የሚሰጠውን ግዳጅ በድል መወጣት የሚችል አዋጊና ተዋጊ ሠራዊት ተገንብቷል።
የኮር እና የክፍለጦር አመራሮች
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ሃምሌ 20 ቀን 2017 ዓ.ም
የሚሰጠውን ማንኛውንም ውስብስብና ፈተኝ ግዳጆች በድል መወጣት የሚችል ሠራዊት ተገንብቷል ሲሉ የስድስተኛ ዕዝ ኮር አዛዥ ብርጋዲየር ጄነራል ሃብታሙ ምህረቴ ተናገሩ።
የዕዙ የሠራዊት አባላት በውስብስብ ሁኔታዎች ሳይበገር ህዝብና መንግስት የሰጡትን ተልዕኮዎች በጀግንነት፣ በውጤታማነትና በድል እየተወጣ የህብረተሰቡን ሰላም እያረጋገጠ ይገኛል ያሉት አመራሮቹ በተደረጉ የስምሪት ስራዎች የላቀ ውጤት ማስመዝገቡንና አስደናቂ ገድሎች መፈፀማቸውን አውስተዋል።
ሠራዊቱ በተሰማራባቸው የግዳጅ ቀጠናዎች ከሚገኙ ነዋሪዎች ጋር በተደረጉ ሰፋፊና ተከታታይ ህዝባዊ መድረኮች አሸባሪው የሸኔ ቡድን እና ፅንፈኛው ፈጥረውት የነበረውን ችግር ማጥራት የተቻለ መሆኑን ተናግረዋል።
የዕዙ አባላት ሞራላዊና ስነ-ልቦናዊ ዝግጁነት የመገንባት ፣ የአሃዱዎችን ግዳጅ የመፈፀም እና የማድረግ አቅሞች የማሳደግ ፣በየደረጃዉ የሚገኙ አመራሮችን ዙሪያ-መለስ የመምራት አቅም የማጎልበት እንዲሁም የተለያዩ ሙያተኞችን በየተመደቡበት ዘርፍ ሙያዊ ብቃታቸዉን የማሳደግ ስራ በስፋት መሠራቱን ገልፀዋል።
ስልጠናዎችም የዘመናዊ ሠራዊት ግንባታ ሂደቱን መነሻ በማድረግ ከውጊያ ፅንሰ-ሃሳብ ጀምሮ እስከ አሃድ መምራትና ለዉጊያ ማዘጋጀት እንዲሁም ግዳጅ ተኮር የስልጠና ስምሪት በማከናዎን ተደማሪ የማድረግ አቅሞችን ለመፍጠር በርካታ ስራዎች እየተሰሩ መሆኑን ጠቁመዋል።
ዘጋቢ አዲሱ አራጋው
ፎቶግራፍ ሌሊሴ አራራሜ
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ድረ-ገፅ
https://dfmc.mod.gov.et/
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ዩቲዩብ
https://youtube.com/@fdredefenseforce-9629?si=Av-sDKCopw1FfTW2
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ቴሌግራም
https://t.me/+E_EOiTY9eq85ODI0
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ፌስቡክ
https://www.facebook.com/fdredefense.official

YouTube
FDRE Defense Force - የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት
# የመከላከያ ሠራዊት ቁልፍ እሴቶች፡-
1, ከራስ በፊት ለህዝብና ለሀገር ጥቅም፣
2, ምንጊዜም የተሟላ ስብዕና፣
3, ያልተሸራረፈ ዲሞክራሲያዊ አስተሳሰብ፣
4, በማንኛውም ግዳጅ ወይም ተግባር የላቀ ውጤት።
1, ከራስ በፊት ለህዝብና ለሀገር ጥቅም፣
2, ምንጊዜም የተሟላ ስብዕና፣
3, ያልተሸራረፈ ዲሞክራሲያዊ አስተሳሰብ፣
4, በማንኛውም ግዳጅ ወይም ተግባር የላቀ ውጤት።
