Fidel Tutorial (ፊደል የጥናት አገልግሎት)
2.09K subscribers
857 photos
23 videos
192 files
185 links
* Professional Tutorial service
* Book online or via phone
* Kg to university
* Flashcards
* online Tutorials
Contact
+251979795154
+251979795468

Youtube: https://www.youtube.com/@FidelTutorial

To become a tutor
join https://t.me/fideltutores
Download Telegram
ልዩ የንባብ ፌስቲቫል

አቡጊዳ ያዘጋጀዉ ልዩና ተወዳጅ የንባብ ፌስቲቫል በአዲስ አበባ ኤግዚቢሽን ማዕከል በዚህ መልኩ እየተተካሄደ ይገኛል ይገኛል።

Join us: https://linktr.ee/fideltutorial

Contact: 0979795154 / 0979795467

Address: Address: Gerji Mebrat Haile Alem Gebre Building 3rd floor
"An investment in knowledge pays the best interest."
Benjamin Franklin

Join us: https://linktr.ee/fideltutorial

Contact: 0979795154 / 0979795467
👍1
በኤግዚቢሽን ማዕከል ሲካሄድ የነበረዉ የአቡጊዳ የንባብ ፌስቲቫል በዚህ መልኩ ተጠናቋል።
   አብራችሁን ስለነበራችሁ እናመሰግናለን!!

Join us: https://linktr.ee/fideltutorial

Contact: 0979795154 / 0979795467

Address: Address: Gerji Mebrat Haile Alem Gebre Building 3rd floor
የልጆችዎ ውጤት ከጊዜ ወደ ጊዜ እያሽቆለቆለ ተቸግረዋል?

የተሻለ ትዉልድን ለመፍጠር የተሻለ ሀሳብ እና የተሻለ እዉቀት ማግኘት ይኖርባቸዋል። ወላጅም ልጆቹን የተሻለ ዉጤት እንዲያመጡለት ተጨማሪ እዉቀትንም አግኝተው አሳቢ እንዲሆኑለት ይፈልጋል። ለዚህም ወላጅ ልጆቹን በነዚህ መንገዶች ቢያስጠና የተሻሉ እና በትምህርታቸው አሪፍ ዉጤትን ማየት ይጀምራል።

" ከፊደል ቲቶሪያል "

Join us: https://linktr.ee/fideltutorial

Contact: 0979795154 / 0979795467

Address: Address: Gerji Mebrat Haile Alem Gebre Building 3rd floor
👍2
ውድ የፊደል ቤተሰቦች እንኳን ለጥምቀት
በዓል በሰላም አደረሳችሁ!!

         "ከፊደል ቲቶሪያል"

   Join us: https://linktr.ee/fideltutorial
👍9
"Education is not the filling of a pail but the lighting of a fire."

Happy monday!

#mondamotivation #fidel #fideltutorial #educationalconsultancy
2👍1
ስኮላር ደርሷችሁ የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተናዎችን እንዴት ማለፍ እንዳለባችሁ ታውቃላችሁ?

       ፊደል ቲቶሪያል ለናንተ አለም አቀፍ ፈተናዎች የTOEFL, IELTS እና SAT ፈተናዎችን ተግባራዊ በሆነ መንገድ ስልጠና ለመስጠት ተዘጋጅቶ ይጠብቃችኋል። በቀሩን ዉስን ቦታዎች ይመዝገቡ!

    "ከፊደል ቲቶሪያል"

Join us: https://linktr.ee/fideltutorial

Contact: 0979795154 / 0979795467

Address: Gerji Mebrat Haile Alem Gebre Building 3rd floor

#scholar #test #toefl #ielts #sat #fideltutorial #educationalconsultancy
ለአለም አቀፍ ፈተና እንዴት ማጥናት እና መዘጋጀት አንዳለብዎት ያውቃሉ?
በቀላሉ አነዚህን መንገዶች በመከተል የTOEFL,IELTS እና SAT ፈተናዎችን ማለፍ ይችላሉ።

Join us: https://linktr.ee/fideltutorial

Contact: 0979795154 / 0979795467

Address: Gerji Mebrat Haile Alem Gebre Building 3rd floor

#studies #studytips ##internationalstudent #Fidel #fideltutorial #educationalconsultant
👍4