የምዕራብ እና የሰሜን ምስራቅ ዕዝ አመራርና አባላት የችግኝ ተከላ አካሄዱ።
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ሃምሌ 24 ቀን 2017 ዓ.ም
"በመትከል ማንሰራራት" በሚል መሪ ቃል በሀገር አቀፍ ደረጃ እየተተገበረ በሚገኘው የአረንጓዴ አሻራ መርሀ ግብር ላይ ከፍተኛ የክልል አመራሮች የምዕራብ እና የሰሜን ምስራቅ ዕዝ አመራርና አባላት ተሳታፊ ሆነዋል።
በመርሀ ግብሩ ላይ የተገኙት የአፋር ክልሉ ፕሬዘዳንት ሀጂ አወል አርባ እስካሁን የተተከሉ ችግኞች ፍሬ አፍርተው የፍራፍሬ ተጠቃሚ መሆናቸውን ገልፀው ፣ የአረንጓዴ አሻራው ትግበራ የክልሉ ነዋሪዎችና የአርብቶ አደሮቹ ልምድ እንዲያረጉት እየተሠራ መሆኑን ጠቅሰዋል።
በዘንድሮው መርሀ ግብር የአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ሁለት ነጥብ ሁለት ሚሊዮን ችግኞችን በመትከል ከአረንጓዴ አሻራ በሻገር የምግብ ሉዓላዊነት ለማስከበር እየሰሩ መሆናቸውን ተናግረዋል።
በተመሳሳይ በምዕራብ ዕዝ ችግኝ ተካላ መርሀ ግብር የተገኙት የምዕራብ ዕዝ ዋና አዛዥ ሌተናል ጄኔራል መሰለ መሰረት የዕዙ ጠቅላይ መምሪያ አባላት እና አመራሮች ከቀደመ ጊዜ ጀምሮ አረንጓዴ አሻራቸውን እያሳረፉ መምጣታቸውን በመግለፅ የአረንጓዴ አሻራ ማስቀመጥ ማለት የአካባቢ ስነ-ምህዳርን ማስጠበቅ በመሆኑ ሠራዊት የሀገሩን ሉዓላዊነት ከማስጠበቅ ጎን ለጎን በአካባቢያዊ ጥበቃ ላይ የሚያደርገውን ተሳትፎ አጠናክሮ እንደሚቀጥል ገልፀዋል።
ምዕራብ ዕዝ 1 ነጥብ 5 ሚሊዮን ችግኝ ለመትከል ሁሉም የዕዙ አመራሮች እና አባላት በየግዳጅ ቀጠናቸው እየተከሉ እንደሚገኙ ጠቁመዋል።
የነቀምት ከተማ ከንቲባ አቶ ምስጋናው ቱሉ በበኩላቸው የፀጥታ ኃይሉ ለሀገር እና ለህዝብ ከሚከፍለው መስዋትነት ባሻገር በልማቱ መሳተፍ እጅግ ሊመሰገን እንደሚገባው ገልፀዋል። ዘገባው የቀረአለም አዱኛ እና የፍፁም ከተማ ነው
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ድረ-ገፅ
https://dfmc.mod.gov.et/
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ዩቲዩብ
https://youtube.com/@fdredefenseforce-9629?si=Av-sDKCopw1FfTW2
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ቴሌግራም
https://t.me/+E_EOiTY9eq85ODI0
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ፌስቡክ
https://www.facebook.com/fdredefense.official

YouTube
FDRE Defense Force - የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት
# የመከላከያ ሠራዊት ቁልፍ እሴቶች፡-
1, ከራስ በፊት ለህዝብና ለሀገር ጥቅም፣
2, ምንጊዜም የተሟላ ስብዕና፣
3, ያልተሸራረፈ ዲሞክራሲያዊ አስተሳሰብ፣
4, በማንኛውም ግዳጅ ወይም ተግባር የላቀ ውጤት።
1, ከራስ በፊት ለህዝብና ለሀገር ጥቅም፣
2, ምንጊዜም የተሟላ ስብዕና፣
3, ያልተሸራረፈ ዲሞክራሲያዊ አስተሳሰብ፣
4, በማንኛውም ግዳጅ ወይም ተግባር የላቀ ውጤት።
👍22❤16👏2🔥1
ክብርት ኢንጅነር አይሻ መሀመድ በጦር ሃይሎች ኮምፕሪሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ተገኝተው ችግኝ ተክለዋል።
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ሃምሌ 24 ቀን 2017 ዓ.ም
የመከላከያ ሚኒስትሯ ኢንጂነር አይሻ መሃመድ በጦር ሃይሎች ኮምፕሪሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ተገኝተው ችግኝ ተክለዋል። በዕለቱ መልዕክት ያስተላለፉት የመከላከያ ግብርና ልማት ዘርፍ ሚኒስትር ዲኤታ አቶ ቶማስ ቱት ዛሬ እንደ ሃገር የተጀመረውን በአንድ ጀምበር 700 ሚሊየን ችግኝ የመተከል እቅድ እንደ መከላከያ ሠራዊት እቅዱን ለማሳካት በሁሉም ክፍሎች ችግኝ እየተተከለ መሆኑን ገልፀዋል።
የጦር ሃይሎች ኮምፕሪሂንሲብ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል አዛዥ ብርጋዲየር ጀኔራል ዶክተር ሃይሉ እንደሻው በበኩላቸው በርሃማነትን የምንከላከለው ችግኞችን በመትከል አረንጓዴ አካባቢን በመፍጠር በመሆኑ አንደ ሠራዊት መትከል ብቻ ሳይሆን መንከባከቡ ላይም መሥራት ተገቢ ነው ብለዋል። የተተከሉ ችግኞችም ከሰማኒያ አምስት በመቶ በላይ ለምግብነት የሚውሉ ችግኞች ናቸው።
ዘጋቢ ፍቃዱ በቀለ
ፎቶግራፋ አበረ አየነው

