Diinii kee Anaakara (Md Ali)
1.63K subscribers
950 photos
198 videos
216 files
1.42K links
دروس وفتاوي ومحاضرات باللغة العفرية
★Diini barittooy, fatwaa kee Daqwa Qafar afat
Tû mabul=> @Anaakar or @acmadxalol
Download Telegram
⚠️ማስጠንቀቂያ‼️

እባካችሁ በየትኛውም የክፍል ደረጃ ብትገኙም ይህንን መልዕክት ካያችሁት ለምታውቋቸው የ12ኛ ክፍል ተማሪዎችም ሆነ ወዳጆችዎ
#share በማድረግ መልዕክቱ እንዲደርሳቸው ላልሰሙት አድርሱ!!!

ዛሬ በሀገር አቀፍ ትምህርት ምዘናና ፈተናዎች ኤጀንሲ አካባቢ የቅሬታ ማስገቢያ ፎርም ወረቀቱን ኮፒ እያደረጉ የሚሸጡ ልጆች እንዳሉ ታዝበናል? ዛሬ ብዙ ተማሪ ባለማወቅ ይህንን አጋጣሚ ተጠቅመው በሚያተርፉ ነጋዴዎች መሸወዳቸውን ነግረውናል። ዋናው printed form ከኤጀንሲው በነጻ ያለምንም ክፍያ የሚሰጥ ስለሆነ....

@Esat_tv1

@Esat_tv1
Forwarded from TIKVAH-ETHIOPIA (Tsegab Wolde)
የተስተካከለው ውጤት ይፋ ሆኗል!

app.neaea.gov.et

የተስተካከለውን የአፕቲትዩድ ውጤት #ከዛሬ ጀምሮ መመልከት እደምትችሉ የሀገር አቀፍ ትምህርት ምዘናና ፈተናዎች ኤጀንሲ አስታውቋል።

ተማሪዎች ውጤታችሁን በሀገር አቀፍ ትምህርት ምዘናና ፈተናዎች ኤጀንሲ ድረ-ገጽ app.neaea.gov.et በመግባት Admission በሚለው ሳጥን ውስጥ የመፈተኛ ቁጥራቸውን (Registration Number) በማስገባትና go የሚለውን አንዴ click በማድረግ መመልከት ትችላላችሁ።

#ሼር #share

@tsegabwolde @tikvahethiopia
ማለፊያ ነገ‼️

​​ማስታወሻ

👉 በመጪው የትምህርት ዘመን የመንግስት ዩኒቨርስቲዎች መግቢያ የሚወሰነው በአራት መሰረታዊ የትምህርት አይነቶች ውጤት መሠረት አድርጎ እንደሚወሰን መገለጹ ይታወሳል።

👉 የከፍተኛ ትምህርት መግቢያ ነጥቡ የሚቆረጠው በእንግሊዝኛ፣ በሂሳብ፣ የስኮላስቲክስ አፕቲትዩድ፣ ከተፈጥሮ ሳይንስ በፊዚክስ፣ ከማህበራዊ ሳይንስ ደግሞ በጂኦግራፊ የትምህርት ዓይነቶች ነው ተብሏል።

👉 የዘንድሮውን የከፍተኛ ትምህርት መግቢያ በአራት የትምህርት ዓይነቶች ብቻ እንዲወሰን የተደረገው የጋሸበና የተጋነነ የፈተና ውጤት በመታየቱ መሆኑን የትምህርት ሚስቴርና የክልል የትምህርት ቢሮ በጋራ በሰጡት መግለጫ መጥቀሳቸው አይዘነጋም።

👉 በውጤቱ መሠረት ወደ ከፍተኛ ትምህርት የሚመደቡ ተማሪዎች ቀጥታ የሚመደቡና 1ኛ ዓመት የሚሰጡ የፍሬሽማን ኮርሶችን ከተማሩ በኋላ በሚያስመዘግቡት ውጤት መሠረት በሚመርጡት የትምህርት መስክ የሚመደቡ ይሆናል።

👉 በ2011 ዓ.ም የዩንቨርስቲ መግቢያ (የ12ኛ ክፍል) ፈተና ለመውሰድ ከተመዘገቡት 322 ሺህ 717 ተማሪዎች መካከል 319 ሺህ 264 የሚሆኑት ፈተናውን ወስደዋል።

