የዉጊያና ቴክኒክ ትምህርት ቤት ያሰለጠናቸውን የከባድ መሳሪያ ምድብተኞች አስመረቀ፡፡
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ሃምሌ 30 ቀን 2017 ዓ.ም
በምርቃት ስነ-ስርዓቱ ላይ የተገኙት የትምህርት ቤቱ አዛዥ ብርጋዲየር ጄኔራል ታየ አለማየሁ፣ ተመራቂዎች የህዝብ ኩራትና የሃገር መከታ መሆናቸውን ገልፀው ፣ በሰለጠኑበት ሙያ ጠንክረው ተቋሙንና ሀገራቸውን በማገልገል የሃገርን ክብርና ብሔራዊ ጥቅም ማስጠበቅ እንደሚኖርባቸው አመላክተዋል፡፡
የትምህርት ቤቱ ምክትል አዛዥ ለሥልጠና ሃላፊ ተወካይ ሌተናል ኮሎኔል ዳዊት ዳኛቸዉ በበኩላቸው ትምህርት ቤቱ ብቁና አስተማማኝ የሆኑ የሜካናይዝድ ሙያተኞችን እያፈራ በመሆኑ ተመራቂ ምድብተኞች የዚሁ አንድ ማሳያ መሆናቸውን ገልፀዋል።
በዕለቱ በስራ አፈፃፀማቸው የተሻለ ውጤት ያስመዘገቡና የመቆያ ጊዜያቸውን ለሸፈኑ አባላት
ማዕረግ የማልበስ ስነ ሥርዓት ተካሂዷል፡፡ ዘጋቢ ሃይሉ ምንአየ ነው።
በተመሳሳይ የኢትዮጵያ ወታደራዊ አካዳሚ የመቆያ ጊዜያቸውን ላጠናቀቁ እና በስራ አፈፃፀማቸው ብልጫ ላስመዘገቡ የአካዳሚው አባላት የመዓረግ ማልበስ እና የመጀመሪያ ዲግሪ ትምህርታቸውን ላጠናቀቁ አሰልጣኝ መኮንኖች የዕውቅና ስነ-ስርዓት አከናውኗል።
በስነ-ስርዓቱ ላይ ተገኝተው ለተሿሚዎች ማዕረግ ያለበሱት እና ሰርተ-ፊኬት የሠጡት የአካዳሚው አዛዥ ብርጋዲየር ጀኔራል ተመስገን አቦሴ ተሿሚዎች የማዕረግ ዕድገት ተጨማሪ ግዳጅና ሃላፊነት መቀበል በመሆኑ በቀጣይ ስራችሁ ህዝብና መንግስት የሰጧችሁን አደራ ከምንጊዜውም በላይ በመጠበቅ በቅንነት እና በታማኝነት ማገልገል ይጠበቅባችኋል ሲሉ አሳስበዋል። ዘጋቢ ፍቃዱ ጆቴ ነው
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ድረ-ገፅ
https://dfmc.mod.gov.et/
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ዩቲዩብ
https://youtube.com/@fdredefenseforce-9629?si=Av-sDKCopw1FfTW2
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ቴሌግራም
https://t.me/+E_EOiTY9eq85ODI0
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ፌስቡክ
https://www.facebook.com/fdredefense.official

YouTube
FDRE Defense Force - የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት
# የመከላከያ ሠራዊት ቁልፍ እሴቶች፡-
1, ከራስ በፊት ለህዝብና ለሀገር ጥቅም፣
2, ምንጊዜም የተሟላ ስብዕና፣
3, ያልተሸራረፈ ዲሞክራሲያዊ አስተሳሰብ፣
4, በማንኛውም ግዳጅ ወይም ተግባር የላቀ ውጤት።
1, ከራስ በፊት ለህዝብና ለሀገር ጥቅም፣
2, ምንጊዜም የተሟላ ስብዕና፣
3, ያልተሸራረፈ ዲሞክራሲያዊ አስተሳሰብ፣
4, በማንኛውም ግዳጅ ወይም ተግባር የላቀ ውጤት።
👍29❤19👏12🔥5🥰1
የ54ኛ ዙር ተመራቂ መኮንኖች የሁርሶ ዕጩ መኮንን ማሠልጠኛን ጎበኙ
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ሃምሌ 30 ቀን 2017 ዓ.ም
