የሰሜን ምስራቅ ዕዝ ደረጃ 3 ሆስፒታል የተሻለ የስራ አፈፃፀም ላላቸው ሙያተኞች እውቅና ሰጠ።
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ሃምሌ 25 ቀን 2017 ዓ.ም
ሆስፒታሉ ለሠራዊቱ ለሚሰጠው ቀልጣፋ አገልግሎት የበኩላቸውን ሚና የተወጡ እና በሥራ አፈፃፀም መመዘኛ ውጤታማ ለሆኑ ሙያተኞች ሽልማት ያበረከቱት የሆስፒታሉ አዛዥ ኮሎኔል ክበበው ወጊ የተሠጣችሁ እውቅናና ሽልማት ለቀጣይ ስራችሁ ይበልጥ መነሳሳትን እና ሞራልን የሚፈጥር በመሆኑ ይበልጥ ልትበረቱ ይገባል ብለዋል፡፡
ቀጣይ በራሱ የሚተማመን እና ሙያዊ ግዴታውን በአግባቡ መወጣት የሚችል ሙያተኛ የማፍራት ሂደት ላይ አሥተዋፆ ከፍተኛ መሆኑን ገልፀው ዛሬላይ እውቅናና ሽልማት የተሰጣችሁ የሆስፒታሉ ሙያተኞችና አመራሮች ለተጨማሪ ሀላፊነት የሚዘጋጁበት እና ተቋሙን በታማኝነት የሚያገለግሉበት መሆን እንዳለበትም አብራርተዋል።
ዘጋቢ አይናዲስ ደሳለኝ
ፎቶግራፍ አይናዲስ ደሳለኝ
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ድረ-ገፅ
https://dfmc.mod.gov.et/
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ዩቲዩብ
https://youtube.com/@fdredefenseforce-9629?si=Av-sDKCopw1FfTW2
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ቴሌግራም
https://t.me/+E_EOiTY9eq85ODI0
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ፌስቡክ
https://www.facebook.com/fdredefense.official

YouTube
FDRE Defense Force - የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት
# የመከላከያ ሠራዊት ቁልፍ እሴቶች፡-
1, ከራስ በፊት ለህዝብና ለሀገር ጥቅም፣
2, ምንጊዜም የተሟላ ስብዕና፣
3, ያልተሸራረፈ ዲሞክራሲያዊ አስተሳሰብ፣
4, በማንኛውም ግዳጅ ወይም ተግባር የላቀ ውጤት።
1, ከራስ በፊት ለህዝብና ለሀገር ጥቅም፣
2, ምንጊዜም የተሟላ ስብዕና፣
3, ያልተሸራረፈ ዲሞክራሲያዊ አስተሳሰብ፣
4, በማንኛውም ግዳጅ ወይም ተግባር የላቀ ውጤት።
❤35👍13🔥4👏1
የልዩ ዘመቻዎች ዕዝ እና የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ስራዎች ኮርፖሬሽን አባላት በጋራ ችግኝ ተክለዋል።
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ሃምሌ 25 ቀን 2017 ዓ.ም
የልዩ ዘመቻዎች ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ አመራሮች እና አባላት እንዲሁም የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ስራዎች ኮርፖሬሽን አመራሮችና ሰራተኛች በጋራ በመሆን አዲስ እየተገነባ በሚገኘው የእዙ ጠቅላይ መምሪያ "በመትከል ማንሰራራት" በሚል መሪ ቃል ከአስር ሺህ በላይ የፍራፍሬ እና የደን ችግኞችን ተክለዋል።