#share
@Esat_tv1

@Esat_tv1
🎬Saddik Badru Al-Afary

#Kassiisi
#Jaamiqatittel_Geytima_Qunxaaneytah
.
Ityoppiyal Siyaasâ Silayti Silloowe wayuh Tangiicille buttaati kee Qusba gexso liyo inta Dr. Abiyyi xintoh fanat tan Dobolloko wakaay nef bahtáah, Asanat Qusbâ gurral Jaamiqatittel Agattiinâ qunxaaneytih fanal ugusan Uluuluka agattiinâ sareena sarisak, mango qawwaddi elle yawqennih maknay yanim ceela. Tatre ayyam Walxiyah Jaamiqatal tekkeeh, biri Derdawal tekkem asta kinni. Lafittam lakal yabbixeenim celta.
.
Tohuuk ugutak, Qafar Qunxaaneytay Ityoppiyak baxaabaxsa eltootah Jaamiqatittel geytimtak cubbi abittaanam kee umaanè elle ugutta dariifak isinni tayxeereniih, Bar irô mawqak isinni cattaanam faxximta. Qunxa silaytuk baxi intil gaba haanaah, Naba silaytuk isinni intil gaba haanah, isinni dacarisa.
.
#Share Share Share Share Share
Forwarded from 🇪🇹Ahmed Dalol abu jaefar (Abu Jaefar Dalol)
اسلام عليكم ورحمت الله وبركاته
Massakaxxa leh tan qafar ummattak elle aninnaanih rikel yallih salaamatta xuwaw le yok sin taafay.

Tohuuk lakal axceemih akah taaxigen innah edde nanim #akheru_zamaan kinniimik amakkaquk #diinik #addunya fanah hangi nacem tamballe. tonnah nek diini ixxiga leh yan maray mari akah sangeela likih derre edde cabak geytimnam alsah innah qadoomu.

Tah anke fan nee beele innek inkih naaxige tiya ikkah iggima akak linom hinna. Tah kaaduk xayla faxxaamay akah macaleh meqe.

Addunya bagul waar mayanaay, nee cabteh gexiiy, tet cabneh gexi ikkah sidocta matan. Lino waktit antifiqqime waynek yalli nee catay ikkah #cisaab kee #nadaama lakat leemi.

Tahak calli edde yanim yalla fanah yadaarenim kee addunyah le caddo yaceeniih akheerah mango gaba yaceenim faxxinta.

Tohuuk lakal asaaku sin fooca maksam faxamah tu gactek Massakaxxa le #Dr_Macammad_cuseen baxaabxsa le udduurah qafar ummatta kaal haak sugteh tan esserooral qafar afah abeh yan gacsay exxa exxah rike rikeh sugeem yaaxige maral taaxigeenih. Awayah tu gactek 108 esserol yeceeh yan gacsa siita fan baahak inki araacal siitat xakbisak missossu hayneh siitat 4 saaqatih gide sugah yani siinih xayyosneh nan.

Ta abto namma gurral taniih, naharaak Networkil yan marah ahak duma yuble marak taaxigeenih gubi amol tanih tan #kassis_you_tuubul 5 exxah haak rubneh geytimna.

you tube channal
👇
https://www.youtube.com/channel/UCXEEolrW8GseVR5EDy9BHwQ

Toh kaaduk dr macammad foto edde haak xongolo derrel akah gexxah tan innah abak missosne tokkel geetton.

Nammay haytoh xongoloh elle anuk #CD kee #MEMORih elle bicah yan gurrat gacah yan.

Too waqdi ta diini esser kee gacsa sidiica gaysal tanih tan qafar ummattay mangoh tan diini esseroorak calwayak tanih tani gufusaanamih amaanatta siinil qidak xongoloh missosneh nan diini esser kee gacsa 0920701284 talaaphoonul hayteenik elle tanin daqar aw makafta fanah siinih akah gufsnah nan innah abe inno.

Ossitinah kaaduk gubi amol yan telegram chanalal geetton.

Yalli yoobbeemil taamita mara nee abay.