👍41❤29🔥5👏3
ዕዙ ተስፋ ሰጪ ውጤት የተገኘባቸውን የግብርና ልማቶች እንደሚያዘምን ተገለፀ።
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ሃምሌ 21 ቀን 2017 ዓ.ም
ተስፋ ሰጪ ውጤት የተገኘባቸውን የግብርና ልማት ስራዎች ማስፋትና ማዘመን ይገባል ሲሉ የሰሜን ምዕራብ ዕዝ ዋና አዛዥ ሌተናል ጄኔራል ብርሃኑ በቀለ ተናገሩ።
ከዕዙ ስታፍ መምሪያ ኃላፊዎች ጋር የግብርና ልማት እንቅስቃሴዎችን ተዘዋውረው የመስክ ምልከታ ያደረጉት አዛዡ ሌተናል ጄኔራል ብርሃኑ በቀለ ለ2017/18 የምርት ዘመን ከ30 ሄክታር በላይ መሬት በበቆሎ ሰብል የተሸፈነውን ማሳ ተመልክተዋል። አንደተቋም የተጀመረው የግብርና ልማት ግብን ለማሳካት ዘርፉ የሚፈልገውን ክትትል ማድረግና ለውጤት ማብቃት እንደሚገባም አመላክተዋል።
የዕዙ ግብርና ልማት በአጭር ጊዜ ውጤታማ ከሆነባቸው የግብርና ልማት ስራዎች አንዱ የሆነውን የዶሮ እርባታ ጣቢያንም አዛዡ ጎብኝተዋል። በአሁኑ ጊዜ አንድ ሺህ ዘጠና አራት በሚሆኑ የእንቁላል ዶሮዎች አማካኝነት በሳምንት ከ6 ሺህ በላይ እንቁላል እንደሚገኝና በተመጣጣኝ ዋጋም ለሠራዊቱ ፣ለሠራዊቱ ቤተሰብ፣ ለመዝናኛ ክበብና ለደረጃ ሶስት ሆስፒታል በማቅረብ ላይ እንደሚገኝ በግብርና ባላሟያዎች ገለፃና ማብራሪያ ተደርጓል።
የዶሮ እርባታ ፕሮጀክቱን በሁለት እጥፍ ለማሳደግ የተሰጠውን አቅጣጫ ተግባራዊ በማድረጉ ረገድ የግብርና ልማት ጥረት አበረታች መሆኑን የተናገሩት ሌተናል ጄኔራል ብርሃኑ በቀለ ግንባታው በአጭር ጊዜ ተጠናቆ ወደ ተግባር እንዲገባና የሌማት ትሩፋት ዕቅዱን ማሳካት እንደሚገባም አሳስበዋል።
በዕዙ የግብርና ልማት እንቅስቃሴ ዙሪያ የመስክ ምልከታ ያደረጉት አዛዡ ሌተናል ጄኔራል ብርሃኑ በቀለ እንደተቋም የተጀመረውን የግብርና ልማት ስኬታማ ለማድረግ በሁሉም አቅጣጫ ያሉ የግብርና ልማት ስራዎችን ክትትል ማድረግ ይገባልም ብለዋል።
በሌላም በኩል ሌተናል ጄኔራል ብርሃኑ በቀለ በሰሜን ምዕራብ ዕዝ ደረጃ ሶስት ሪፈራል ሆስፒታል ተገኝቸው ታካሚዎችን ጎብኝተዋል አበረታትተዋልም።
በህክምና ላይ ለሚገኙ ታካሚዎችም መልካም ጤንነትን ተመኝተው አገግመው ወደ እናት ክፍላቸው እንደሚመለሱም ያላቸውን ዕምነት ገልፀዋል።
ዘገባው የሰሜን ምዕራብ ዕዝ ሚዲያና ህዝብ ግንኙነት ነው።

👍25❤23🔥3
ሰላም አስከባሪ ሠራዊቱ በአስተማማኝ የዝግጁነት ደረጃ ላይ እንደሚገኝ ተገለፀ።
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ሃምሌ 21 ቀን 2017 ዓ.ም
የሴክተር አራት የኢትዮጵያ ሰላም አስከባሪ አዛዥ ብርጋዲየር ጄኔራል ሹመት ጠለለው ሀልገን የሚገኘውን የኢትዮጵያ ሰላም አስከባሪ ሀይል የዝግጁነት ቁመና እና ሜህበራዊ ሁኔታ ተመልክተዋል።
በሶማሊያ ሰላም ማስከበር ተልዕኮ ሀልገን ላይ ተሰማርቶ የሚገኘው የ47ኛ ሞተራይዝድ እና 16ኛ ሜካናይዝድ ሻለቆች በአስተማማኝ የዝግጁነት አቅም ላይ እንደሚገኙ ገልፀዋል።