በመርሃ ግብሩም የልዩ ዘመቻዎች ዕዝ አዛዥ ሌተናል ጄኔራል ሹማ አብደታ፣ የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ስራዎች ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈፃሚ ኢንጅነር ዮናስ አያሌዉ እና ሌሎች የዕዙ እና የኮርፖሬሽኑ ከፍተኛ አመራሮች ተገኝተዉ አሻራቸዉን አሳርፈዋል።
በሰባተኛዉ አመት የ700 ሚሊየን የአንድ ጀንበር የችግኝ ተከላ መርሃ ግብር ላይ በመገኘት አሻራቸዉን ያሳረፉት ሌተናል ጀኔራል ሹማ አብደታ ችግኝን መትከል የትውልድን ቀጣይነት ማረጋገጥ መሆኑን ገልፀው አዲስ በሚገነባዉ የዕዙ ጠቅላይ መምሪያ የተካሄደው የችግኝ ተከላ ታሪካዊ መሆኑንና የተተከሉ ችግኝች በአብዛኛዉ ለምግብነት የሚዉሉ በመሆናቸዉ የፍራፍሬ ችግኝ መተከል አለበት ብለዋል።
የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ስራዎች ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈፃሚ ኢንጅነር ዮናስ አያሌዉ በበኩላቸዉ ኢትዮጵያ በአረንጓዴ አሻራ ዉጤታማ ስራዎችን እየሰራች መሆኑን ጠቅሰዉ በዕለቱም በልዩ ዘመቻዎች ዕዝ አዲሱ ጠቅላይ መምሪያ 10 ሺህ ለምግብነት የሚዉሉ የፍራፍሬ ችግኞችን መተከሉን ተናግረዋል። በተለይ ደግሞ በውጊያ ብቻ ሳይሆን በላቀ የልማት ተሳትፎ ከሚታውቁ የመከላከያ ሠራዊት ጋር በመሆን ይህንን ታሪካዊ ተግባር በመፈፀማችን ከፍተኛ ኩራት ይሰማናል ብለዋል፡፡
ዘጋቢ ምህረት ስመኝ
ፎቶ ግራፍ አብዱራህማን ሃሰን

❤25👍7👏6🔥1
ዳይሬክቶሬቱ የፋይናንስ ስርዓቱን ወደ ዘመናዊ የአሰራር ሲስተም በመቀየር ውጤታማ መሆኑ ገለፀ።
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ሃምሌ 25 ቀን 2017 ዓ.ም
በኢፌዴሪ አየር ኃይል የፋይናንስ ስራ አመራር ዳይሬክቶሬት እያከናወነ ባለው የስራ አፈፃፀም ዙሪያ ከተቋሙ የፋይናንስ አመራሮች እና ባለሙያዎች ጋር ውይይት አድርገዋል።
በኢፌዴሪ አየር ኃይል ምክትል አዛዥ ለኤር ኦፕሬሽን ብርጋዲየር ጄኔራል ተስፋዬ ለገሰ በውይይቱ ማጠቃለያ አየር ኃይል ባለፉት ሰባት ዓመታት ካስመዘገበው ስኬቶቹ መሀል የፋይናንስ ስርዓት ለውጡ አንዱ ተጠቃሽ መሆኑን አውስተው ይህም በአመራሩና የፋይናንስ ሙያተኛው ተናቦ ከመስራት የተገኘ ውጤት እንደሆነም ገልፀዋል።
በቀጣይም ለፋይናንስ ሴኩሪቲው ለህግና ኦፕሬሽን ተግባራት ተገቢውን ትኩረት እንዲሰጡና ዘርፉን ወደ ዲጂታል ቴክኖሎጂ ይበልጥ በማሳደግ የተጀመሩ አበረታች ተግባራትን አጠናክረው እንዲቀጥሉም ብርጋዲየር ጄኔራል ተስፋዬ ለገሰ አሳስበዋል።
የአየር ኃይል ፋይናንስ ስራ አመራር ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር ኮሎኔል በሻ ደገፋ ተቋሙ በፋይናንስ በኩል ያለውን የአሰራር ሲስተም በፊት ከነበረው ወደ ዘመናዊ ቴክኖሎጂ የቀየረ መሆኑን ገልፀው በዚህም በፋይናንስ በግዢ እንዲሁም በንብረት አስተዳደር ክፍሎች ቀልጣፋ ተደራሽና ውጤታማ አሰራር መዘርጋቱን ተናግረዋል።
ከውይይቱም በተጨማሪ በኤሌክትሮኒክስ ግዢ በእቅድ አዘገጃጀትና በሌሎችም የፋይናንስ አሰራሮች ዙሪያ አጭር የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና በሲነር ዋረንት ኦፊሰር ዮሐንስ ሲሳይ አማካኝነት ተሰጥቷል።
