قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚
1.55K subscribers
2.74K photos
915 videos
318 files
2.39K links
https://t.me/https_Aselefya

وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ
Download Telegram
ረሡል ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም እንድህ አሉ፦
የዒሻ ሶላትን በጀመዓ የሰገደ ሰው ልክ የሌሊቱን ግማሺ እንደቆመ ነው።

የፈጅርን ሶላት በጀመዓ የሰገደ ሰው ሌሊቱን ሙሉ ሲሰግድ እንዳደረ ነው።
📚ሷሒሕ ሙስሊም(656)

=
👍1
🔖ለተቆጣ ሰው እንዲህ ማለትህ አይቻልም..!

ሼይኽ ኢብኑ ኡሰይሚን ❴ረሂመሁላህ❵ እንዲህ ይላሉ
ለተቆጣ ሰው አላህን አስታውስ ወይም በመልክተኛው ﷺ ላይ ሰለዋት አውርድ ማለትህ አይቻልም◃

ነገር ግን ሱናው ለዛ ሰው ማለት ያለብህ ከሸይጣን በአላህ ተጠበቅ በለዉ ።
📚ﺛﻤﺮﺍﺕ ﺍﻟﺘﺪﻭﻳﻦ (243)

=
💯3
ከአላህ ፀጋወች መካከል እንቅልፍ
ቀን በተለያዩ ነገሮች ሲጨናነቅ
የዋለ አዕምሮ በእንቅልፍ ፅድት ይላል
ጧት ስንነሳ አድስ ንፁህ አዕምሮ ይሆናል
እንቅልፍ ባይኖር እንደት እንሆን ነበር ነገር ጉዳያችንን ሁሉ አዋቂ የሆነው ጌታችን ቀኑን ለሪዝቅ መፈለጊያ ሌቱን ለጎናችን ማረፊያ አደረገልን

ስንቱ ቢሊየነር ሀብታም  እንቅልፍ   መዳኒት ውጦ ይተኛል ያውም ቢላ ቤት፣ ምንየመሰለ ፍራሺ ፣አንሶላ ፣ብርድልብስ ይህ ሁሉ ሁኖ እንቅልፍ የለም በመዳኒት ካልተኛ
ሌላውን ስናይ ጓዳና ላይ አፈር ላይ ያለምንም መድሀኒት ጭው ያለ እንቅልፍ ይወስደዋል
አጃዒብ ነው የረበና ስራ ጥበቡ ያስደንቃል ለሚያስተነትን ሰው በጣም ይገርማል


ቢኖርህም ባይኖርህም ጤና፣ እንደፈለክ የምትተኛ ከሆንክ  አንተ   በጣም ሀብታም ከቢሊየነሮች በላይ ነህ አል-ሐምዱሊላህ ጌታህን አመስግን!?
=
ረሡል ሰለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም እንድህ አሉ፦
መላኢኮች ይሰባሰባሉ የለሊት መላኢካ እና የቀን መላኢካ በሶላተል ፈጅር
📚ሷሒሕ አል-ጃሚዕ(4216)
=
Forwarded from ስለ ቀልባችን
የነቢዩ ባልደረቦች የሰውነታቸው ጠረን እስኪቀየር ድረስ ይሰሩ ነበር ! ለዱንያ መስራታቸውና ሰርተው ማግኘታቸው ግን ለአኺራ ከመልፋት አያግዳቸውም ነበር
ኡስታዝ ሙሓመድ ሲራጅ
🍃 አንዳንዴ በሆነ አጋጣሚ ብዙ
የምንወስዳቸው ትምህርቶች አሉ


ያለ ጭቅጭቅ እሺ ማለትን መማር…

ሳትናደድ ሳትበሳጭ መረጋጋትን ተማር…

ያለ ጥላቻ ትቶ መሄድን መማር…


https://t.me/https_Aselefya
👍1💯1
Audio
ቁረአን የልብ ብረሃን ነው🍁🥀
قال الشيخ عبد الرزاق بن البدر حفظه الله:

" عندما تأخذ المرأة بتعاليم الإسلام تعيش حياة الوقار والكمال والجمال والعفة
موعظة النساء صـ (٣٦)
               
http://t.me/https_Aselefye
    
~🌸