Ossitinah kaaduk xayi udduurah addat diini wagsiisak qusba barnaamij sin fooca makse inno yalli iyyek.
👇
https://t.me/AhmedDalolabujaefar/17

#Share aba
@Acmad xalul abu jaqfar
Ascassem faxam Ama marak Ama tablen Migaq (Youtube channel )
Addal Qafar afat Tan Meqe Darsitte Cadiis/...#subscribers &like Qusbam geyak Migaq Keenik Elle uktubba haytek Barluk Elle Geytoonu xiqtaana.
Keeniy Bicsah Yalli meqe Galto keenih Elle yaaxagay.
#share 👇
👍1
የተቃጠሉት 31 መስጅዶች ዝርዝር‼️
============================
#Share__Share__Share
«ሼር ይደረግ!፤ የሙስሊሙን እምባ አገር ይወቀው፤ የደረሰበትን ሰቆቃ ዓለም ይረዳው!»
"ጉዳዩ ውሸት ነው!፤ '31 መስጅድ እንደት ይቃጠላል?' ያሉን አካላት ሁሉ እውነታውን ይወቁት። ይሄውና ሚስጥሩ!"
«31 መስጅድ ሙሉ በሙሉ ወድሞብን፤ ማልቀስ የነበረብን እኛ ነበርን፤ ግን አልቃሹ ሌላ ነው። አዎ! ለቅሷችንን ተቀምተናል‼️»
||

✍️በመጨረሻም በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው፤
በኢትዮጵያ የተቃጠሉት 31 መስጂዶች መረጃ ይፋ ሁኗል።

ዝርዝሩ እንደሚከተለው ነው።
በአገራችን ኢትዮጲያ በአዲስ አበባ፣ በአማራ ፣ በኦሮሚያ እንዲሁም በትግራይ፣ በድሬድዋና በጉራጌ ዞን የተቃጠሉና የፈረሱ መስጂዶች ቁጥር 31 ነው።
*
ከዚህ በታች የምንመለከተው ዝርዝር ከግንቦት 15, 2010 E.C በአገራችን የተለያዩ ክፍሎች ማለትም በአዲስ አበባ፣ በኦሮሚያና በአማራ ክልል እንዲሁም በትግራይ ክልልና በጉራጌ ዞን የፈረሱና የተቃጠሉ 31 መስጂዶች ናቸው።
||

1) በአዲስ አበባ ከተማ፦
=================

1️⃣ሒጅራ መስጊድ — ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ወረዳ 01፤

2️⃣አሊፍ መስጊድ — ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ወረዳ 01፤

3️⃣ዑመር መስጂድ — ቦሌ አራብሳ ወረዳ 15 ፤

4️⃣የዐብዱልቃድር መስጊድ ማስፋፊያ — አቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ፤
*

2) በአማራ ክልል፦
==============

5️⃣በአማራ ክልል በደቡብ ጎንደር እስቴ 02 ቀበሌ

6️⃣በአማራ ክልል በደቡብ ጎንደር እስቴ 03 ቀበሌ

7️⃣በአማራ ክልል በደቡብ ጎንደር እስቴ 01 ቀበሌ

8️⃣በአማራ ክልል በደቡብ ጎንደር ዞን በእንዳቤት ከተማ የጃራገዱ ተውፊቅ መስጃድ

9️⃣በአማራ ክልል ባህዳር የሸዋበር መስጂድ_ሐምሌ 8/2011 ሰኞ

🔟በአማራ ክልል ቻግኒ በአዲስ አለም ከመንታ ውሃ ዝቅ ብሎ ልዩ ስሙ ኳሷ ተብሎ በሚጠራው አከባቢ የሚገኝ መስጂድ

[በጭልጋ ደዛ ቀበሌ 4 መስጂዶች ሙሉ ለሙሉ ወድመዋል]
1️⃣1️⃣በአማራ ክልል በሰሜን ጎንደር በጭልጋ ወረዳ ዳዛ ቀበሌ
1️⃣2️⃣በአማራ ክልል በሰሜን ጎንደር በጭልጋ ወረዳ ዳዛ ቀበሌ
1️⃣3️⃣በአማራ ክልል በሰሜን ጎንደር በጭልጋ ወረዳ ዳዛ ቀበሌ
1️⃣4️⃣በአማራ ክልል በሰሜን ጎንደር በጭልጋ ወረዳ ዳዛ ቀበሌ

