Forwarded from Murad Tadesse (Official Channel)☪️🇪🇹
የሳዑዲ ዓረቢያ ታላቁ ሙፍቲ ሸይኽ ሷሊሕ ፈውዛን ቢን ዐብደል'ሏህ አል-ፈውዛን እንዲህ ብለዋል፡-
«የዒድ በዓል በጁሙዓህ ቀን ላይ ከዋለ፣ የዒድን ሶላት የሰገደ ሰው የጁሙዓን ሶላት የመስገድ ግዴታው ይነሳለታል። በጁሙዓህ ሶላት ፈንታም በወቅቱ የዙህርን ሶላት መስገድ ይችላል።»
ይህ መረጃ በእስልምና ድንጋጌዎች ውስጥ ያለውን እዝነት እና ምቾት የሚያስታውስ ነው።
አላህ ዲኑን የመረዳትና የአምልኮ ተግባሮቻችንን የመቀበል ችሮታውን ይለግሰን።
The Grand Mufti of the Kingdom, Sheikh Saleh Al-Fawzan, explains:
If Eid falls on a Friday, whoever performs the Eid prayer is excused from attending the Friday (Jumu’ah) prayer. Instead, he may pray Dhuhr at its time.
A reminder of the mercy and ease within Islamic rulings.
May Allah grant us understanding of the religion and acceptance of our worship.

❤3
abari nellih suge qibnaytuk illacabô bar takkem bictah, toysa qibnaytu rubsus nayamaaqem faxximta!
@httpsDiiniKeeAnaakara
@httpsDiiniKeeAnaakara
abari lelylatul Qhadri kaxxam qaago edde barittek barak teena kinni.
dooqa, istighfaar, Qhur-aan kawsa, sadaqha..tan meqe taamal diggownam faxximta 👌
@httpsDiiniKeeAnaakara
dooqa, istighfaar, Qhur-aan kawsa, sadaqha..tan meqe taamal diggownam faxximta 👌
@httpsDiiniKeeAnaakara
👍5
abari qiid takkem bictahak zakaatal fitrih tacoonu waytan maaqo tawaayaak massoysita!
@httpsDiiniKeeAnaakara
@httpsDiiniKeeAnaakara
👍2
Forwarded from Kassis Faage
Sissik xaagu!
Saquud Qarabiyal 1447 H.L.L Shawwal alsi yambulluyem duudumeweemiik amakkaquk qiid jumqat akkelem qaddoosen.
#Join ⤵️⤵️ Telegram channel
https://t.me/Kassisfaage

👍3❤2
Forwarded from Kassis Faage
Leylatul qhadri Ramadhaanak aaker bar gorrisa iyya Saciicik yan cadiis yan, tonna kinnuuk Ramadhaan rubsus nasmaaqay.
Ta barak wadir sinam kee Ramadhaan baritte nammannah tan, Tannah yan sanataak afal Ramadhaan barittet angoorowe wayu waa maraa kee inkiyah gersi Ramadhaanak afal rabu waa maray tahak wadir Ramadhaanat angoorowe wayu waa. Nanu anni marat raqnam ninnki manaaxiga aaker bar rubsus nasmaaqay!
#Join ⤵️⤵️ Telegram channel
https://t.me/Kassisfaage
https://t.me/Kassisfaage
Ta barak wadir sinam kee Ramadhaan baritte nammannah tan, Tannah yan sanataak afal Ramadhaan barittet angoorowe wayu waa maraa kee inkiyah gersi Ramadhaanak afal rabu waa maray tahak wadir Ramadhaanat angoorowe wayu waa. Nanu anni marat raqnam ninnki manaaxiga aaker bar rubsus nasmaaqay!
#Join ⤵️⤵️ Telegram channel
https://t.me/Kassisfaage
https://t.me/Kassisfaage
👍3
🌙🌟عيد مبارك 🌴🌴🌴تقبل الله منا ومنكم صالح الأعمال 🌴🌴🌴كل عم أنتم بخير🌙🌟
Qiid Mubaarak
, Meqe taamak abitneeh abitteenim Yalli nek raabitay!

Qagitaak Qiid Mubaarak.
