🇪🇹የሰንደቅ ዓላማ ቀን🇪🇹
18ኛው የሰንደቅ ዓላማ ቀን “ሰንደቅ ዓላማችን ለኢትዮጵያ ታላቅ የከፍታ ዘመን ብሥራት፣ ለብሔራዊ አንድነታችን፣ ለሉዓላዊነታችንና ለኢትዮጵያ ሕዳሴ” በሚል መሪ ሃሳብ ዛሬ ይከበራል።
በኢፌዲሪ ሕገ መንግስት መሰረት የኢትዮጵያ ሰንደቅ ዓላማ ቀለማት እና በሰንደቅ ዓላው መሀል ላይ የሚገኘው ዓርማ ትርጉም ምንድን ነው?
👉አረንጓዴው
• ሥራ፣ የልምላሜና የዕድገት ምልክት ነው፡፡
👉ቢጫው
• የተስፋ፣ የፍትሕና የእኩልነት ምልክት ነው፡፡
👉ቀዩ
• ለነፃነትና ለእኩልነት መስፈን የሚደረግ የመስዋዕትነትና የጀግንነት ምልክት ነው፡፡
እንዲሁም በሰንደቅ ዓላማው መሀል ላይ የሚገኘው ዓርማ ትርጉም :-
👉ክብ የሆነው፡- ሰማያዊ መደብ ሰላምን ያመለክታል፡፡
👉ቀጥታና እኩል የሆኑት መስመሮች፡- የብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች እንዲሁም የሐይማኖቶችን እኩልነት ያመለክታሉ፡፡
👉ቀጥታና እኩል ከሆኑት መስመሮች የተዋቀረው ኮከብ፡- የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች በመፈቃቀድ የመሠረቱትን አንድነት ያመላክታል፡፡
👉ቢጫ ጨረሩ ደግሞ ፡- በመፈቃቀድ አንድነት ለመሰረቱት ብሔር፣ ብሔረሰቦች የፈነጠቀውን ብሩህ ተስፋ ይጠቁማል፡፡
#Ethiopia #FidelTutorial #Flagship
#Exam #Tutor #Education
Follow Fidel Tutorial on: 🌐
LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/fidel-tutorial
Instagram: https://www.instagram.com/fidel_tutorial/
Facebook: https://web.facebook.com/fideltutorial
Telegram: https://t.me/fideltutorial
Website: https://www.fideltutorial.com

❤2👍1
#UniversityEntranceExam #Grade_12📚
🆓 Want to Excel in Your University Entrance Exam? 🚀
Fidel Tutorial, starting from October 20, 2025! With expert-led tutorial videos, personalized study plans, and top-notch resources for grades 6–12, we’ll guide you every step of the way to score high and shine bright. 🌟
ፊደል በሚቀጥለት ሰባት ወራት የ12ኛ ክፍል ተፈታኝ ተማሪዎች ጥሩ ዉጤት አስመዝግበዉ እንዲያልፉ እና በየሳምንቱ ክትትል እየተደረገላቸዉ ከእኛ ጋር ጥናታቸዉን እንዲያደርጉ ምቹ STUDY PLAN (ከ 9 - 12 ) አዘጋጅተናል!
ተማሪዎች ከእናንተ የሚጠበቀዉ ይህን https://t.me/fidel4students የቴሌግራም ቻናል Join አድርጋችሁ መከታተል እና ጥያቄም ካላችሁ ከመላዉ ኢትዮጵያ የተዉጣጡ በሺዎች ከሚቆሩ ተማሪዎች ጋር በ Student Group ላይ መወያየት ትችላላችሁ!
መልካም የትምህርት ዘመን! 📚
ፊደል ቱቶሪያል!
#FidelTutorial #Fidel4Students
#Grade12 #Ethiopia