡ እንዳትተክዙም👉 የሸይኹል ኢስላም  ኢብኑተይምያ ጥላቶች አይደለም ኪታቡን አሱን ለማቃጠል አስበው ነበር ግን የሸይኹ እውነታ አዚህ ደረሰ ከሚገርመው ወላሂ እነሸምሱ ጉልታ አሁን ሁሉ ሊንኩን አያጠፉ የኢብኑ ሙነወርን ፅሁፍ…
ፋራ ሲሰለጥን
-------------
ጀዝባ ሲቀብጥና ፋራ ሲሰለጥን፡
ማቃጠል ነው ደስታው የመረጃን ሳጥን፡
ግን ሀቅ አይቆሽሽም ምን እንኳን ቢቀጥን፡
-------------------------
በዘረኝነት ውስጥ ገብቶ ተተብትቦ፡
ሀቅን እየጠላ ርክሰትን አንግቦ፡
ከኋላ ከፊቱ በስሜት ተከቦ፡
ጀዝባ ነቃሁኝ ሲል እንደዚህ ነው አቦ፡
-------------------------
ለሚሰራው ስራ አያገናዝብም፡
ተግባሩ ያስጠላል ማንንም አይስብም፡
መረጃ የማይወድ ሀሳብ የማይወጥን፡
አእምሮ ላለው ሰው ግቡ የማይመጥን፡
እንደዚህ ይሆናል ፋራ ሲሰለጥን፡

      «በኑረዲን አል አረብ»

http://t.me/nuredinal_arebi
http://t.me/nuredinal_arebi
➩ባገኘነው አጋጣሚ ሁሉ ደጋግመን ልንለው ይገባል።

《اللهم إنك عفو تحب العفو فاعف عني》

➙አሏህ ሆይ! አንተ ይቅር ባይ ነህ ይቅር ባይነትም ትወዳለህና ይቅር በለኝ!!
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته

ዉድ እና የተከበራችሁ ቤተሰቦቸ እንደት ናችሁልኝ መጥቻለሁ ጁሙዓ ለት ምሽት ድንገት ቤታችን ኢንተርኔት ተቋርጦ ነበረ አሁን ተስተካክሏል ተመልሻለሁ ደግዬ ናችሁ አይደለ !? ተናፍቃችሁል !?

✍️ أم عثيمين بنت أراغاو
=
🗳አማናን መጠበቅ!
~


ባል ሾለ ሚስቱ የማይጨነቅ  ከሆነ አለባበሷ፣ አነጋገሯን፣  ለዉጧን ፣ የማይከታተል ከሆነ እንደፈለገች ስትሆን  አይቶ ዝም የሚል ከሆነ፣ የደረሰች ሴት ልጁ እንደ ህፃን  የሚያደርጋት የሚያቀብጣት ከሆነ  ያን አይቶ ምንም የማይል ምንም የማይቀይር ለአላህ ብሎ የማይቆጣ ተይ የማይል ከሆነ  አማና በልቷል !!

=
                    t.me/https_Asselefya1
شـبـاب السـلــفـــيـــيــن
👆👆👆👆👆👆👆የሸይኽ ተብየው የአቡዘር  ሀሰን ፈታዋ በዚህ መልኩ ተግባር ላይ ዋለ👇👇👇 የኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር፡ የኡስታዝ ሳዳት ፡ኪታብ ሲያቃጥሉ ተመልከቱ!!!! ግን እንዳትደነግጡ እንዳትተክዙም👉 የሸይኹል ኢስላም  ኢብኑተይምያ ጥላቶች አይደለም ኪታቡን አሱን ለማቃጠል አስበው ነበር ግን የሸይኹ እውነታ አዚህ ደረሰ ከሚገርመው ወላሂ እነሸምሱ ጉልታ አሁን ሁሉ ሊንኩን አያጠፉ የኢብኑ ሙነወርን ፅሁፍ…
ኢናሊላሂ ወኢናኢለይሂ ራጅዑን!
~
የሰዉን ልጅ ገል የሚሰድ እንደ ጭፍን መከልት ያለ በሽታ የለም! አላሁመ ሙስተአን!

ግን እወቁ መፀሀፉ ብታቀጥሉት ምንም ቅንጣት ኡስታዞቻችንን አትጎዷቸዉም! ምክንያቱም ፀሀይን መጋረድ አትችሉም ! ገና ታሪክ ይሰራሉ አላህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይወፍቅልን ! እናተ ዘንድ ያለ ብታቃጥሉ ገንዘባችሁንም አብራችሁ እንዳቃጠላችሁ እወቁ !! ሚሊዎኖች ዘንድ መፀሀፎቹ አሉ! ለአለም ተዳርሰዋል በነሱ ሰበብ ብዙዎች ሂወታቸዉ ተቀይሯል!

مُوتُوا۟ بِغَیۡظِكُمۡ !!

በጩሀት አላችሁ አላችሁ ግን ምንም ፍሬ ስላላገኛችሁ ደግሞ መፀሀፍ ማቃጠል ጀመራችሁ !? የመጨረሻችሁ ነገር ያሰጋል ወደየት እንደምትሄዱ ቀጥላችሁ አላህ ያቅናችሁ ያቅናን በጭፍን ከመከተል አላህ ይጠብቀን ኣሚን !!

=