🙏#ሠላም_ለዕናንተ_ይሁን__ቀዳሜ📖🙏
•
…"በሰፊው መስታውት ወደፊት እያየን ከመጓዝ ይልቅ በጠባቧ የኋላ መስታውት አብዝተን እያየን ከኋላ ታሪካችን ጋር ግብግብ ገጥመን ከፊት ለፊት ያለውን ተስፋችንን ለማጨለም እንዳክራለን። ትንሽ የሄድን ሲመስለን ተንገራግጨን እንቆማለን ወይ ወደ ኋላ እንመለሳለን። የሠራነውን እናፈርሳለን፣ የገነባነውን እንንዳለን፣ ቁመን ያጨበጨብንለትን ቁጭ ብለን ለማየት እንጠየፋለን። በጭፍን እንደግፋለን፣ በደምሳሳው እንቃወማለን፣ ሰውን ወይ መልኣክ አለበለዚያ ሠይጣን እናደርጋለን። ሚዛናችንን ስተን እንገዳገዳለን። ከአንድ ሙሉ ሰው ብልቶች ውስጥ ከዐይን ጆሮን አቅርበን፣ ከእግር እጅን አስበልጠን አድልዎ እንፈጽማለን። ከተወለድንበት መንደር ማዶ ካለው ጋራ ወዲያ ያለውን ሰፊ ሐገርና ወገን መዋጀት አቅቶን ድክ ድክ እንላለን።…"
•
#ምንጭ:- "ዝጎራ" በዓለማየሁ ዋሴ እሸቴ (ዶ/ር) ገጽ-41
•
#ፍቅር_ያሸንፋል!
#እውቀት_ነፃ_ያወጣል!
•
📚#በማንበባችን_እጥፍ_ብናተርፍ_እንጂ_ከቶ_አንከስርበትም!📚
•
🙏#መልካም_ሠናይ_ምሽት 🌃!🙏
https://t.me/hopereding

Telegram
ማንበብ ህይወት ነው 🤼♂️📕
ሰላም 🤚 -
📯 📯 እንኳን በደህና መጡ! 📯 📯
በዚህ ቦት አማካኝነት https://t.me/hopereding
➡️. ትረካዎችን 🎙
➡️. ልቦለዶችን 📖
➡️. ኢ-ልቦለዶችን 📕
➡️. መፅሐፍትን በpdf 📚
➡️. ግጥሞችን 📝
➡️. አጫጭር ትረካዎችን 🎙
➡️. የመፅሐፍ ቻናሎችን 📌 ያገኛሉ።
አስተማሪና አነቃቅ ንግግሮች ከተለያዩ መፅሐፎች
▫️ቦቱን ለወዳጅ ዘመዶ ያጋሩ
📯 📯 እንኳን በደህና መጡ! 📯 📯
በዚህ ቦት አማካኝነት https://t.me/hopereding
➡️. ትረካዎችን 🎙
➡️. ልቦለዶችን 📖
➡️. ኢ-ልቦለዶችን 📕
➡️. መፅሐፍትን በpdf 📚
➡️. ግጥሞችን 📝
➡️. አጫጭር ትረካዎችን 🎙
➡️. የመፅሐፍ ቻናሎችን 📌 ያገኛሉ።
አስተማሪና አነቃቅ ንግግሮች ከተለያዩ መፅሐፎች
▫️ቦቱን ለወዳጅ ዘመዶ ያጋሩ