Asaaku samaraa kee logyi magaalah caddol qiddi salaatih booxal logyi magaalal geytimah yan camzah masjidih xisneh qokol gaaboyso taniimih taagah inkih gaba edde tassagalleenim Massakaxxaluk sin kassisna.
مَنْ بَنَى مَسْجِدًا لِلَّهِ.. بَنَى اللَّهُ لَهُ بَيْتًا فِي الْجَنَّةِ"

Qiddi farmo!
"Lab maraw sara mahirriigisina,
Say maraw sara mafokkiisina!"
🌴Dr Idriis Ismaaqiil
@httpsDiiniKeeAnaakara
"Lab maraw sara mahirriigisina,
Say maraw sara mafokkiisina!"
🌴Dr Idriis Ismaaqiil
@httpsDiiniKeeAnaakara
👍4
وعن أبي أيوب الأنصاري رضي الله تعالي عنه أن رسوال الله صلي الله عليه وسلم قال ” من صام رمضان ثم أتبعه ستا من شوال كان كصيام الدهر“ رواه مسلم
Abu ayyuub(R.qanhu ) Yallih farmoytak (Q.S.W) baaheh yan xaagul “ Ramadhaan alsa soommaay, tokkeek lakal soom fatri alsak 6 ayro kataase num, Sanat soomeh gide“ iyye.
Muslim xaagise.

Aham logyal 250 Xibaftoh (አዳሪ) tabbixe alnamah Diini Barittoh Buxa. Aham hora diinil neh xissa buxa. Aham diifi akak yawqeeh dite bayissa buxa. Aham ni sarrimaaneh caabih tan buxa. Aham Beerî hora hadalta buxa. Aham koo kee yool tan dirkik nee awlisak tawqe buxa.
A buxa qokollam beera beecah ummattâ sarrimaane wadaanama. Qusba hora diinil xisaanama. Waarta maqaanet gaba yassagalleenimi. Yallih kacanu le taamat gaba yassagalleenimi❤
Aham sin buxay, xissimtuh sin waytah iyyak annihim siiniy,.gaba edde essegellaay, nelluk uguugusa.
1000668739923
Al nama school❤

Forwarded from Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)
የሸዋል ዒድ (ትንሹ ዒድ)
~
በኢስላም አመታዊ ዒዶቻችን ሁለት ናቸው። ማስረጃውም አነስ ብኑ ማሊክ ረዲየላሁ ዐንሁ ያስተላለፉት ሐዲሥ ነው። ነብዩ ﷺ መዲና ሲመጡ ነዋሪዎቿ የሚጫወቱባቸው ሁለት ቀናት ነበሯቸው። “ምንድን ናቸው እነዚህ ሁለት ቀናት?” ብለው ጠየቁ። “በጃሂሊያው ጊዜ እንጫወትባቸው ነበርን” አሉ። በዚህን ጊዜ የአላህ መልእክተኛ ﷺ “የላቀው አላህ ከነሱ በላጭ በሆኑ ሁለት ቀናት ተክቶላችኋል። እነሱም የአድሓ ቀንና የፊጥር ቀን ናቸው” አሉ። [ሶሒሕ አቢ ዳውድ፡ 1039]
