GeezFonts
1.9K subscribers
965 photos
74 videos
28 files
578 links
Geezfonts
የኢትዮጵያውን መልከ ፊደላት ቤት

*Typography
tiktok.com/@geezfonts
instagram.com/geezfonts

Personal
instagram.com/yikun.ayalew
tiktok.com/@yikun.ayalew

Contact @yikun_ayalew or call 0901010314
Download Telegram
ቀን _ ፬
የፊደል መ ቤተሰቦች ውስጥ ( መ ሙ ሚ ማ ሜ ም ሞ ፙ ሟ ) አንዱን መርጠው መስራት ፣ በመቀጠል በሶሻል ሚዲያ #36daysoftypethiopic ብለው ማጋራት ወይም ለእኛ መላክ ይችላሉ።

ማሳሰቢያ፡
የየዕለቱ ቻሌንጅ እስከ ምሽት 2 ሰዓት ድረስ ብቻ የሚቆይ ሲሆን ። በዕለቱ የተሰሩትን አንድ ላይ ሰብስበን ለእናንተ የምናቀርብ ይሆናል። በዛውም የቀጣይ ቀን ቻሌንጅ ይገለጻል።

የትናንት ቻሌንጅ ስራዎች በቲክቶክና ኢንስታግራም ማየት ይችላሉ። ተሳታፊዎችን እናመሰግናለን።

ለሌሎች እንዲደስ ሼር በማድረግ ያስተላልፉ።
መልካም የፈጠራ ጊዜ !

#fyp #fy #ethiopia #typography #36daysoftypethiopic #36daysoftype #geezfonts #ethiopic #ethiopian_tik_tok #typography #challenge #challenges #challenges_tiktok #ኢትዮጵያ_ለዘለዓለም_ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹
🌟ቀን _ ፮
ከፊደል ረ ቤተሰቦች ( ረ ሩ ሪ ራ ሬ ር ሮ ፘ ሯ)
አንዱን መርጠው መስራት ፣ በመቀጠል በሶሻል ሚዲያ #36daysoftypethiopic ብለው ማጋራት ወይም ለእኛ መላክ ይችላሉ።

⚠️ማሳሰቢያ፡
የየዕለቱ ቻሌንጅ እስከ ምሽት 2 ሰዓት ድረስ ብቻ የሚቆይ ሲሆን ። በዕለቱ የተሰሩትን አንድ ላይ ሰብስበን ለእናንተ የምናቀርብ ይሆናል። በዛውም የቀጣይ ቀን ቻሌንጅ ይገለጻል።

ተሳታፊዎችን በጣም እናመሰግናለን። 🙏
ለሌሎች እንዲደስ ሼር በማድረግ ያስተላልፉ።🔀

መልካም የፈጠራ ጊዜ ! 💥

#fyp #fy #ethiopia #typography #36daysoftypethiopic #36daysoftype #geezfonts #ethiopic #ethiopian_tik_tok #typography #challenge #challenges #challenges_tiktok #ኢትዮጵያ_ለዘለዓለም_ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹
Join the challenge 💪🏾 #36daysoftypethiopic and watch awesome submissions by various artists/designers daily.

#geezfonts #geez #ethiopic #36daysoftypethiopic #challenge
🌟ቀን _ ፯
ከፊደል ሰ ቤተሰቦች ( ሰ ሱ ሲ ሳ ሴ ስ ሶ ሷ)
አንዱን መርጠው መስራት ፣ በመቀጠል በሶሻል ሚዲያ #36daysoftypethiopic ብለው ማጋራት ወይም ለእኛ መላክ ይችላሉ።

⚠️ማሳሰቢያ፡
የየዕለቱ ቻሌንጅ እስከ ምሽት 2 ሰዓት ድረስ ብቻ የሚቆይ ሲሆን ። በዕለቱ የተሰሩትን አንድ ላይ ሰብስበን ለእናንተ የምናቀርብ ይሆናል። በዛውም የቀጣይ ቀን ቻሌንጅ ይገለጻል።

ተሳታፊዎችን በጣም እናመሰግናለን። 🙏
ለሌሎች እንዲደስ ሼር በማድረግ ያስተላልፉ።🔀

መልካም የፈጠራ ጊዜ ! 💥
#36daysoftypethiopic #ethiopic #geezfonts #Day7 #ethiopia #fidel #geez #typography #habesha
Day ፰ of #36daysoftypethiopic is here!

Show us your amazing ሸ designs and celebrate the beauty of Ethiopic typography with us.

#36daysoftypethiopic #ethiopic #geezfonts #Day8 #Ethiopia #fidel #geez #typography #habesha
Day ፲ of #36daysoftypethiopic is here!

Show us your amazing በ designs and celebrate the beauty of Ethiopic typography with us.

#36daysoftypethiopic #ethiopic #geezfonts #Day10 #Ethiopia #fidel #geez #typography #habesha
ዛሬ ቀን 18 .....አጋምሰነዋል 🥳...18 ቀናት ይቀሩናል።
መልካም የፈጠራ ጊዜ። 💥

🌟36ቀን _ ኸ
ቀን_፲፰
ከፊደል በ ቤተሰቦች ( ኸ ኹ ኺ ኻ ኼ ኽ ኾ ዀ ዂ ዃ ዄ ዅ)
አንዱን መርጠው መስራት ፣ በመቀጠል በሶሻል ሚዲያ #36daysoftypethiopic ብለው ማጋራት ወይም ለእኛ መላክ ይችላሉ።

⚠️ማሳሰቢያ፡
የየዕለቱ ቻሌንጅ እስከ ምሽት 2 ሰዓት ድረስ ብቻ የሚቆይ ሲሆን ። በዕለቱ የተሰሩትን አንድ ላይ ሰብስበን ለእናንተ የምናቀርብ ይሆናል። በዛውም የቀጣይ ቀን ቻሌንጅ ይገለጻል።

ተሳታፊዎችን በጣም እናመሰግናለን። 🙏
ለሌሎች እንዲደስ ሼር በማድረግ ያስተላልፉ።🔀

መልካም የፈጠራ ጊዜ ! 💥😍

#ethiopia #typography #36daysoftypethiopic #36daysoftype #geezfonts #ethiopic #typography #challenge #challenges #day18
የመጨረሻ ቀን
ስለተሳትፏችሁ በጣም እናመስግናለን። አሪፍ 36 ቀናት ነበሩ።
ዛሬ _ቀን_፴፮
አሐዝ ፼ ( እልፍ) 1ዐ,ዐ00

⚠️ማሳሰቢያ፡
የየዕለቱ ቻሌንጅ እስከ ምሽት 2 ሰዓት ድረስ ብቻ የሚቆይ ሲሆን ። በዕለቱ የተሰሩትን አንድ ላይ ሰብስበን ለእናንተ የምናቀርብ ይሆናል።

ተሳታፊዎችን በጣም እናመሰግናለን። 🙏
ለሌሎች እንዲደስ ሼር በማድረግ ያስተላልፉ።🔀

መልካም የፈጠራ ጊዜ ! 💥😍

#fyp #fy #ethiopia #typography #36daysoftypethiopic #36daysoftype #geezfonts #ethiopic #ethiopian🇪🇹 #typography #challenge #challenges #day29 #challenges #ethiopianwomen #geez #fidel