ጄኔራሉ መኮንኑ በጉብኝት ቆይታቸው በሠራዊት ስነ-ልቦናና የአመራር ሚና፣ የውጊያ ስልትና ባህሪያት ላይ ያተኮረ በየደረጃው ለሚገኙ የሠራዊት አባላት የስራ ላይ ስልጠናም ሰጥተዋል።
ብርጋዲየር ጄኔራል ሹመት ጠለለው በሀልገን ከተማ ከሚመለከታቸው ሲቪል አስተዳደር እና ሽማግሌዎች ጋርም ተገናኝተው መክረዋል። የሰላም አስከባሪ ሠራዊቱ አጠቃላይ የግዳጅ አፈፃፀምን የተመለከተ ውይይትም ተደርጓል።
ክፍሉ የተሰጠውን ግዳጅና ተልዕኮውን በአኩሪ ውጤት የፈፀመ በምሽግ፣ በመከላከል፣ በአሰሳና ፍተሻ፣ በደፈጣ፣ በውሃ ነጥብ ጥበቃ እንቅስቃሴ በውጤት የተረጋገጠ የግዳጅ አፈፃፀም ያለው ለወደፊት ግዳጅም በአስተማማኝ የዝግጁነት ቁመና ላይ የሚገኝ መሆኑን የክፍሉ አመራሮች ገልፀዋል።
ሀልገን ታሪካዊ ቦታ መሆኑን ያነሱት የክፍሉ አመራሮች የበለጠ ታሪክ ለመስራት ወታደሩ ቀን እና ሌሊት በንቃት እየተከታተለ ተልእኮውን እና ሀገራዊ ሀላፊነቱን በጥንካሬ እየተወጣ ይገኛል ይህም ተጠናክሮ የሚቀጥል ነው ብለዋል። ዘገባው የመንበረ መለሰ ነው

❤33👍13🔥2
የሳይበር ደህንነት ተጋላጭነትና ስጋት ለመቀነስ ንቃተ ህሊናን ማሳደግ እንደሚገባ ተገለፀ።
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ሃምሌ 21 ቀን 2017 ዓ.ም
የሳይበር ደህንነት የግንዛቤ ማስጨባጫ ሥልጠና የሰጡት የመከላከያ ሳይበር ዋና ዳይሬክቶሬት ዳይሬተር ብርጋዲየር ጄኔራል ደረጀ ደመቀ ሳይበር ለሠራዊቱ ግዳጅና ለኦፕሬሽን ስራ ወሳኝ ከመሆኑም በላይ በተቃራኒው ደግሞ ጉዳት እንዳለውም አሥረድተዋል።
የሳይበር ደህንነት ተጋላጭነትና ስጋት ለመቀነስና ጥቃቶችን ለመከላከል የሠራዊቱን ንቃተ ህሊና ማሳደግና ተቋማዊ የሳይበር ደህንነት አቅምን ማጠናከር አስፈላጊ እንደሆነ ገልፀዋል፡፡
በአሁን ወቅት ውጊያው በቀጥታ ግንባር ለግንባር በመገናኘት ብቻ ሳይሆን በግንኙነት መረቦች በተለያየ መንገድ እንደሚካሄድ ያብራሩት ዳይሬክተሩ በሶሻል ሚዲያ ስነ-ልቦናን ለመጉዳት የሚሰራው የፕሮፖጋንዳ ስራ አንዱ የጠላት ሴራ በመሆኑ ሠራዊቱ በሳይበር ደህንነት ላይ ባቂ ግንዛቤ ሊኖረው እንደሚገባም አመላክተዋል።
የተቋሙን የመረጃ መሰረተ ልማቶችንና ወታደራዊ ቴክኖሎጂዎችን ከሳይበር ጥቃት መከላከል የሚያስችል አቅም መገንባቱን እና ይህ ተግባርም ተጠናሮ እንደሚቀጥል የገለፁት ብርጋዲየር ጄኔራል ደረጀ ደመቀ ከየትኛውም አቅጣጫ በሠራዊቱ ላይ የሚካሄድ የዋልፌር ጦርነትን በተገቢው መንገድ ለመመከት የሠራዊቱን አቅም ላማሳደግም ተከታታይነት ያለው የግንዛቤ ማስጨበጫ ትምህርት መስጠቱ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል አሳውቀዋል፡፡ ዘገባው የአብዱራህማን ሀሰን ነው

❤32👍12🔥3
ዘላቂ ሰላም ለማፅናት ታሳቢ ያደረገ ውይይት ተካሄደ።
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ሃምሌ 21 ቀን 2017 ዓ.ም
የ6ኛ ዕዝ አንድ ኮር ዘላቂ ሰላም ለማፅናት በጋራ እንተጋለን በሚል መሪ ሃሳብ ከሰሜን ሽዋ ዞን ከአቦቴ ወረዳ አባ ገዳዎች የሃገር ሽማግሌዋች እና ከአካባቢው ማህበረሰብ ጋር ህዝባዊ ውይይት አካሂዷል።