“ተክቶላችኋል” የሚለው አነጋገር የሙስሊሞች ዒዶች የተወሰኑና፣ በሸሪዐ የሚደነገጉ እንደሆኑ ጥቆማ ይሰጣል። የሰለፎቻችን አካሄድም ይህን ግንዛቤ ይበልጥ ያጠነክራል። ኋላ ላይ እንግድ ቢድዐዎች እስከሚመጡ ድረስ ነብዩ ﷺ ከደነገጓቸው ዒዶች ውጭ ሌላ ዒድ አልተንፀባረቀም። በተለይም ደግሞ ነብዩ ﷺ “ከሰው ሁሉ በላጩ የኔ ትውልድ ነው። ከዚያም ከእነሱ ቀጥለው የሚመጡት፤ ከዚያም ከነሱ ቀጥለው የሚመጡት” ብለው ምስክርነት የሰጡት ሶስቱ ወርቃማ ዘመን ውስጥ እንዲህ አይነት ነገር አልነበረም።
ኋላ ላይ ከመጡ እንግዳ በዓላት ውስጥ አንዱ ታዲያ የሸዋል ዒድ የሚባለው ቢድዐ ነው። ይሄ በአል በሸሪዐ ቦታ ቢኖረው ኖሮ በቁርአንና በሐዲሥ ውስጥ ይጠቀስ ነበር። ቁርአንና ሐዲሥ ውስጥ ከሌለ፣ ቀደምቶች ካላወቁት ቢድዐ ከመሆን ውጭ ሌላ ምርጫ የለም። ነብዩ ﷺ “ወደ ጀነት የሚያቀርባችሁና ከእሳት የሚያርቃችሁ ሆኖ በእርግጠኝነት የነገርኳችሁ ቢሆን እንጂ የተውኩት ነገር የለም” ብለዋል። [አሶሒሐ፡ 4/416]
ይሄ የሸዋል ዒድ የተወገዘ ቢድዐ እንደሆነ ዑለማኦች ይናገራሉ። አንድ ሁለቱን ልጥቀስ፦
1- ሸይኹል ኢስላም ኢብኑ ተይሚያ ረሒመሁላህ እንዲህ ይላሉ፡-
وأما اتخاذ موسم غير المواسم الشرعية كبعض ليالي شهر ربيع الأول التي يقال: إنها ليلة المولد, أو بعض ليالي رجب, أو ثامن عشر ذي الحجة, أو أول جمعة من رجب, أو ثامن من شوال الذي يسميه الجهَّال عيد الأبرار: فإنها من البدع التي لم يستحبها السلف , ولم يفعلوها.
"ሸሪዐዊ ያልሆኑ ክብረ በዓላትን ክብረ-በዓል አድርጎ መያዝ ግን ‘የመውሊድ ሌሊት’ የሚባሉትን የተወሰኑ የረቢዐል አወል ሌሊቶችን ወይም የረጀብ ሌሊቶችን ወይም ደግሞ ዙልሒጃ አስራ ስምንትን ወይም ደግሞ የረጀብ የመጀመሪያ ጁሙዐን ወይም ደግሞ መሃይማን 'የደጋጎች ዒድ' እያሉ የሚጠሩትን #ሸዋል_ስምንትን የመሰሉ እነዚህ ሰለፎች እንደሚወደዱ ያልገለጿቸውና ያልተገበሯቸው #ቢድዐዎች ውስጥ ናቸው።” [መጅሙዑል ፈታዋ፡ 25/298]
በተጨማሪም እንዲህ ብለዋል፦
وأما ثامن شوال : فليس عيداً لا للأبرار ولا للفجار , ولا يجوز لأحد أن يعتقده عيداً, ولا يحدث فيه شيئاً من شعائر الأعياد
"ሸዋል ስምንትን በተመለከተ ለደጋጎችም ይሁን ለባለ -ጌዎች ዒድ አይደለም። ለማንም ቢሆን ዒድ አድርጎ ሊያምንበት አይፈቀድም። በሱ ውስጥ የትኛውም የበዓላት መገለጫዎች ሊንፀባረቁበት አይገባም።" [አልኢኽቲያራቱል ፊቅሂያህ፡ 199]
2- ሸይኽ ሙሐመድ ብኑ ዐብዲሰላም ኸዲር አሹቀይሪይ ረሒመሁላህ እንዲህ ይላሉ፡-
