ፍቅሬን በግጥም 💞
5.4K subscribers
59 photos
21 videos
2 files
78 links
✍️ለምን ወደድኩህ/ሽ?
እንጃ።🤷‍♀️
✍️ምንህ /ምንሽ ተመቸኝ ?
እንጃ🤷‍♀️
✍️እንዴት ማረከኝ/ሺኝ?
እንጃ🤷‍♀️

♥️ይህ ነው ለእኔ ፍቅር💟 ማለት፤
➣ ያለምላሽ ወዶ መገኘት፤
➣ በንፁህ ልብ ጠልቆ መዋኘት፤
➣ ይህ ነው ለእኔ ፍቅር ማለት💟

👉comet ena malt yemet felguti ngr kal
@Erazatube_bot
Download Telegram
❣️ ትወጂኛለሽ  🤗
.
.
እኔ እየፈራሁሽ፣ ልቤ እየደፈረሽ
እኔ እየናኩሽ ፣ ልቤ
#እያከበረሽ
እኔ እየጠላሁሽ ፣ ልቤ
#እያፈቀረሽ
ከራሴ ስጣላ...🤦‍♂️
እኖራለሁ እንጂ ፣ የልቤን ሀቅ ይዤ
አንድም ቀን አልፎልኝ....
ልቤን እንደልቤ ፣ አላውቅም አዝዤ፡፡
አንቺም ልክ እንደኔ...
ልብሽን እንደልብ ፣ ማዘዝ አትችይም
ልብሽ ይወደኛል ፣
#ጠላሁህ ብትይም፡፡
ባትወጂኝም እንኳን...👉
የመጥላትሽ መጠን ፣ የቱን ያህል ቢያክል
አንቺን
#አላምንሽም#ልብሽ ነው ትክክል፡፡