1️⃣5️⃣በአማራ ክልል በሰሜን ጎንደር በጭልጋ ወረዳ ላዛ ቀበሌ

1️⃣6️⃣በአማራ ክልል በሰሜን ጎንደር በጭልጋ ወረዳ ጀይድ ቀበሌ

1️⃣7️⃣በአማራ ክልል በሰሜን ጎንደር በጭልጋ ወረዳ አውዳርዳ ቀበሌ

1️⃣8️⃣በአማራ ክልል በሰሜን ጎንደር በጭልጋ ወረዳ ናራ ቀበሌ

1️⃣9️⃣በአማራ ክልል በሰሜን ጎንደር በጭልጋ ወረዳ ገለድባ ቀበሌ

2️⃣0️⃣በአማራ ክልል በሰሜን ጎንደር በጭልጋ ወረዳ አጂመርጌ ቀበሌ

2️⃣1️⃣በምሥራቅ ጎጃም ዞን ሸበል በረንታ
*

3) በኦሮሚያ ክልል፦
===============

2️⃣2️⃣ግንቦት 15, 2010 E.C ፀበል ማዶ ጉሙ ጋየው ሪልስቴት ጀርባ የሚገኝ መስጂድ

[በምስራቅ ሀረርጌ በዳሮ ለቡ ወረዳ፣ ገዱሎ ቀበሌ፣አሊይ አብዲ በተባለው የዋቄፈና እምነት መሪ ቅስቀሳ በ05, 2011 E.C ዉስጥ አምስት መስጂዶችን "የአረብ ጎጆ እንጂ የኦሮሞ አይደሉም!" በማለት አፍርሰዋል። ቁርኣንን ደግሞ "የዐረብ መጽሐፍ ነው!" ብለው አቃጥለዋል።]
2️⃣3️⃣ሐሙስ ጥቅምት 13 ቀን 2012 በኦሮሚያ አዳማ ከተማ፣ በአራዳ ክፍለ ከተማ በ01 ቀበሌ፣ ልዩ ስሙ ጎሮ በሚባለው ሰፈር

2️⃣4️⃣በምስራቅ ሀረርጌ በዳሮ ለቡ ወረዳ፣ ገዱሎ ቀበሌ የሚገኝ መስጂድ 05/2011 በዋቄፈታ የፈረሰ
2️⃣5️⃣በምስራቅ ሀረርጌ በዳሮ ለቡ ወረዳ፣ ገዱሎ ቀበሌ የሚገኝ መስጂድ 05/2011 በዋቄፈታ የፈረሰ
2️⃣6️⃣በምስራቅ ሀረርጌ በዳሮ ለቡ ወረዳ፣ ገዱሎ ቀበሌ የሚገኝ መስጂድ 05/2011 በዋቄፈታ የፈረሰ
2️⃣7️⃣በምስራቅ ሀረርጌ በዳሮ ለቡ ወረዳ፣ ገዱሎ ቀበሌ የሚገኝ መስጂድ 05/2011 በዋቄፈታ የፈረሰ
2️⃣8️⃣በምስራቅ ሀረርጌ በዳሮ ለቡ ወረዳ፣ ገዱሎ ቀበሌ የሚገኝ መስጂድ 05/2011 በዋቄፈታ የፈረሰ
*

4) በጉራጌ ዞን፦
============
2️⃣9️⃣በጉራጌ ዞን ወልቂጤ ጉብሬ ከተማ የኢማሙ ሻፊዒ መስጂድ(ሐምሌ 8/2011 ፈርሷል)
*

