قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚
1.55K subscribers
2.74K photos
915 videos
318 files
2.39K links
https://t.me/https_Aselefya

وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ
Download Telegram
تَبَارَكَ الَّذِي بِيَدِهِ الْمُلْكُ وَهُوَ عَلَىٰ كُلِّ شَيْءٍ قَدِيرٌ

(ሱረቱ አል-ሙልክ - 1)
ያ ንግሥና በእጁ የኾነው አምላክ ችሮታው በዛ፡፡ እርሱም በነገሩ ሁሉ ላይ ቻይ ነው፡፡

🎙sheikh  𝚗𝚘𝚞𝚛𝚒𝚗 𝚖𝚘𝚑𝚊𝚖𝚎𝚍 𝚜𝚒𝚍𝚍𝚒𝚐🎙
(ረሒመሁሏህ)
የደስታህ ጊዜ መጥቶ የምታርፍበት ቀናቶች ስለሚመጡ የሚጎዳህን ነገር ለማንም አትንገር። ምን እንደሚያስለቅስህ ካወቁ… የአንተን ደስታ ለመቀማትና ራሳቸው ላይ ለመቀባት ሲሉ ይደክሙባህልና። የእንባህን ምስጢር ለማንም አትንገር ከጌታህ ጋር ካልሆነ በቀር ስለ ድክመቶችህ አትናገር በድክመቶችህ የራሳቸውን የድክመት ክፍል ይሙሉብሃልና…

በሁሉም መንገድህ ላይ አንድ የምታወራው የምታዋየው የልብ ወዳጅ ያስፈልግሃል እሱም አንተ ከሱ ብትርቅም እሱ ከአንተ ጋር የማይርቀው ወዱዱ ጌታህን የነፍስህ ወዳጅ አድርጋት።

መልካም ውሎ…

https://t.me/https_Aselefya
ሁለቱ በዳዮች

ከቀደምት ጥበበኞች መካከል አንዱ የሚከተለውን ብለዋል፥ "ሁለት ዓይነት ሰዎች በደለኞች ናቸው፤

1/መመከሩን እንደወንጀል የሚቆጥር (ለምን ተመከርኩ ብሎ ቂም የሚይዝ)፣
2/አርፍዶ መጥቶ ሰዎች ተጠጋግተው ቦታ ሲሰጡት ሌሎችን በሚያጨናንቅ መልኩ ዘና ብሎ የሚቀመጥ"


አል-ጃሚዕ ለአኽላቅ አር'ራዊ ወኣዳብ አስ'ሳሚዕ1/179።

=
👍1
ሁላችንም የሰው ልጆች ከወርቅ ሳይሆን ከአፈር መፈጠራችን አንድ ያደርገናል‥
በአላህ ማመናችን እና ለርሱ ያለን ፍራቻ ደግሞ ያበላልጠናል ።

ኮ_

~🌸
👍5
“ _የተኛ ሰው ተኝቶ ህልም ማየቱን የሚያቀው ከእንቅልፉ ሲነቃ ነው_ ።

_ልክ እንደዚሁ በአኺራህ ጉዳይ ላይ የተዘናጋ ሰው የሚነቃው ሲሞት ነው።

تصبحون على خير

https://t.me/https_Aselefya
🌴ሸይኽ አል-ኢስላም ኢብኑ ተይሚያህ ረሒመሁሏህ እንዲህ አሉ፡-

❝አንድም ሰው ስለማንም ሰው ያለ እውቀትና ከስሜቱ ፍላጎት የተነሳ መናገር አይፈቀድለትም ምክንያቱም እያንዳንዱ ሰው  ስለራሱ ኃጢአት እንጂ ሰለሌሎች ኃጢአት ተጠያቂ አይደለምና።❞

📚جامع المسائل  لابن تيمية ٣٩٧/٧

https://t.me/https_Aselefya
ህመምህን የልብህን ስብራት ለጌታህ...ከዛም ታሞም ሆነ ተፈትኖ ለሞከረዉ ቢሆንጂ አትናገር ምክናየቱም ያንተን ህመም ያንተን ስብራት የመጠገን የመረዳት ሀሳቡም ስለማይኖራቼዉ ቢሮራቼዉም ስለማይችሉ።።።።።።።።።

=
👍2
🔖አታስቢ!

