በሚዳ ወረሞ ወረዳ የሰላም ጥሪ ለተቀበሉ የፅንፈኛው ቡድን አባላት አቀባበል ተደረገ።
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ነሃሴ 02 ቀን 2017 ዓ.ም
በሰሜን ሸዋ ዞን ሚዳ ወረሞ መራኛ ከተማ ላይ የሰላም ጥሪ ለተቀበሎ ከጫካ ለተመለሱ ሃይሎች መልካም አቀባበል በማድረግ ከህብረተሰቡ ጋር የጋራ ህዝባዊ ውይይት ተደርጓል።
በውይይቱም የአየር ወለድ ክፍለጦር አዛዥ ኮሎኔል ማቲዎስ ማዴቦን ጨምሮ የሰሜን ሸዋ ዞን የብልፅግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ፅህፈት ቤት ሃላፊ አቶ ኤልያስ አበበ እና በርካታ የዞን አመራሮች ተገኝተዋል።
በውይይቱ ላይ የሀይማኖት አባቶች፣ የሀገር ሽማግሌዎች እና የመራኛ ህዝብ በመገኘት በሰላም እጅ ለሰጡት አቀባበል አድርገዋል።
የመንግስትን የሰላም ጥሪ የተቀበሉ የፅንፈኛው ቡድን አባላቶች የነበሩትም መንግስትን፣ የመከላከያ ሠራዊቱን እና የኢትዮጵያን ህዝብን ይቅርታ እንጠይቃለን ሁሉም የፅንፈኛ ሃይል የመንግስትን የሰላም ጥሪ እንዲቀበሉ እንሰራለን፤ የማይቀበሉ ካሉም ከዛሬ ጀምሮ እኛ ከህዝባችን እና ከሠራዊቱ ጎን ሆነን እንዋጋቸዋለን፤ ሰላምን የማይፈልጉ ከህዝቡ መቀላቀል የማይችሉ ዘራፊና ነፍሰ ገዳይ ተላላኪ ባንዳ መሆናቸውን እኛ አጠገባቸው ሁነን ያየን ምስክሮች ነን እና ለሠላም እንሠራለን ብለዋል፡፡ ዘገባው የክፍለ ጦሩ የሰራዊት ስነ- ልቦና ግንባታ ነው።
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ድረ-ገፅ
https://dfmc.mod.gov.et/
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ዩቲዩብ
https://youtube.com/@fdredefenseforce-9629?si=Av-sDKCopw1FfTW2
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ቴሌግራም
https://t.me/+E_EOiTY9eq85ODI0
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ፌስቡክ
https://www.facebook.com/fdredefense.official

YouTube
FDRE Defense Force - የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት
# የመከላከያ ሠራዊት ቁልፍ እሴቶች፡-
1, ከራስ በፊት ለህዝብና ለሀገር ጥቅም፣
2, ምንጊዜም የተሟላ ስብዕና፣
3, ያልተሸራረፈ ዲሞክራሲያዊ አስተሳሰብ፣
4, በማንኛውም ግዳጅ ወይም ተግባር የላቀ ውጤት።
1, ከራስ በፊት ለህዝብና ለሀገር ጥቅም፣
2, ምንጊዜም የተሟላ ስብዕና፣
3, ያልተሸራረፈ ዲሞክራሲያዊ አስተሳሰብ፣
4, በማንኛውም ግዳጅ ወይም ተግባር የላቀ ውጤት።
❤53👍25🔥2🥰2
ኮሩ ከዞን አስተዳደሮች ከፀጥታ ዘርፍ ሃላፊዎች ጋር በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ መከረ።
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ነሃሴ 02 ቀን 2017 ዓ.ም
የደቡብ ዕዝ ኮር ከምስራቅ ቦረና እና ከምስራቅ ጉጂ ዞን አስተዳደር እንዲሁም ከተለያዩ የፀጥታ ዘርፍ ሃላፊዎች ጋር ባከናወናቸው ስኬታማ ተልዕኮዎች ዙሪያ ተወያይቷል።
በበጀት አመቱ ጥምር የፀጥታ ሃይሉ በቀጠናዉ የሸኔ አሸባሪ ሃይሎች ላይ በወሰደዉ ስኬታማ እርምጃ ተጨባጭ ዉጤት መመዝገቡን የኮሩ ዋና አዛዥ ኮሎኔል ግርማ አየለ ተናግረዋል።
ባለፉት በርካታ ዓመታት ቡድኑ የሀገራችንን እድገት፤ ሰላምና አንድነት መናድ ከሚፈልጉ ታሪካዊ ጠላቶቻችን ጋር በመሰለፍ ህዝባችን ላይ ግፍ መፈፀሙን ያነሱት ዋና አዛዡ፤ የጋራ ጥምር ሃይሉ በወሰዳቸው እርምጃዎች ፀረ ሠላም ሃይሎች ማንሰራራት ወደ ማይችሉበት ደረጃ ደርሰዋል ብለዋል።
በቀጥታም ይሁን በስዉር ተልዕኳቸውን መፈፀም የሚፈልጉ ርዝራዥ የቡድኑ አባላት ቢኖሩም በአጭር ጊዜ ሙሉ በሙሉ የማፅዳት ስራዉ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ከፍተኛ መኮንኑ አስረድተዋል።
የምስራቅ ቦረና ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ አብዱረዛቅ ሁሴን በበኩላቸው፤ ፀረ ሰላም ሃይሎች ህዝቡ ላይ ሲያደርሱት የነበረዉ ዘርፈ ብዙ መከራ በሰራዊታችንና በፀጥታ ሃይሉ ብርታት ተገትቷል ብለዋል።
በቀጠናው በፀረ ሰላም ሃይሎች እጅ የሚገኝ አንድም ቀበሌ አለመኖሩን ያመላከቱት ዋና አስተዳዳሪዉ፤ ተቋማት ተገቢዉን ግልጋሎት ለህብረተሰቡ ተደራሽ እያደረጉ መሆኑን ጠቁመዋል።
ዘጋቢ ፈይሳ መልካሙ
ፎቶግራፍ ሰለሞን በዛብህ