5) በትግራይ ክልል፦
================
3️⃣0️⃣በትግራይ ክልል አላማጣ ዳዩ— ዐዲ ሐጎስ ክንደ
*

6) በድሬድዋ፦
===========
3️⃣1️⃣በምሥራቅ ድሬድዋ ገንደ ተስፋ ቀበሌ የሙርቲ ጉቶ መስጂድ(ጥቅምት 15-2012 ቅዳሜ)
*
ታዲያ ማን ነበር ማልቀስ ያለበት⁉️
ሙስሊሙ ያላለቀሰ ማን ያልቅስ⁉️
የታፈነውን የሙስሊሙን ጩኸት ማን ያሰማለት⁉️
*
በነገራችን ላይ በዚህ በሠላሳ አንዱ መስጅዶች ዝርዝር ውስጥ ያልገቡ፤ በአሰላ፣ በአዳማና ሌአሎች አካባቢዎችም የተቃጠሉና የወደሙ መስጅዶች አልተካተቱም።
||
t.me/MuradTadesse
ዘመቻችን በይፋ ተጀምሯል
===================
#Share_Share_Share

①, መንግስት የእምነት ተቋሞቻችንን ደህንነት እንዲያረጋግጥ እንጠይቃለን!
②, በመስጂዶቻችን ውድመት ላይ በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ የተሳተፉ ህግ ፊት እንዲቀርቡ እንጠይቃለን!
③, ይህ ሁሉ ግፍ እየደረሰበት ለሃገር ሰላም ሲል ዝምታን የመረጠው ሙስሊም ማህበረሰብ በመወንጀል ላይ የሚገኙ የሚድያ ተቋማትና ግለሰቦች የሚሸርቡት ሴራ አፍራሽ በመሆኑ ከድርጊታቸው እንዲቆጠቡ እናሳስባለን።


#የተቀማ__ለቅሶ!
#Robbed__Mourning!

#Stop_Burning_Mosques
https://youtu.be/Kk_Y9PL3uL0

#Kassiisih

Yalla kinnih dudda haynaamal ta you tube fakkiimeemiy takke mangom elle oobisak geytimna. Toh yaanam ninni masquuliyyat awaquk geytimnam kee masquuliyyat sin fillal oobisneh cabnam mawaagisin.

Kol yan masquuliyyatah tu gactek
👇
#Subscrib abataama. Faxe qaynatih mediyay atu edde tantifiqqimeh tanil #Share abtaama.

②Isih taabbeemiiy toobbem abinal asissaama

③ Tobbem elle tan dariifal abbe wee mari akah yaabbeh yan innah abtaama. Ceelalloh downloud abak memoril takku filashal takku tabissaama

④Toh tefferek tanim kinnim warissaama

⑤ Tah inkih tefferek yalli koh racmatay

Visit to Like my official facebook
👇
Page-https://www.facebook.com/Ahmed-Dalol-Abu-jaefar
⇄⇄⇄⇄⇄⇄⇄⇄⇄⇄⇄⇄⇄⇄

Join my telegram chanal
👇
https://t.me/AhmedDalolabujaefar/17
⇄⇄⇄⇄⇄⇄⇄⇄⇄⇄⇄⇄⇄⇄⇄⇄

Tu-mabul teelleenik
አስተየት ከሎዎት
👇
@acmadxalol
ተጨማሪ የባንክ አካውንቶች ተከፍተዋል‼️
================================

#Share__Share__Share
«መልዕክቱን ለሌሎችም በማስተላለፍ ዘመቻውን ይቀላቀሉ።»
||
✍️ የፊታችን ጁሙዓ ጥር 22, 2012 E.C ታሪክ ለመሥራት መላው ኢትዮጵያውያን ሙስሊሞች ቆርጠን እንነሳ።
በሞጣው የሽብር ጥቃት የተጎዱ ሙስሊም ወገኖቻችንን መልሰን እናቋቁም።
በተለያዩ የሃገሪቱ ክፍል የምትገኙ የመስጂድ ኢማሞች፣ ኮሚቴዎችና አስተባባሪዎች ለጁሙዓ የመጣውን ህዝብ በማስተባበር የቻላችሁትን ያክል በመሰብሰብ በሚከተሉት አካውንቶች መላክ ትችላላችሁ።
ምእመናንም ወደ ለጁሙዓ ወደ መስጂድ ስትሄዱ፤
ቀድማችሁ ለሞጣ ወንድሞቻችሁ የምትችሉትን ያክል ነይታችሁ ይዛችሁ ሂዱ።
የቻሉ ሰው በቤተሰቡ ልክና በወዳጅ ዘመዱ ስም እያሳበበ የሚችለውን ያበርክት።

የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ም/ቤት የሞጣ ድጋፍ ማሰባሰቢያ!
የሒሳብ ቁጥሮች፦
=============

1/ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
1000315148457
ቀራንዮ ቅርንጫፍ

2/ ኦሮሚያ ህብረት ሥራ ባንክ
1000054280428
አባነፍሶ ቅርንጫፍ

3/አዋሽ ባንክ
01304069690301
ልደታ ቅርንጫፍ
||
ምንጭ፦
=====
Ethiopian Islamic Affairs Supreme Council
||
t.me/MuradTadesse
የፌዴራል መጅሊስ አሁን ይህን መልዕክት አስተላልፏል‼️
==============================
ዘመቻው ተራዝሟል ‼️

#Share በማድረግ ላልሰማው ያሰሙ!
||


እጅግ አዛኝ እና ሩህሩህ በሆነው በአላህ ስም

በዛሬው እለት ለሞጣ ተጎጂ ወገኖቻችን በተደረገው የገቢ ማሰባሰቢያ ላይ በነቂስ ወጥታችሁ ፍፁም ሰላማዊ በሆነ መንገድ እንዲጠናቀቅ ላደረጋችሁ ኢትዮጵያዊያን ሙስሊሞች ሁሉ በአላህ ስም ምስጋናችንን እናቀርባለን ።

ከዚህ በተጨማሪ ዛሬ ወደ ተለያዩ ባንኮች ሄዳችሁ በተፈጠረ መጨናነቅ፣ የኔትወርክ ችግር እና ሌሎች ምክንያቶች በዚህ በጎ ተግባር ላይ መሳተፍ ያልቻላችሁ ወገኖቻችንን ለማሳተፍ የገቢ ማሰባሰቡ ሂደቱ ላልተወሰኑ ቀናት ስለተራዘመ ከዚህ በታች ከተዘረዘሩት ባንኮች ወደ ሚመቻችሁ በመሄድ የዚህ በጎ ተግባር ተሳታፊ በመሆን የወገኖቻችንን ህይወት እንድታቃኑ በአላህ ስም በድጋሚ ጥሪ እናስተላልፋለን ።

አካውንት ስም: በኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ም/ቤት የሞጣ ድጋፍ ማሰባሰቢያ

የሂሳብ ቁጥሮች

1/ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
1000315148457 ቀራንዮ ቅርንጫፍ

2/ ኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ
1000054280428 አባነፍሶ ቅርንጫፍ
1000054280428 አንሷር ቅርንጫፍ

3/ አዋሽ ባንክ
01304069690301 ልደታ ቅርንጫፍ

4/ አባይ ባንክ
0067416101714013 በረካ ቅርንጫፍ

5/ አቢሲኒያ ባንክ
26659094

6/ ኦሮሚያ ኢንተርናሽናል ባንክ
3454744
ኦዳ ቅርንጫፍ

7/ ዳሸን ባንክ
7910216799511

8/ውጋገን ባንክ
0815497415401

9/ ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ
7000015830177

ከዚህ ጎን ለጎን የወገኖቻችሁ ችግር ተሰምቷችሁ በዚህ በጎ ተግባር ላይ የተሳተፋችሁ ክርስቲያን ወገኖቻችን በእጅጉ እናመሰግናለን።

በመጨረሻም የፀጥታ አካላት እና የፋይናስ ተቋማት ይህ በጎ ተግባር እንዲሳካ ላደረጋችሁት ቀና ትብብር እና ድጋፍ በአላህ ስም እናመሰግናለን ።

አሏህ ሀገራችንን ለሰው ልጆች ምቹ እና ሰላማዊ ያድርግል፣ አሚን!!

የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዩች ጠቅላይ ምክር ቤት

ጥር 22/2012

አዲስ አበባ
ኢትዮጵያ
https://youtu.be/BXZgQ79VFBA
Rubna farmooma xayih sin guftuh #Share abaanam kee #subscrip abaanam mahawweenina. Abnaam kee innam yallih gambik gabâ gacsa qambalaná ikkah uli numuk tu mafanxa. toysa isin ulim siinik elle gexe wayta gital ajri gaaboysita.