GeezFonts
1.9K subscribers
965 photos
74 videos
28 files
578 links
Geezfonts
የኢትዮጵያውን መልከ ፊደላት ቤት

*Typography
tiktok.com/@geezfonts
instagram.com/geezfonts

Personal
instagram.com/yikun.ayalew
tiktok.com/@yikun.ayalew

Contact @yikun_ayalew or call 0901010314
Download Telegram
ባለውለታዎቻችን እንዘክር!

አቶ ይገዙ ብስራት
( ሠዓሊ ፣ ፊደላትን አዘጋጅ ፣ ደራሲ፣ መምህር )

የኢትዮጵያን ፊደላት ከዘመናዊ የጊዜ ጋር እንዲጣጣሙ የሰሩ የተለያዩ የኪነ-ጽሕፈትና ሥነ-ሥዕል መጽሐፍትን የደረሱ አንጋፋ የጥበብ ሰውና መምህር ነበሩ ።

Geezfonts
(የኢትዮጵያን መልከፊደላት ቤት)
የሳቸውን አሻራ ለማስቀጠል ይተጋል።

ተጨማሪ ለማወቅ
https://geezfonts.com/blog
https://yigezubisrat.org
https://senamirimir.org
ይመልከቱ።

#legends #typography #artists #ethiopianartist #typographers #yigezu #yigezubisrat #amharictypography #amharic #eth #ethiopic #ethiopia #ethio #eritrea #geez #geezfonts
ባለውለታዎቻችን እንዘክር!

ዶ/ር ኣበራ ሞላ
( ሳይንቲስት ፣ ሐኪምና የፈጠራ ባለሙያ )

ለመጀመሪያ ጊዜ የግዕዝን (Ethiopic) ፊደል በኮምፒውተር እንዲከተቡ ያደረጉ ኢትዮጵያዊ ሳይንቲስት ናቸው ።

Geezfonts
የኢትዮጵያን መልከፊደላት ቤት
https://geezfonts.com



ተጨማሪ ለማወቅ
https://geezedit.com/
https://freetyping.com
https://ethiopic.com/
https://wikipedia.com

ይመልከቱ።

#legends #typography #artists #ethiopianartist #typographers #aberra #aberramolla #draberramolla #scientist #geezedit #modeth #freetyping #geezeditapp #amharictypography #amharic #eth #ethiopic #ethiopia #ethio #eritrea #geez #geezfonts