ويكون الاحتفال بهذا العيد في أحد المساجد المشهور فيختلط النساء بالرجال ويتصافحون ويتلفظون عند المصافحة بالألفاظ الجاهلية, ثم يذهبون بعد ذلك إلى صنع بعض الأطعمة الخاصة بهذه المناسبة
"ይሄ ዒድ የሚከበረው ከታዋቂ መስጂዶች ውስጥ በአንዱ ይሆናል። ከዚያ ሴቶች ከወንዶች ጋር ይቀላቀላሉ። በሰላምታ ይጨባበጣሉ። ሲጨባበጡም የጃሂሊያ ቃላትን ይናገራሉ። ከዚያም በኋላ ለዚህ ጊዜ የተለዩ የተወሰኑ የምግብ አይነቶችን ያዘጋጃሉ።" [አሱነኑ ወልሙብተደዓት፡ 166]
በመጨረሻም በአንድ ማሳሰቢያ ልዝጋ። የጉዳዩን ብይን የሚያሳዩ የሸሪዐ መሰረቶች እና የዑለማእ ንግግር እየተጠቀሰ አይኑ እያየ ልክ እኛ ከኪሳችን የተናገርን ይመስል "ሁሉን ነገር ቢድዐ አደረጋችሁብን" አይነት የአላዋቂዎች ተቃውሞ የሚያሰማ አካል ቦታ የለውም። እለቱን ዒድ አድርጎ መያዝ አይገባም ስለተባለ ዱንያ ሁሉ ቢድዐ እንደተባለ እያስመሰሉ ማቅረብም ራስን መሸወድ ነው። ሲጀመር በአንዳንድ አካባቢዎች ካልሆነ በስተቀር ይሄ ልማድ በብዙ ቦታዎች አይታወቅም። ይልቅ ከሙስሊም የሚያምረው ለማስረጃ እጅ መስጠት ነው።
=
የቴሌግራም ቻናል፦
https://t.me/IbnuMunewor

Telegram
Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)
كناشة ابن منور
Shekh Yaasiin Acmad Qhaadih tafsiir qimbook aham fanah missosneh rubna ittalih inki aracal gubal yan linkil gee liton.
👇
https://youtube.com/playlist?list=PLL7M5XUj8Q4wkm1SCxDh0vL9_QhE75w0V&si=VbX-Z8qHoluLXwSh
👇
https://youtube.com/playlist?list=PLL7M5XUj8Q4wkm1SCxDh0vL9_QhE75w0V&si=VbX-Z8qHoluLXwSh
Forwarded from Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)
ፋጢማ ቢንት ሙሐመድ፣ አባቷን መሳይ፣ የሴት አይነታ
~
1. አባቷ የፍጡር ቆንጮ የሆኑት ነብያችን ﷺ ናቸው።
2. እናቷ የነብያችን የመጀመሪያ ሚስት፣ በፈተናቸው ጊዜ ከጎናቸው የቆመች፣ ወደ ኢስላም በመግባት ቀዳሚ የሆነችዋ ኸዲጃ ቢንት ኹወይሊድ ናት።
3. ባሏ አራተኛው ኸሊፋ አንበሳው ዐሊይ ብኑ አቢ ጧሊብ ናቸው።
4. ልጆቿ የጀነት ወጣቶች አይነታዎች የሆኑት ሐሰንና ሑሰይን ናቸው።
5. እሷ ራሷ ደረጃዋ ከፍ ያለ ታላቅ የታላቅ ልጅ ናት።
ፋጢማ
* ከነብያችን ﷺ ልጆች መጨረሻ የሞተች ናት።
* በ24 አመቷ ከነብዩ ﷺ ሞት ከሰባት ወር በኋላ ዱንያን ተሰናብታለች።
* የነብያችን ﷺ ዘር የቀጠለው በሷ በኩል ነው፣ በሐሰን እና በሑሰይን በኩል።
እናታችን ዓኢሻ ረዲየላሁ ዐንሃ እንዲህ ብላለች፦