❤26👍13🔥1
"በመትከል ማንሰራራት" በሚል መሪ ቃል የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር በሎጀስቲክስ ዋና መምሪያ ተካሄደ፡፡
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ሃምሌ 24 ቀን 2017 ዓ.ም
የዘንድሮው የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር "በመትከል ማንሰራራት" በሚል መሪ ቃል በመላ ሀገራችን እየተከናወነ ቆይቶ ዛሬ 7 መቶ ሚሊዮን ችግኞችን በአንድ ጀምበር ተከላ በሎጅስቲክስ ዋና መምሪያም ተተግብሯል።
በሀገር አቀፍ ደረጃ በጠቅላይ ሚኒስትር ክቡር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ሰኔ 20 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ "በመትከል ማንሰራራት" በሚል መሪ ቃል 7 ነጥብ 5 ቢሊዮን ችግኝ ተከላ በይፋ ከተጀመረ በኋላ በተቋማችንም 18 ሚሊዮን ችግኞች በሠራዊታችን እንዲተከሉ ክቡር የጦር ኃይይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ በተገኙበት ሃምሌ 09 ቀን 2017 ዓ.ም በመከላከያ ሚኒስቴር ጠቅላይ መምሪያ በይፋ ተጀምሯል፡፡
የመከላከያ ሎጀስቲክስ ዋና መምሪያ ኃላፊ ሌተናል ጄኔራል አብዱራህማን እስማኤል ሠራዊታችን ከተሰጠው ወታደራዊ ግዳጅ ባሻገር በተቀመጠው አቅጣጫ መሰረት ባለፉት ሳምንታት የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብሩን ለማሳካት በሚሠራባቸው ማዕከሎች፣ በሚኖርባቸው ካምፖች፣ በተሰማራባቸው የግዳጅ ቀጣናዎች፣ በተሰጡት ቦታዎች የችግኝ ተከላ አከናውኗል።
ዛሬ ደግሞ በአንድ ጀምበር በመላ ሀገራችን 7 መቶ ሚሊዮን ችግኞች የሚተከልበት ቀን በመሆኑ እኛም ይህንኑ ለማሳካት በዳሎታ ተራራ እና በአዲስ አበባ በተለምዶ ቆሼ በሚባለው አካባቢ የተለያዩ ለምግብ ፍጆታ የሚውሉ ችግኞች ተክለናል ችግኞችን ተንከባክቦ ለፍሬ ማብቃት እንደቀደመው ሁሉ የሁሉም የሠራዊታችን አባላት የዘወትር ተግባር መሆን አለበት ሲሉ ጄኔራል መኮንኑ አሳስበዋል። ዘገባው የዋና መምሪያው የሠራዊት ሥነ ልቦና ግንባታ ነው

❤28👍8🔥3👏2😁1
የተለያዩ የሠራዊቱ ክፍሎች በአረንጓዴ አሻራ የችግኝ ተከላ መርሀ ግብሩ እየተሳተፉ ነው።
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ሃምሌ 24 ቀን 2017 ዓ.ም
በደቡብ ጎንደር ዞን የሚገኘው የአንድ ኮር አመራርና አባላት በደብረ ታቦር ከተማ የአረንጓዴ ልማት አሻራ መርሀ ግብር አከናውነዋል ።
በሃገር አቀፍ ደረጃ በመትከል ማንሰራራት በሚል በአንድ ጀንበር 700 ሚሊዮን ችግኞችን በአየር ኃይል ጠቅላይ መምሪያ ግቢ እና በቢሾፍቱ ከተማ አስተዳደር ሆራ ወረዳ ሶፋ ተራራ አካባቢ እንዲሁም በአየር ሃይል ምድቦችም 16.600 ችግኞች ተከላ መርሃ ግብር ተካሂዷል፡፡
የመከላከያ ፈንጂ ማምከን ቢሮ በሸገር ከተማ መና አቢቹ አካኩ ወረዳ ነዋሪዎች ጋር በጋራ በመሆን ከ 46ሺ በላይ የአፕልና የተለያዩ ችግኞችን የመትከል መርሃ ግብር ላይ ተሳትፈዋል።
የምስራቅ ዕዝ አንድ ኮር ሀገራዊ ግዳጁን እየተወጣ በሚገኝበት ቀጠና ከዞኑ አመራሮና ከአካባቢው ነዋሪዎች ጋር በመሆን የተለያዩ ዓይነት ችግኞችን ተከለዋል።
በተያያዘ የ6ኛ ዕዝ የሰራዊቱ አመራርና አባላት እንደ ሀገር በአንድ ጀበር 700 ሚሊዬን ችግኝ ለመትከል የታቀደውን ዕቅድ ለማሳካት ዕዙ በተሰማራባቸው ቀጠናዎች ሀገር በቀል ችግኞችን ተክለዋል ። ዘገባው የክፍሎች ሪፖርተሮቻችን ነው።

❤17👍11🔥3