❤39👍13🔥3
ብቁ ሠልጣኞችን በማፍራቱ ረገድ የአሰልጣኞች ሚና ከፍተኛ መሆን እንዳለበት ተገለፀ።
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ነሃሴ 02 ቀን 2017 ዓ.ም
የመከላከያ ትምህርትና ስልጠና ዋና መምሪያ ኃላፊ ሌተናል ጀኔራል ይመር መኮነን በሁርሶ ኮንቲንጀንት ማሰልጠኛ ትምህርት ቤት በመገኘት ከአሰልጣኞች ጋር ተወያይተዋል።
ውትድርና በሳይንሳዊ ጥበብ ስልታዊ ታክቲክ እና ቴክኒክ ተጠቅመውበት በዘመናዊ የአመራር ዘዴ የሚመራ የተከበረ ሙያ መሆኑን ገልፀዋል።
ሌተናል ጀኔራል ይመር መኮነን የፕሮፌሽናል ሰራዊት ግንባታ ሂደት ለማስቀጠል የአሰልጣኞች ሚና በስልጠና ጊዜ በሚያስተምሩበት ካሪኩለም ውስጥ በትኩረት ሊሰራበት እንደሚገባም አመላክተዋል ።
ወታደራዊ ሰልጠና እጅግ አቅምን የሚፈትሽ በውጤት የሚመዘን መሆኑን ጠቅሰው፤ አሰልጣኞች ዕውቀታቸውን እና ልምዳቸውን ተጠቅመው ከዘመኑ ጋር እየዘመኑ ተልዕኳቸውን መወጣት እንዳለባቸው ገልፀዋል ።
ኢትዮጵያ በቴክኖሎጂ የረቀቀ ወታደራዊ የልህቀት ማዕከል በመገንባት ሁለንተናዊ ዝግጅቶችን አጠናክራ በመሥራት ላይ እንደምትገኝ የመከላከያ ስልጠና ዋና መምሪያ ኃላፊ ተናግረዋል።
ዘጋቢ ተስፋዬ ያረጋል
ፎቶግራፍ አማረች አሌና

❤63👍13🔥2
የሜካናይዝድ ዕዝ ለአባላቱ ማዕረግ አልብሷል።
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ነሃሴ 03 ቀን 2017 ዓ.ም
የሜካናይዝድ ዕዝ የመቆያ ጊዘያቸውን ሸፍነው በሥራ አፈፃፀማቸው ውጤታማ ለሆኑ የዕዙ አባላት ማዕረግ አልብሷል።
ለተሿሚዎች ማዕረግ ያለበሱት የሜካናይዝድ ዕዝ ምክትል አዛዥ ለውጊያ አገልግሎት ድጋፍ ሜጀር ጀነራል ሙሉአለም አድማሱ እኛ የሜካናይዝድ ዕዝ ሀገር እና ተቋም የሰጡንን ታላቅ ሀገራዊ ሃላፊነት በተገቢው መንገድ እየተወጣን እንገኛለን ብለዋል።
ተሿሚዎችም ያገኛችሁት ማዕረግ ትልቅ ሃላፊነት መሆኑን ተረድታችሁ በአስተሳሰብ ራሳችሁን በማጎልበት የሀገርን ሰላም ማረጋገጥ የሚሠጣችሁን ተልዕኮ በድል በጀግንነት መፈፀም ይጠበቅባችኋል ሲሉ አሳስበዋል። ዘገባው የዕዙ የሠራዊት ሥነ ልቦና ግንባታ ነው።

❤42👍15
በመርሀ-ቤቴ ፊጥራ ንዑስ ወረዳ የሰላም ጥሪ ለተቀበሉ የፅንፈኛው አባላት አቀባበል ተደረገ።
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ነሃሴ 03 ቀን 2017 ዓ.ም
በሰሜን ሸዋ ዞን መርሀ-ቤቴ ፊጥራ ከተማ ላይ የሰላም ጥሪ ለተቀበሉ ከጫካ ለተመለሱ የፅንፈኛው አባላት አቀባበል በማድረግ ከህብረተሰቡ ጋር የጋራ ህዝባዊ ውይይት ተደርጓል።
በውይይቱም የአየር ወለድ ክፍለጦር አዛዥ ኮሎኔል ማቲዎስ ማዴቦን ጨምሮ የሰሜን ሸዋ ዞን የብልፅግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ፅህፈት ቤት ሃላፊ አቶ ኤልያስ አበበ እና ሌሎችም የዞን አመራሮች ተገኝተዋል። አመራሮቹ የእርስ በእርስ ጦርነቱን አስወግደን የጋራ ዓለማ እና ልማታችንን በማፋጠን ህዝባችንን የመታደግ አደራና ግዴታ አለብን ብለዋል።
የመንግስትን የሰላም ጥሪ የተቀበሉ የፅንፈኛው ቡድን አባላት መንግስት የሰጠውን የሰላም ጥሪ በማድነቅ ፣ ጫካ የነበርን ለህዝባችን ሠላምን መርጠናል ከእንግዲህ ለሠላም ጠንክረን እንሠራለን ሲሉ ተናግረዋል።
ዘጋቢ ፈለቀ ዋሲሁን
ፎቶ ግራፍ ኤፍሬም ታምራት

👍31❤26🥰8👎1