أقبَلَت فاطِمةُ تمشي كأنَّ مِشْيَتَها مَشْيُ النَّبِيِّ ﷺ، فقال النَّبِيُّ ﷺ: ((مَرْحبًا يا ابنتي))، ثُمَّ أجلَسَها عن يمينِه -أو عن شِمالِه- ثُمَّ أسَرَّ إليها حديثًا، فبَكَت، فقُلتُ لها: لمَ تَبكِينَ؟ ثُمَّ أسَرَّ إليها حديثًا فضَحِكَت، فقُلتُ: ما رأيتُ كاليومِ فَرَحًا أقرَبَ مِن حُزنٍ! فسألْتُها عمَّا قال، فقالت: ما كُنتُ لأُفشيَ سِرَّ رَسولِ اللهِ ﷺ، حتى قُبِضَ النَّبِيُّ ﷺ فسألتها، فقالت: أسرَّ إليَّ ((أنَّ جِبريلَ كان يعارِضُني القرآنَ كُلَّ سَنَةٍ مَرَّةً، وإنَّه عارَضَني العَام مرَّتينِ، ولا أراه إلَّا حَضَر أَجَلي، وإنَّكِ أوَّلُ أهلِ بَيتي لَحاقًا بي))، فبَكَيتُ، فقال: ((أمَا تَرضَينَ أن تكوني سَيِّدةَ نِساءِ أهلِ الجنَّةِ -أو نِساءِ المُؤمِنين- فضَحِكْتُ لذلك ))
"ፋጢማ እየተራመደች መጣች፤ አረማመዷ ልክ እንደ ነቢዩ (ﷺ) አረማመድ ነበር። ነቢዩም (ﷺ) 'እንኳን ደህና መጣሽ ልጄ' አሏት። ከዚያም በቀኛቸው ወይም በግራቸው በኩል አስቀመጧት። ከዚያም በጆሮዋ ምስጢር ነገሯት፣ አለቀሰች። እኔም 'ለምንድነው የምታለቅሽው?' አልኳት። ከዚያም ደግመው ሌላ ምስጢር ነገሯት፣ ሳቀች። እኔም 'እንደ ዛሬው ለሀዘን ቅርብ የሆነ ደስታ አይቼ አላውቅም!' አልኩ። ምን እንዳሉ ጠየቅኳት። 'የአላህ መልክተኛን (ﷺ) ምስጢር አላወጣም' አለች።
ነቢዩ (ﷺ) ከዚህ ዓለም እስካለፉ ድረስ ምስጢሩን አልተናገረችም ነበር። ከዛ በኋላ ጠየቅኳትና እንዲህ አለች፦
'መጀመሪያ የነገሩኝ ምስጢር፦ 'ጅብሪል በየዓመቱ ቁርአንን አንድ ጊዜ ያቀርብልኝ ነበር፤ ዘንድሮ ግን ሁለት ጊዜ ነው ያቀርብልኝ። ይህ የሚያሳየው መሞቻዬ መቃረቡን ነው። አንቺም ከቤተሰቦቼ ውስጥ ቀድመሽ እኔን የምትከተይ ነሽ' የሚል ነበር፤ በዚህም ምክንያት አለቀስኩ።
ከዚያም ደግመው፦ 'የጀነት ሴቶች አለቃ (ወይም የምእመናን ሴቶች ዋና) በመሆንሽ ደስ አይልሽም?' አሉኝ፤ በዚህ ጊዜ ደግሞ ሳቅኩ።'" [ቡኻሪይ፡ 3623፣ 3624] [ሙስሊም፡ 2450]
እናታችን ዓኢሻ ረዲየላሁ ዐንሃ እንዳላቸው ፋጢመህ አቋቋሟም፣ አቀማመጧም፣ ሁሉ ነገሯ አባቷን መሳይ ነበረች። ትቀጥላለች ዓኢሻህ
وكانت إذا دخَلَت على النبيِّ ﷺ قام إليها فقَبَّلَها وأجلَسَها في مجلِسِه، وكان النبيُّ ﷺ إذا دخل عليها قامت من مجلِسِها فقَبَّلَتْه وأجلَسَتْه في مجلِسِها
"እሷ (ፋጢማ) ወደ ነቢዩ (ﷺ) ዘንድ በገባች ጊዜ እሳቸው ተነስተው ይቀበሏታል፤ ይስሟትም ነበር፤ ከዚያም እሳቸው በተቀመጡበት ቦታ ያስቀምጧታል። እንዲሁም ነቢዩ (ﷺ) ወደ እሷ (ቤት) በገቡ ጊዜ እሷ ከመቀመጫዋ ተነስታ ትቀበላቸዋለች፤ ትስማቸውም ነበር፤ ከዚያም እሷ በተቀመጠችበት ቦታ ታስቀምጣቸዋለች።" [አቡ ዳውድ፡ 5217] [ቲርሚዚይ፡ 3872]
(ኢብኑ ሙነወር፣ ሸዋል 9/1447)
=
የቴሌግራም ቻናል :-