ውይይቱን የመሩት የኮሩ ምክትል አዛዥ ኮሎኔል ጋዲሳ ዲሮ ለሃገር ሰላምና ደህንነት የህዝቦች ተሳትፎ የጎላ በመሆኑ ሃገራችንና ህዝቦቿን ለማወክ የሚንቀሳቀሱ አሸባሪና ፅንፈኛ ሀይሎችን ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ለማጥፋት የአባ ገዳዎች የሃገር ሽማግሌዎችና የአካባቢው ማህበረሰብ ሚና ከፍተኛ ነው ሲሉ ተናግረዋል።
ምክትል አዛዡ በወረዳው የተገኘውን ሰላም ለማስጠበቅ በቁርጠኝነት መታገል የእያንዳንዱ ሰው ሃላፊነት መሆኑን ማወቅ ይጠበቅብናል ብለዋል።
የአቦቴ ወረዳ አስተዳዳሪ አቶ አሸብር ሂደቡ በበኩላቸው ሠራዊቱ የህይወት መሰዋዕትነት እየከፈለ ለሃገር ሰላምና ለህዝቦች ነፃነት እያደረገ ያለው ቁርጠኝነት የሚመሰገን መሆኑን ገልፀው በቀጣይም ከሠራዊቱ ጎን ተሠልፈው አሥፈላጊውን ሁሉ እንደሚያደርጉ ተናግረዋል። ዘጋቢ ውበቴ አማረ ነው

❤30👍6🔥2
ንብ የእግር ኳስ ክለብን ወደ ፕሪሚየር ሊጉ ለማሣደግ እንደሚሠራ ተገለፀ።
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ሃምሌ 21 ቀን 2017 ዓ.ም
የአየር ሃይል ንብ እግር ኳስ ክለብ አመታዊ ጠቅላላ ጉባዔውን የቦርዱ ምክትል ፕሬዝዳንት እንዲሁም ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች በተገኙበት አካሂዷል፡፡
የአየር ኃይል ምክትል አዛዥ ለአቪየሽን ከበድ ጥገና ማዕከል ሃላፊ እና የንብ እግር ኳስ ክለብ ምክትል ፕሬዝዳንት ኮሎኔል መሰረት ጌታቸው የንብ እግር ኳስ ክለብ ከፕሪሚየር ሊግ እስከ ብሔራዊ ቡድን የተጫወቱ ተጫዋቾችን ያፈራ መሆኑን ተናግረዋል።
ክለቡ ለውድድር በተጓዘበት ቦታ ሁሉ የሠራዊታችን መለያ የሆነውን ህዝባዊነት እና ስፖርታዊ ጨዋነትን በመላበስ በዲሲፕሊን ከተመልካች ጋር መልካም ግንኙነት በመፍጠር በከፍተኛ ሊጉ ስኬታማ የውድድር አመት ማሳለፍ መቻሉን ገልፀዋል፡፡
በጉባኤው በበጀት አመቱ የንብ እግር ኳስ ቡድን የነበሩ እንቅስቃሴዎች እና የስራ አፈፃፀም ዝርዝር ሪፖርት የቀረበ ሲሆን የቀረበውን ሪፖርት በሙሉ ድምፅ በማፅደቅ በቀጣይ በ2018 በጀት አመት ንብ እግር ኳስ ክለብን ወደ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ለማሳደግ እንዲሁም ተተኪ ተጫዋቾችን በመለየት እና በማብቃት ቡድኑ የተሳካ የውድድር ዘመን እንዲያሳልፍ እቅድ አስቀምጧል፡፡
የአየር ኃይል ንብ እግር ኳስ ክለብ በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር በሜዳና ከሜዳ ውጭ ባደረጋቸው ግጥሚያዎች በአመቱ በ40 ነጥብ እና 11 ንፁህ ጎል በመሰብሰብ በምድቡ 3ኛ ደረጃን ይዞ ማጠናቀቁ የሚታወስ ነው፡፡
በእለቱም ለንብ እግር ኳስ ክለብ ድጋፍ ላደረጉ ባለድርሻ አካላት የትጥቅ ስጦታ በምክትል ፕሬዘዳንቱ ተበርክቷል፡፡
ዘጋቢ እሱያውቃል ሙሉየ
ፎቶ ግራፍ ባጫ ለገሰ

❤49👍14🔥4