قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚
1.55K subscribers
2.74K photos
915 videos
318 files
2.39K links
https://t.me/https_Aselefya

وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ
Download Telegram
وَالْفَجْرِ
(አል-ፈጅር - 1)
በጎህ እምላለሁ፡፡


የፈጅር  ወቅት አላህ ምሎበታል  የፈጅር ግዜዋ ከባድ እንደሆነ ለእኛ ለሰወች እንድንረዳ !!
ከወርቅ የበለጠች ውድ የሆነች
ሙናፊቆች የማይገኙባት ልዪ የሆነች ወቅት ናት!!
ጫጫታ የለለበት ረጋ ያለ ወቅት
ሰወች  ከተኙበት ለመነሳት የሚከብዳቸው  ከባድ የሆነች ሰዓት ብትኖር  አላህ ካገራለት ውጭ
ፈጅር ነው።
ረሡል ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም በሀድሳቸው
የፈጅር  እና የዒሻ ሶላት በሙናፊቆች ላይ ከባድ ናቸው ብለዋል።ከሙናፊቆች እንዳንሆን በወቅቱ እንድንሰግድ አላህ ያግዘን!!
=
👍2
{ یَسۡـَٔلُونَكَ عَنِ ٱلسَّاعَةِ أَیَّانَ مُرۡسَىٰهَاۖ قُلۡ إِنَّمَا عِلۡمُهَا عِندَ رَبِّیۖ لَا یُجَلِّیهَا لِوَقۡتِهَاۤ إِلَّا هُوَۚ ثَقُلَتۡ فِی ٱلسَّمَـٰوَ ٰ⁠تِ وَٱلۡأَرۡضِۚ لَا تَأۡتِیكُمۡ إِلَّا بَغۡتَةࣰۗ یَسۡـَٔلُونَكَ كَأَنَّكَ حَفِیٌّ عَنۡهَاۖ قُلۡ إِنَّمَا عِلۡمُهَا عِندَ ٱللَّهِ وَلَـٰكِنَّ أَكۡثَرَ ٱلنَّاسِ لَا یَعۡلَمُونَ }

[سُورَةُ الأَعۡرَافِ: ١٨٧]

~🌸
ስዴት  አስተምሮ   ይፈትናል ውጤት አለው
ችግርን
ሀብትን
ሶብርን
ፅናትን
መቻልን
መቻቻልን
ፍቅርን
መዋደድን
መስጠትን: ያስተምራል!!
ስደት ገብቶ ለተማረበት የስደተኞች ትልቁ
  መድረሳ ነው።
ገብቶ ለመማር ምዝገባ የሚጀምረው ከሀገር ሲወጡ ነው!! ፈተናው or ውጤቱ  ሀገር ሲመለሱ ነው  የሚታወቀው  ተምሮ ፈተናውን ያለፈ ሀገር ገብቶ በሁሉም ነገሮች ላይ ቀጥ ይላል በከኒቃብ አለባበስ ጀምሮ እስከ መንሀጅ ፅኑ ሁኖ ሳይንሸራተቱ ይዘልቃል ያኔ በፈተናው እንዳለፈች ይታወቃል!!

ከቦሌ ጀምሮ ኒቃብ ዝቅዝቅ ማድረግ  መገላለጥ  ከዛ ማውለቅ ከዛ ከመንሀጅ መንሸራተት የፈተናው  አለማለፍ የመውደቅ  ምልክት ነው።
ተምረን ተምረን  እንዳንወድቅ። የግድ ሰርተፍኬት አያስፈልገውም  ውጤቱ  ቀጥ ብሎ መፅናት  የሰረተፍኬት  ምትክ  ነው!!
=https://t.me/as_selefiy
قال عبدالله بن عمر رضي الله عنه :
አብደላህ ኢብኑ ዑመር እንዲህ አለ

قل لطالب العلم يتخذ له نعلين من حديد .

ለጣሊበል ዒልም ሁለት የብረት ጫማ እንዲለብስ ንገረው !

https://t.me/https_Aselefya
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የትልቅ ሰዉ ምክር ልብ ዉስጥ ይገባል

ሀቂቃ መማር መቅራት ብዙ ከመጠየቅ ያተርፋል!!

ተማር/ሪ ከዛ የተረፈውን ጠይቂ/ቅ........!
🎙ከማ ቃለ ሸይኹ
{ ۞ كُلُّ ٱلطَّعَامِ كَانَ حِلࣰّا لِّبَنِیۤ إِسۡرَ ٰ⁠ۤءِیلَ إِلَّا مَا حَرَّمَ إِسۡرَ ٰ⁠ۤءِیلُ عَلَىٰ نَفۡسِهِۦ مِن قَبۡلِ أَن تُنَزَّلَ ٱلتَّوۡرَىٰةُۚ قُلۡ فَأۡتُوا۟ بِٱلتَّوۡرَىٰةِ فَٱتۡلُوهَاۤ إِن كُنتُمۡ صَـٰدِقِینَ }

[سُورَةُ آلِ عِمۡرَانَ: ٩٣]

~🌸
خطبة أهمية الوقت
AudioTrim
♻️የጁሙኣ ኹጥባ

"የጊዜ አጠቃቀምና አንገብጋቢነት"