ዘጋቢ ፍቅሬ በቀለ
ፎቶግራፍ አሰፋ ብርሃኑ

❤29👍29🔥2
መከላከያ ከራሱ መደበኛ በጀት ፕሮጀክቶችን በአጭር ጊዜ ገንብቶ እያጠናቀቀ ነው።
ክቡር ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ሃምሌ 26 ቀን 2017 ዓ.ም
በኮንስትራክሽን ግንባታ ዘርፍ እየተከናወኑ ከሚገኙ ፕሮጀክቶች መካከል ግንባታቸው ወደ መጠናቀቁ የተቃረቡት የኢትዮጵያ ባህር ሀይል ጠቅላይ መምሪያ ቢሮ እና የልዩ ዘመቻዎች ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ ቢሮዎች እንዲሁም የመከላከያ መሃንዲስ ዋና መምሪያ በጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ክቡር ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ተጎብኝተዋል።
የኢፌዲሪ መከላከያ ከለውጡ በኋላ ባስቀመጠው አቅጣጫ መሠረት የቀጣዩን መከላከያ ዕድገት እና ዘመናዊነት ታሣቢ ባደረገ አግባብ በመሰረተ ልማት ግንባታ ዘርፍ ትኩረት ሰጥቶ እየሠራ መገኘቱን ጠቅላይ ኢታማዦር ሹሙ ተናግረዋል።
መከላከያ ለቀጣዩ ትውልድ በሚመች መልኩ የተሻለ እና ዘመኑን የዋጀ ተቋም ለማሥረከብ በሚፈለገው ልክ ጥራት እና ፍጥነት ፕሮጀክቶችን እየገነባ መገኘቱን ያነሱት ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ለተቋሙ የተመደበውን መደበኛ በጀት ያለ ምንም ብክነት በማብቃቃት ጥቅም ላይ በማዋል በርካታ ዘርፈ ብዙ ፕሮጀክቶችን በአጭር ጊዜ መገንባት እየተቻለ ሥለመሆኑም አንስተዋል።
ከለውጡ በፊት ፕሮጀክቶችን ጀምሮ የመተው ተቋም እና ሀገር ጎጅ ስራ ምክንያታዊነቱ የተመደበውን በጀት በአግባቡ ያለመጠቀምና ለብክነት መዳረግ እንደነበረም አውስተዋል።
አሁን ላይ ፕሮጀክቶችን ጀምሮ መተው አይታሠብም ያሉት ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ በየጊዜው ተቋማዊ ድጋፍና ክትትል በማድረግ በራስ አቅም በመደበኛ በጀት ከመቶ ያላነሱ ፕሮጀክቶች በአጭር ጊዜ እየተገነቡ ለአገልግሎት እየበቁ ሥለመሆናቸውም አንስተዋል።
ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ መከላከያ አዳዲስ የግንባታ ፕሮጀክቶችን ከመገንባት በዘለለ የነበሩትን ካምፖች እና የተቋሙን ልዩ ልዩ ማዕከላት በማደሥ እና በማሥፋፋት በርካታ ተግባራትን አከናውኗል እያከናወነም ይገኛልም ነው ያሉት።
በ2018 በጀት ዓመት የተጀመሩትን መጨረስ እንደአሥፈላጊነቱ አዲስ መጀመር ያሚያሥችል ሥራ ላይ ትኩረት መሥጠት እንደሚገባ ያመላከቱት ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ የኢትዮጵያ ባህር ሃይል ጠቅላይ መምሪያ እና የልዩ ዘመቻዎች ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ ቢሮዎች ጥራታቸውን በጠበቀ አግባብ ተገንብተው ወደ መጠናቀቁ መድረሳቸውን በጉብኝታቸው አረጋግጠዋል።
ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ በጎበኟቸው ሦስቱም ቦታዎች ችግኝ በመትከል የአረንጓዴ ልማት አሻራቸውን አኑረዋል።
ዘጋቢ ውብሸት ቸኮል
ፎቶግራፍ ተሰማ ኡርጌሳ

❤34👍14🔥2