በቀድሞ አጠራሩ ሁርሶ ጦር ትምህርት ቤት የ54ኛ ዙር ተመራቂ መኮንኖች የሁርሶ እጩ መኮንን ማሰልጠኛ ትምህርት ቤትን በመጎብኘት ማሰልጠኛው እንደ አዲስ ማሰልጠን ከጀመረ ለ26ኛ ዙር ተቀብሎ ንስር ኮርስ በሚል መጠሪያ ለሚያሰለጥናቸው ዕጩ መኮንን ሰልጣኞች ተሞክሯቸውን አጋርተዋል።
የቀድሞ ተመራቂዎቹ በ1982 ዓ.ም በጀማሪ መኮነንነት ተመራቂ መሆናቸውን ገልጸው አሁን ላይ በተለያየ የግል ስራ ላይ ቢሆኑም ሀገር በፈለገቻቸው በየትኛውም ወቅት አዎንታዊ ምላሽ ሲሰጡ መቆየታቸውን በማስታወስ ለቀጣይም ዝግጁ መሆናቸውን አረጋግጠዋል።
ያለችን አንዲት ሀገር ናት ለእሷ ደግሞ የትኛውንም አይነት ዋጋ ለመክፈል ዝግጁ ነን ያሉት የቀድሞ ተመራቂ መኮንኖቹ የአሁኑ ትውልድም በኢትዮጵያ ጉዳይ በምንም አይነት ነገር ሳይታለል ምትክ አልባ ሀገሩን በቅንነት እና በታማኝነት ማገልገል እንዳለበት ጠቁመው የ26ኛ ዙር ንስር አጭር ኮርስ አባላትንም የአመራርነት ስልጠናቸውን ጨርሰው ወደ አሃድ ሲቀላቀሉ ሀገራቸውን በታማኝነት እና በቅንነት ማገልገል እንዳለባቸው አሥገንዝበዋል።
የሁርሶ ዕጩ መኮንን ማሰልጠኛ ትምህርት ቤት አዛዥ ኮሎኔል ከድር ጫጮ 54ኛ ዙር ተመራቂ መኮንኖች ከ34 አመታት በኋላ በተመረቁበት ትምህርት ቤት ተገኝተው ያደረጉት ጉብኝትና ተሞክሮ ልውውጥ የውትድርና ሙያ በተቋሙ እስካሉ ብቻ የሚሰራበት ሳይሆን ከተቋሙ ከተለዩ በኋላም ሀገር እና ህዝብን በተለያዬ የሙያ መስክ ለማገልገል መሰረት መሆኑን ከማሳየቱም በላይ ፍጹም ኢትዮጵያዊነት የተንጸባረቀበት እንደሆነ ገልፀዋል።
ዘጋቢ በፊሊሞን ገብረእግዚሃብሔር
ፎቶ ግራፍ ሩሚያ ዮሱፍ

❤65🔥8👍7😁4👏3
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የላቀ የሥራ አፈፃፀም
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ድረ-ገፅ
https://dfmc.mod.gov.et/
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ዩቲዩብ
https://youtube.com/@fdredefenseforce-9629?si=Av-sDKCopw1FfTW2
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ቴሌግራም
https://t.me/+E_EOiTY9eq85ODI0
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ፌስቡክ
https://www.facebook.com/fdredefense.official
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ድረ-ገፅ
https://dfmc.mod.gov.et/
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ዩቲዩብ
https://youtube.com/@fdredefenseforce-9629?si=Av-sDKCopw1FfTW2
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ቴሌግራም
https://t.me/+E_EOiTY9eq85ODI0
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ፌስቡክ
https://www.facebook.com/fdredefense.official
❤40👍9🥰2👏2🔥1
ታላቅ ሀገርን እና የታላቅ ሀገርን ህዝብ በውትድርና ሙያ ማገልገል ክብርም መታደልም ነው።
ሌተናል ጄኔራል ብርሃኑ በቀለ
