የኢትዮጵያ አየር ኃይል አሁን ባለው ተቋማዊ ግንባታ በአለም አቀፍ ደረጃ ተፈላጊ ሆኗል።
ሌተናል ጄነራል ይልማ መርዳሳ
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ሃምሌ 26 ቀን 2017 ዓ.ም
የአየር ኃይል አካዳሚ ለ3ኛ ዙር እጩ መኮንን ሰልጣኞች የትከሻ ምልክት ማልበስን ጨምሮ የአጫጭር ኮርሶችና የደረጃ 7 ሰልጣኝ የአውሮፕላን ጥገና ባለሙያዎችን አስመርቋል።
በምረቃ ስነ ስርዓቱ ላይ የኢፌዴሪ አየር ኃይል ዋና አዛዥ ሌተናል ጄነራል ይልማ መርዳሳ ባስተላለፉት መልዕክት የኢትዮጵያ አየር ኃይል ለታላቅ ሀገር ታላቅ ተቋም ከሚል እሳቤ ተነስተን ለሀገራችን በሚመጥን ደረጃ መገንባት በመቻላችን ማንም ተነስቶ የሚያስፈራራት ሳይሆን የሚያከብራትና ከአካባቢያችን አልፎ በአለም አቀፍ ደረጃም ጭምር ተፈላጊ የሆነ ተቋም መሆኑንም አውስተዋል።
በተለይም ለሰው ኃይል ግንባታ በተሰጠው ልዩ ትኩረት በአየር ኃይል አካዳሚ በኩል ጠንካራ በራሪዎች ብቁ የአውሮፕላን ጥገና ባለሙያዎችንና ተተኪ የአየር ኃይል መሪዎችን ተቋሙ በብቃት እያፈራ መሆኑንም ሌተናል ጄነራል ይልማ መርዳሳ ገልፀዋል።
የዕለቱ ተመራቂ ሰልጣኞች በየሙያ መስካቸው ጠንካራ ሊሆኑ እንደሚገባና ዘመኑን በሚመጥን የአቅም ደረጃ ላይ እራሳቸውን ማብቃት እንዳለባቸው የጠቆሙት ሌተናል ጄነራል ይልማ መርዳሳ ይህም ከተቋሙ አልፎ በሁሉም አቅጣጫ ተወዳዳሪ እንደሚያደርጋቸውም ገልፀዋል።
ተመራቂዎቹ በመልካም ስብዕና ታንፀው ቀጣይ በየተሰማሩበት ኃላፊነታቸውን በተግባር እንዲወጡም ሌተናል ጄነራል ይልማ መርዳሳ አሳስበዋል።
ምክትል አዛዥ ለአየር ኃይል አካዳሚ ኮሎነል ገዛኸኝ ነጋሽ አካዳሚው ለተቋሙ ተልዕኮ ስኬታማነት በትኩረት እየሰራ መሆኑን እና በተለይም ባሳለፍነው ዓመት ከመደበኛ ስልጠናዎች ጎን ለጎን ለነባሩ ሰራዊታችንም አጫጭር የአመራርነት ስልጠና መስጠት መጀመሩን አውስተው በዚህም የተቋሙን የሰለጠነ የሰው ኃይል ፍላጎት ለማሟላት በትጋት ሲሰራ መቆየቱንም አውስተዋል።
ሰልጣኞቹ በየዲፓርቲመንቱ በተግባር እና በንድፈ ሀሳብ የተቀመጠውን የስልጠና ሰዓት በብቃት ያለፉ መሆናቸውንም ኮሎነል ገዛኸኝ ነጋሽ አያይዘው ገልፀዋል።
በዕለቱ ለሰልጣኝ እጩ መኮንኖች በአየር ኃይል ዋና አዛዥ አማካኝነት የትከሻ ምልክት የማልበስ ስነ ስርዓት የተከናወነ ሲሆን በዲፓርቲሜን የተሻለ ውጤት ላስመዘገቡ ሰልጣኞችም ሌሎች ጄነራል መኮንኖቹ አበርክተዋል።
ዘጋቢ ፍቅሬ በቀለ
ፎቶግራፍ መድኃኒት ምስክር
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ድረ-ገፅ
https://dfmc.mod.gov.et/
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ዩቲዩብ
https://youtube.com/@fdredefenseforce-9629?si=Av-sDKCopw1FfTW2
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ቴሌግራም
https://t.me/+E_EOiTY9eq85ODI0
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ፌስቡክ
https://www.facebook.com/fdredefense.official

YouTube
FDRE Defense Force - የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት
# የመከላከያ ሠራዊት ቁልፍ እሴቶች፡-
1, ከራስ በፊት ለህዝብና ለሀገር ጥቅም፣
2, ምንጊዜም የተሟላ ስብዕና፣
3, ያልተሸራረፈ ዲሞክራሲያዊ አስተሳሰብ፣
4, በማንኛውም ግዳጅ ወይም ተግባር የላቀ ውጤት።
1, ከራስ በፊት ለህዝብና ለሀገር ጥቅም፣
2, ምንጊዜም የተሟላ ስብዕና፣
3, ያልተሸራረፈ ዲሞክራሲያዊ አስተሳሰብ፣
4, በማንኛውም ግዳጅ ወይም ተግባር የላቀ ውጤት።
❤36🏆5👍4🔥2
ኮሩ በአማራ ክልል ሰላምን በማረጋገጥ ህዝቡ ስራውን እንዲያከናውን ምቹ ሁኔታን ፈጥሯል
ሜጀር ጀኔራል ብርሃኑ ጥላሁን
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ሃምሌ 26 ቀን 2017 ዓ.ም
ኮሩ ሰላምን በማረጋገጥ ህዝቡ ተረጋግቶ የልማት ስራውን እንዲያከናውን ምቹ ሁኔታን እየፈጠረ ይገኛል ሲሉ የ6ኛ ዕዝ ዋና አዛዥ ሜጀር ጀኔራል ብርሃኑ ጥላሁን ገለፁ።
ሜጀር ጀኔራል ብርሃኑ ጥላሁን ከዕዝ ስታፍ መምሪያ ሃላፊዎች ጋር በመሆን በአማራ ክልል በምስራቅ ጎጃም ዞን ተልዕኮውን በስኬት እየፈፀመ የሚገኘውን ሠራዊት የግዳጅ ሁኔታ ተዘዋውረው ተመልክተዋል።
ዋና አዛዡ የቀጠናውን አሁናዊ የሰላም ሁኔታ አስመልክተው ከኮሩ የሠራዊት አመራሮች ጋር ባደረጉት ውይይም የፅንፈኛው ቡድን የአካባቢውን ሰላም በማወክና ህዝቡ ወቅቱን ጠብቆ አርሶና አምርቶ እንዳይጠቀም መዳበሪያ በመዝረፍ ለግል ጥቅሙ በማዋል መንግስትና ህዝብን ለመለያየት እርካሽ የፓለቲካ ትርፍ ለማግኘት ሲፍጨረጨር የቆየ ስብስብ መሆኑን ገልፀዋል።
አሁን ላይም ሠራዊቱ በወሰደው ጠንካራ ምት አከርካሪው ተሰብሮ አጉል ምኞቱ ቅዠት ሆኖበት ቀርቷል ብለዋል።
የሠራዊቱን የማድረግ አቅም ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጎለበተና ከፍተኛ ልምድና ብቃትን እያዳበረ እንደሚገኝ አረጋግጠናል ያሉት ሜጀር ጀኔራል ብርሃኑ ጥላሁን በመስዋዕትነት የተገኘውን ሰላም በዘላቂነት ለማፅናት አሁንም ኮሩ የሚሰጠውን ማንኛውንም ግዳጅ በነበረው ልምድና ተሞክሮ ተመስርቶ ምንጊዜም የድል ባለቤትነቱን ደግሞ ደጋግሞ ማስመስከር እንዳለበትም አፅንኦት ሰጥተዋል።
ሠራዊቱ ሃገርን ለማፅናት የተሰጠውን ግዳጅ በድል እየተወጣ በመምጣቱ የህዝብ አገልጋይነቱን በፈፀማቸው የጀግንነት ገድሎች በተግባር እያስመሰከረ ይገኛል ያሉት ዋና አዛዡ የትኛውም ሰው ሰራሽና ተፈጥሯዊ መሰናክል ሳይበግረው ተልዕኮውን በፅናትና በውጤት የሚወጣ በአካል ብቃት ብቻም ሳይሆን በስነ ልቦና የዳበረ ፣ለቆመለት አላማ ጠንቅቆ የተረዳ እንደሆነም ተናግረዋል።
ሜጀር ጀኔራል ብርሃኑ ጥላሁን ለኮሩ የሠራዊት አመራርና አባላትም ህዝብና መንግስት የጣለባችሁን አደራ በታላቅ ጀግንነት በመፈፀማችሁም ልትኮሩ ይገባልም ብለዋል።
የኮሩ የሠራዊት አመራርና አባላት በቀጣይም ባስመዘገቧቸው ድሎች ሳይዘናጉ የትኛውንም ግዳጅ በአስተማማኝ ሁኔታ ለመፈፀም በሚያስችላቸው ወታደራዊ ቁመና ላይ እንደሚገኙ ሜጀር ጀኔራል ብርሃኑ ጥላሁን አረጋግጠዋል።
ዘጋቢ ደባልቅ አቤ
ፎቶ ግራፍ ሰው መሆን ሃብቱ

❤35👍10🔥2👏2
የሜጀር ጄኔራል ሙሉጌታ ቡሊ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ያሰለጠናቸውን ሙያተኞች አስመረቀ፡፡
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ሃምሌ 26 ቀን 2017 ዓ.ም
