Fidel Tutorial (ፊደል የጥናት አገልግሎት)
1.92K subscribers
825 photos
23 videos
192 files
170 links
* Professional Tutorial service
* Book online or via phone
* Kg to university
* Flashcards
* online Tutorials
Contact
+251979795154
+251979795468

Youtube: https://www.youtube.com/@FidelTutorial


To become a tutor
join https://t.me/fideltutores
Download Telegram
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Good Morning! 🙌

የስራ መጀመሪያ ቀን፣ የትምህርት መጀመሪያ ቀን 🌅

ፊደል ቱቶሪያል ተማሪዎች በትምህርታቸዉ የላቀ ዉጤትን እንዲያስመዘግቡ ከመደበኛዉ ትምህርታቸዉ ጎን ለጎን የጥናት እገዛን እየሰጠ ይገኛል!

ልጆችዎም የካበተ ልምድ ካላቸዉ አስተማሪዎቻችን ጋር ለፈተና እንዲዘጋጁ ዛሬዉኑ ወደእኛ ይደዉሉ!

☎️ 0979795154/ 0979795468
ዌብሳይታችንን ይጎብኙ 🌐 www.fideltutorial.com
#FidelTutorial #Tutor #OnlineCourses #Learning #Education
🤩4👍2
What’s better than tutoring students?

Equipping them with the skills to study smarter and take control of their own learning!

This past month, our team has been actively training and engaging with 460 students across Hana Orphans Home and 7 other incredible organizations working with children.

We’re beyond grateful for the warm welcomes and the powerful energy from every session. It’s been a joy to empower these young minds with practical study skills they can carry forward.

Here’s to building confidence, focus, and brighter futures!

#FidelTutorial #EmpoweringStudents #StudySkills #YouthDevelopment #CommunityImpact #EducationForAll
🎉4👍31
ተማሪዎች የነገ ህልማቸዉ እዉን እንዲሆን፤
ለትምህርት ያላቸዉ ትኩረት ቀጥተኛ የሆነ ተዛማጅነት አለዉ

ለስኬታቸዉ ከፊደል ቱቶሪያል ጋር አብረዉ ይስሩ!

መልካም ዕለተ-ሰኞ ይሁንልን!

ድህረ-ገጻችንን ይጎብኙ👇
www.fideltutorial.com 🌐

#FidelTutorial #Tutor #OnlineCourses
#Learning #Education
👍3
Happy International Labour Day! 👩‍🏫👷‍♂️
👍8
84ኛዉ የአርበኞች መታሰቢያ ቀን!

በጀግኖች የደም መስዋዕትነት ላይ ፀንታ የቆመች ሀገር

~ ኢትዮጵያ
👏4
🔤🔤🔤🔤🔤🔤

የ2017 የትምህርት ዘመን የ6ኛና 8ኛ ክፍል ከተማ አቀፍ ፈተና መስጫ ጊዜ ሰሌዳ
መልካም የእናቶች ቀን!
8
#ExitExam

" ፈተናው የሚሰጠው ከሰኔ 2-10/2017 ዓ.ም መሆኑን እንገልጻለን " - ትምህርት ሚኒስቴር

በ2017 ዓ.ም በሰኔ ወር የሚሰጠው የመውጫ ፈተና መመዝገቢያ ጊዜ እስከ ግንቦት 14 ቀን 2017 ዓ.ም ከቀኑ 6፡00 ሰዓት ብቻ የተራዘመ መሆኑን ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል።

እስከ አሁን ያልተመዘገቡ የድጋሚ ተፈታኞች (resitters) ከዚህ በፊት ለምዝገባ በተከፈተውና በተገለጸው መመዝገቢያ ፕላትፎረም https://exam.ethernet.edu.et በኩል ገብተው ምዝገባቸውን እንዲያጠናቅቁ ብሏል።

ለመጀመሪያ ጊዜ ለመውጫ ፈተና የሚቀመጡ ተፈታኞችም በተቋሞቻቸው በኩል መመዝገባቸውን እንዲያረጋግጡ ትምህርት ሚኒስቴር አሳስቧል።

ፈተናው ከሰኔ 2-10/2017 ዓ.ም የሚሰጥ መሆኑን ገልጿል።

ለመውጫ ፈተናው የሚያመለክቱ አመልካቾች ለመመዝገብ የብሔራዊ መታወቂያ ካርድ (ፋይዳ) ሊኖራቸው እንደሚገባና ፤ ከግንቦት 14 ቀን 2017 ዓ.ም ከቀኑ 6፡00 ሰዓት በኋላ ምዝገባ እንደማያስተናግድ ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል።

#MoE

@tikvahethiopia
👍1