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ነሃሴ 01 ቀን 2017 ዓ.ም
ታላቅ ሀገርንና የታላቅ ሀገርን ህዝብ በውትድርና ሙያ ማገልገል ክብርም መታደልም ነው ሲሉ የሰሜን ምዕራብ ዕዝ ዋና አዛዥ ሌተናል ጄኔራል ብርሃኑ በቀለ ተናገሩ።
የመቆያ ጊዜያቸውን አጠናቀው በስራ አፈፃፀማቸው የላቀ ብቃት ላስመዘገቡ ከፍተኛ መኮንኖች ማዕረግ ያለበሱት ሌተናል ጄኔራል ብርሃኑ በቀለ በተከበረው የውትድርና ሙያ ሀገርን በፅናት በማገልገላችን ብንኖርም ብንሰዋም ስማችን ሁሌም በክብር ሲታወስ የሚኖር ነው ብለዋል።
የውትድርና ሙያ በባህሪው የቡድን ስራ የሚጠይቅ ፕሮፌሽን ነው ያሉት ሌተናል ጄኔራል ብርሃኑ በቀለ
በእያንዳንዳችን የማዕረግ ዕድገት ውስጥ የራስ ጥረትና ስኬት መኖር እንደተጠበቀ ሆኖ የቡድን ስራና የጓዶቻችን ክቡር መስዋዕትነት ትልቁን ድርሻ ይወስዳል ስለሆነም በተልዕኮዎቻችን ሁሉ ለእኛ መኖርና ስኬት ዋጋ የከፈሉ ጀግኖቻችንን ማሰብ እንደሚገባም አመላክተዋል።
ሌተናል ጄኔራል ብርሃኑ በቀለ ጀግኖች አባቶቻችን ብዙ ኪሎ ሜትሮችን በእግራቸው ተጉዘው ወራሪዎችን በመደምሰስ መስዋዕትነት የከፈሉት መጪው ትውልድ በነፃነት እንዲኖር ስለመሆኑ አስታውሰው እኛም ለመጪው ትውልድ ሀገርን በክብር የማስረከብ ዕድል ነው ያገኘነው ብለዋል።
የማዕረግ ዕድገት ለበለጠ ስራና ኃላፊነት መታጨት መሆኑን መገንዘብና ተልዕኮን በላቀ ብቃት ለመፈፀም መዘጋጀት እንደሚገባ ያሳሰቡት ሌተናል ጄኔራል ብርሃኑ በቀለ የጀግኖች የመስዋዕትነት ውጤት የሆነውን የኢትዮጵያን ክብርና ከፍታዋን የማስቀጠል ጉዞ ለማሳካት ጠንክረው መስራት እንደሚገባም አፅንኦት ሰጥተዋል።
እንደ ዕዝም እንደተቋምም አገራዊ ኃላፊነት ተቀብለን በውጤታማነት እየሰራን ነው ያሉት ዋና አዛዡ የተሰጠንን ህገ-መንግስታዊ ተልዕኮ በላቀ ጀግንነት በመፈፀም በቀጣይ ለሚኖሩን ግዳጆችም የበለጠ መዘጋጀት ይጠበቅብናል ሲሉም አሳስበዋል።
የሰሜን ምዕራብ ዕዝ ሰው ሃብት አመራር ኃላፊ ኮሎኔል ደረጄ ነዳሳ በበኩላቸው ተሿሚዎች የተቋሙን የማዕረግ ዕድገት መመልመያ መስፈርት ያሟሉና በስራ አፈፃፀማቸው ውጤታማ ስለመሆናቸው ባቀረቡት ሪፖርት ላይ ገልፀዋል።
ዘገባው የሰሜን ምዕራብ ዕዝ ሚዲያና ህዝብ ግንኙነት ነው።

❤33👍11👏2🔥1
ክፍለ ጦሩ ተልዕኮውን በድል እየተወጣ እንደሚገኝ ተገለፀ።
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ነሐሴ 01 ቀን 2017 ዓ.ም
በማዕከዊ ጎንደር ዞን ግዳጁን እየተወጣ የሚገኘው የሰሜን ምዕራብ ዕዝ ክፍለ ጦሩ በተሰማራባቸው የግዳጅ ቀጠናዎች ጥሩ ውጤት ማስመዝገቡን የክፍለ ጦሩ ምክትል አዛዥ ለኦፕሬሽናል ሌተናል ኮሎኔል በንድር በደድ አስታወቁ።
ምክትል አዛዡ ከአካባቢው ማህበረሰብ አና የፀጥታ ሀይል ጋር በመቀናጀት ፅንፈኛውና ዘራፊው ቡድን ስጋት ወደማይሆንበት ደረጃ ደርሷል ብለዋል ።
የማዕከላዊ ጎንደር የአለፋ ወረዳ ዋና አስተዳዳሪ አቶ በጋሻው ይመር ሠራዊቱ ህዝባዊነቱን በተግባር ያረጋገጠበትን ተልዕኮ እየተወጣ በመሆኑ ለህዝባችን ተስፋ ሰጪ ውጤት መመዝገቡን ገልፀዋል።
በፕሮግራሙ ላይ በአመቱ በስራ አፈፃፀማቸው ጥሩ ውጤት ያስመዘገቡ የወረዳው አሰተዳዳሪና የሠራዊቱ አመራሮች ተሸላሚ ሆነዋል።
ዘጋቢ መንግስቱ ተፈሪ
ፎቶ ግራፍ ያደታ ወዬሳ

❤28👍7👏3🔥1