የሜጀር ጄኔራል ሙሉጌታ ቡሊ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በተለያዩ የቴክኒክና ሙያ ዘርፎች በደረጃ አምስት በአጭር ኮርስ ያሰለጠናቸውን የፌዴራል ፖሊስ አባላት በዛሬው እለት አስመርቋል፡፡
በምረቃ ስነ-ስርዓቱ ላይ በክብር እንግድነት የተገኙት በመከላከያ ትምህርትና ስልጠና ዋና መምሪያ ምክትል ሃላፊ ለአመራር ስልጠና ሜጀር ጄኔራል ሰለሞን ቦጋለ ተቋማችን እያደረጋቸው ከሚገኙ የሪፎርም ስራዎች ውስጥ በዋነኝነት የሰው ሀይልን ማደራጀት እና ማብቃት አንዱ መሆኑን ገልፀው በልዩ ልዩ ሙያዎች አሰልጥነው የሚያበቁ ማሰልጠኛዎችን እና ኮሌጆችን በማጠናከር ላይ ትኩረት ሰጥቶ እየሰራ እንደሚገኝ ገልፀዋል፡፡
ኮሌጁ የረጅም ጊዜ ታሪክ ያለውና በተለያዩ የሙያ ዘርፎች በበርካታ የቴክኖሎጂ ሙያዎች ሙያተኞችን እያፈራ የሚገኝ አንጋፋ ኮሌጅ መሆኑን ገልፀዋል። የዛሬ ተመራቂዎችም በዚህ አንጋፋ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ሰልጥናችሁ በመመረቃችሁ ደስተኛ ሆናችሁ ቀጣይ ማንኛውንም ተልዕኮ በውጤት መፈፀም አለባችሁ ብለዋል።
የኮሌጁ አዛዥ ብርጋዲየር ጄኔራል አበበ ዋቅሹማ በበኩላቸው ተቋማችን እያከናወነ የሚገኘውን የፕሮፌሽናል ሠራዊት ግንባታ ከግብ ለማድረስ የትምህርት ፖሊሲውን በመከተል ከዘመኑ ጋር የሚሄድ ቴክኖሎጂን በመታጠቅ የተሟላ ሙያዊ ብቃት ያለው ሙያተኛን እያፈራን እንገኛለን ብለዋል።
የምረቃ ስነ-ስርዓቱን በማስመልከት በኮሌጁ የሚገኙ የሰራዊት አባላት "ትውልድ ይማር" በሚል መሪ ቃል በሆለታ ከተማ ለሚገኙ የኢኮኖሚ ዕጥረት ላለባቸው ተማሪዎች ከ168 ሺህ ብር በላይ በሚሆን ወጪ የመማሪያ ቁሳቁስ እና አልባሳት ድጋፍ በማድረግ ህዝባዊነታቸውን አሳይተዋል፡፡
የከተማው አስተዳደር ከንቲባ አቶ እሸቱ በቀለ ሰራዊቱ ህይወቱን ለግሶ ሀገሩን ከመጠበቅ ጎን ለጎን እያደረገ ላለው የበጎ አድራጎት ስራ በከተማው አስተዳደር ስም ምሰጋናቸውን አቅርበዋል፡፡
ኮሌጁ በምረቃ ስነ-ስርዓቱ ላይ የመቆያ ጊዜያቸውን ለሸፈኑ ለመስመራዊና ከፍተኛ መኮንኖች እንዲሁም ለባለ ሌላ ማእረግተኞች ማዕረግ አልብሷል፡፡ በበጀት አመቱ የላቀ የስራ አፈጻጸም ላሳዩ አባላትም ማበረታቻ ሽልማት አበርክቷል፡፡ ዘጋቢ አፈወርቅ በቀለ ነው

❤34👏8🔥3👍2
የኮማንዶ ሬጅመንት በሰሜን ሸዋ ዞን ኢፍራታና ግድም ወረዳ የፅንፈኛውን አባላት በቁጥጥር ስር አውሏል።
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ሃምሌ 26 ቀን 2017 ዓ.ም
የኮማንዶ ሬጅመንት በሰሜን ሸዋ ዞን ኢፍራታና ግድም ወረዳ ፈረዳ ውሀ እና ካራ ለጎማ ቀበሌ የፅንፈኛው አባላትን በቁጥጥር ስር አውሏል።
የኮማንዶ ሬጅመንት አዛዥ ሻምበል መልካሙ ገነት እንደገለፁት ሬጅመንቱ ባካሄደው ኦፕሬሽን በኢፍራታ ግድም ወረዳ ካራ ሎጎማ እና ፈረዳ ውሀ ቀበሌ በስውር ሲንቀሳቀሱ የነበሩ የፅንፈኛው አመራርና አባላትን ከነትጥቃቸው በቁጥጥር ስር ውለዋል።
አቶ ጋሻው እና አቶ በለጠ የተባሉ የፅንፈኛው ቡድኑ ሎጀስቲክስ ሀላፊዎች ከነግብረአበሮቻቸው እና አራት ክላሽ አንድ ብሬን ተማርኳል።
ህብረተሰቡ አሥፈላጊውን ድጋፍ ሁሉ እያደረገ ነው ያሉት ሻምበል መልካሙ ገነት ሬጅመንቱ በፅንፈኛው ላይ የሚወሰደውን እርምጃ አጠናክሮ እንደሚቀጥል ገልፀዋል ዘጋቢ ዮሴፍ አስመላሽ ነው።

❤45👍12👏7🔥2