🎙በኡስታዝ ኢብራሒም ኸይረዲን

13/05/1446ዓ/ሂ

https://t.me/ibrahim_furii
Forwarded from "ዳሩል -ዒልም የእዉቀት ማዕዲ ! (ሀያት[]~ ሰለፍያ~[] የልባሞች እምነት የጀግኖች ጎዳና መመሪያሽ ቁርአን እንዲሁም ነዉ ሱ)
ምንኛ ያማረ ግጥም ነው :-

ولا تمشِ فوق الأرض إلاّ تواضعاً 
فكم تحتها قومٌ هم منك أرفعُ

በምድር ላይ ስትራመድ ተናንሰህ ሳትኩራራ ተራመድ ምድር በውስጧ እኮ ካንተ የትና የት የላቁ ሰዎችን ነው አቅፋ የያዘችው

نعم والله حق وحقيق بلا ريب
=
💯2
• ﴿فَٱذۡكُرُونِیۤ أَذۡكُرۡكُمۡ﴾.

- «سُبْحَانَ اللهِ».
- «الحَمْدُ للهِ».
- «لَا إلَهَ إلَّا اللهُ».
- «اللهُ أكْبَرُ».
- «لَا حَوْلَ وَلَا قُوَّةَ إلَّا بِاللهِ».
- «لَا إلَهَ إلَّا أَنْتَ سُبْحَانَكَ إنِّي كُنْتُ مِنَ الظَّالِمِينَ».
- «رَبِّ اغْفِرْ لِي وَتُبْ عَلَيَّ إنَّكَ أنْتَ التَّوَّابُ الرَّحِيمُ».

http://t.me/https_Aselefye

~🌸
☞ያላገባሽው እህቴ ስሚኝማ

√ ማግባት ፈልገሽ አሏህ አላሳካልሽም አልተሳካልሽም አይደል አትሰቢ አሏህ የፃፈው ሰአት ሲደርስ ላንቺ ያለው የትም አይሄድ ።
ግን ትዳር ህወትሽ ነው  የዱንያ የሚበልጠው የዕድሜሽ ቀይታሽ ሊሆን ይችላል ስለዚህ በአንቺ ምርጫ ሳይሆን አሏህ ህይወትሽን የሚሳምረውን በዱንያም በአኼራም ስኬታማ የሚደርግሽን  ምልካሙን ባሪያውን ይስጥሽ ዘንድ ከዱአ እዳትቦዝኒ ! አንቺም መልካም ሆነሽ በመገኝት ላይ ጠክሪ!

ጌታችንም  እንዲህ ብሎናል
وَٱلطَّیِّبَـٰتُ لِلطَّیِّبِینَ وَٱلطَّیِّبُونَ لِلطَّیِّبَـٰتِ

√ ትልቁ ልነግርሽ የምፈልገው!
ያለሽበት ጊዜ ሀላፍትና የሌለብሽ ጊዜ  ነው።
ላጤ ሆነሽ እስከምታገቢ  ያለሽበት ጊዜ ካገባሽ ብኃላ  አታገኝውም።

አግብተሽ ልጅ እስከምትወልጅ ያለሽበትን ጊዜ ከወለድሽ ብኃላ አታገኝውም።

√ ወደ ትዳር ስገቢ ብዙ ሀላፍትና ትቀበያለሽ ሀላፍትናን መወጣት ውዴታ ብቻ ሳይሆን ግዴታሽ ነው ስለዚህ ስበቡን እያደረሽ ያለሽበትን የጊዜ ኒዕማ በኸይር ነገር ተሯሯጪበት። ዛሬ ያለሽበትን ጊዜ መጠቀም ካልቻልሽ ነገ እናትነት ደረጃ ስደርሽ እቅልፍም በምፈልጊበት ጊዜ መታኛት አትችይ።
ዛሬ ጊዜሽን በአግባቡ መጠቀም ከቻልሽ ነገም ጠክረሽ ሀላፍትናሽን ትወጫለሽ።

√ ይሄን ስልሽ  ትዳር እና ልጅ አጅር አያስገኝም ማለቴ እዳልሆነ ይገባሻል ጊዜሽን በደብ ተጠቀሚ ብኃላ አታገኚውም ለማለት እንጅ! ሚስት ሆነሽ ባልሽን ስታሰደስች እናት ሆነሽ ልጅ ወልደሽ በመልካም አስተዳደግ ስታሳድጊ  አጅርሽ እጥፍ ድርብ ነው አሏህ ከመልካሞቹ  ያድርገን።

√ ትዳር መልካም የትዳር አጋር ለስጠው ሰው መተዛዘን ደስታ ......የሞላበት ከድካምሽ እርፍ የምትይበት የማይጠገብ ሀያት  የዱንያ ጀነት ነው።ልጆች ደሞ የትዳር ማጣፈጫ የህይወት ድምቀት  የድካምሽ ፍሬዎች ናቸው።
እናም አግቡ ውለዱ ጊዜው እስከሚደርስ ባላችሁበት ነገር ላይ የዘገየው ለኸይር ነው እያላችሁ ጊዜችሁን በመልካም ነገር ተጠቀሙ።
ሁሉም ሰው  አሏህ መርጧ ያስቀመጠበት ሁሉም ነገር  ኸይር ነው አልሐምዱሊላህ።

  የዑመሩ እናት🖋

=
👍1