ከአላህ ጋር መልካም ቁርኝት ካለሽ ማንም ይሁን ማንም መጥፎ ነገር ባንቺ ላይ ቢያስብ ሊጎዳሽ ቢፈልግ ሊጎዳሽ  አይችልም ብቻ ከልብሽ አላህን አጥብቀሽ ያዢ።

ሼኽ ሙቅቢል አል ዋድዒይ አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ አሉ፦

አላህን አጥብቀህ ብትይዝ  በምድር ላይ ያሉ ፉጡራን ሁሉ ባንተ ላይ ሊጎዱ ቢሰባሰቡ ኑሮ አላህ ላንተ መውጫ መንገድ ነጃ መውጣትን ያደርግልህ ነበር።

📚
كتاب : ( المصارعة ص 9 ).

~
🌸
በሰርግ ቀንም ሞት አለ መለከል መውት በታዘዘባት ቀን፣ ሰዓት፣ ደቂቃ ፣ሰከንድ ከች ይላል
ወደ ኋላ ወደፊት ቆይ ሰርጋቸው ነው ይደሰቱ ይጨርሱ   አይልም ከስንት ከተሰበሰበ ሰው መሀል
መንጥቆ ያወጣል ታዳ እንደት በሰርጋችን ቀን አላህን እናምፃለን በዛው  በለበስነው ቤሎ ሜካብ ብንሄድስ
ሰርጌ ነው ስንት ብር ያወጣሁበት ሜካፔን ታጥቤ አልሰግድም ብለው ስንቶቹ ናቸው ሶላት የሚያሳልፉት  የማይሰግዱት በሰርጋቸው ቀን አላህን እሚያምፁት

አትሞችም ያለሺ ማነው?
አላህ አይደለም እንዴ ለዚች ለሰርግስ ያበቃሺ
ከሶላት ለብር ያወጣሺው ዱቄታ ዱቄት በለጠብሺ?
ታጥበሺው ብሰግጅስ ምን ከለከለሺ?
ለፈጠረሺ ጌታ  ከመስገድ ምን አገደሺ!?
ሰርጉ፣ የሰርጉ ጨዋታ፣ የሰው መሰብሰብ፣ ጭፈራው  ነውን??????
ልትነቂ ይገባል እህቴዋ ምክንያቱም ሞት...... ከግንባራችን ተደቅኖ ነው ያለው

እንዴ ሰርግ ቀን አላህ የሚታመፅበት የለም
አላህ ያዘነላቸው ሲቀሩ አላሁል-ሙስተዓን።
=
👍2
ما أطيب كلامه وما ألذه ؟

رحمه الله
ታላቁ ዓሊም  ኢብኑል ቀይም  الله ይዘንለትና እንዲሕ ይላል

የሙእሚን ፈተና ለሱ እንደ መድሓኒት ነው

ጌታችን ሱብሓነሕ ባሮቹን በፈተና የማያክማቸው ቢሆን ኖሮ ድንበር አላፊ ይሆኑ  ነበር

~🌸
لا تيأسوا من رحمة الله .....
ان الله رحيم بعباده فلا تقنطوا من رحمته فعسى ان تحبوا شيئ وهو شر لكم وعسى ان تكرهوا شيئ وهو خير لكم

~🌸
ኢማም ኢብኑል ቀይም አላህ ይዘንላቸውና  እንዲህ ይላሉ
እውቀትን መወደድ ከእድለኝነት ምልክቶች ነው
እውቀትን መጥላት ከእድለቢስ ምልክቶች ነው።

【ሚፍታሁ ዳሪ ሰዓዳህ 1/43

https://t.me/https_Aselefya
👍1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
{ یُدَبِّرُ ٱلۡأَمۡرَ مِنَ ٱلسَّمَاۤءِ إِلَى ٱلۡأَرۡضِ ثُمَّ یَعۡرُجُ إِلَیۡهِ فِی یَوۡمࣲ كَانَ مِقۡدَارُهُۥۤ أَلۡفَ سَنَةࣲ مِّمَّا تَعُدُّونَ }

[سُورَةُ السَّجۡدَةِ: ٥]

~🌸
« የትኛው መሬት እና የትኛው ውሳኔ ለኛ የተሻለ እንደሆነ አናውቅም ነገር ግን አላህ ለኛ የመረጠው መልካሙን ነው።»

=
t.me/https_Asselefya1