Ethio-Terit SACCOS + 3rd year Anniversary celebration!
https://www.facebook.com/debitcredit.plc
https://t.me/ethioterit21
https://t.me/ethioterit28
Phone number:- 0957073701
0957076716

የኢትዮ ጥሪት ቁጠባና ብድር ኃ/የተ/መ/ ህብረት ስራ ማህበር የ 3ተኛ አመት የምስረታ በዓል አከባበር
Kabaja guyyaa hundeeffama Waldaan Hojii Gamtaa Qusannoo fi Liqii Itiyoo-Xirriit
Ethio-Terit SACCOS + 3rd year Anniversary celebration!
https://www.facebook.com/debitcredit.plc
https://t.me/ethioterit21
https://t.me/ethioterit28
Phone number:- 0957073701
0957076716
Kabaja guyyaa hundeeffama Waldaan Hojii Gamtaa Qusannoo fi Liqii Itiyoo-Xirriit
Ethio-Terit SACCOS + 3rd year Anniversary celebration!
https://www.facebook.com/debitcredit.plc
https://t.me/ethioterit21
https://t.me/ethioterit28
Phone number:- 0957073701
0957076716
👍1
ኢትዮ ጥሪት ቁጠባ ና ብድር ኀላፊነቱ የተወሰነ መሠረታዊ ሕብረት ሥራ ማህበር የሦስተኛ ዓመት የምስረታ በዓሉን በደመቀ ሁኔታ አከበረ
Ethio-Terit SACCOS Official Channel
Photo
ኢትዮ ጥሪት ቁጠባ ና ብድር ኀላፊነቱ የተወሰነ መሠረታዊ ሕብረት ሥራ ማህበር የሦስተኛ ዓመት የምስረታ በዓሉን በደመቀ ሁኔታ አከበረ
መጋቢት 28/2017 ዓ.ም
አዲስአበባ
የቁጠባ የብድር እና የማማከር አገልግሎትን ለአባላቶቹ እየሰጠ የሚገኘው ኢትዮ ጥሪት ቁጠባ ና ብድር ኀላፊነቱ የተወሰነ መሠረታዊ ሕብረት ሥራ ማህበር የሦስተኛ ዓመት የምስረታ በዓል የማህበሩ ኮሚቴዎች ፣ የማህበሩ መስራች እና ዋና ስራ አስፈፃሚ እንዲሁም የማህበሩ ሰራተኞች በተገኙበት በደማቅ ሁኔታ ተከበረ።
በክብረ በዓሉ ስነስርዓትም የማህበሩ የሶስት ዓመት የስራ አፈፃፀም እና ስኬት በማህበሩ ምክትል ስራ አስፈፃሚ አቶ ሙላቱ በእደ አማካኝነት ቀርቧል ይህ አፈፃፀም ሊያኮራ የሚገባ እንደሆነም ተናግረዋል ።
በክብረ በዓሉም ኮሚቴዎች በውይይት ሰዓት በተሰጣቸው ዕድል ማህበሩ ያለፈበትን ሁኔታ ወደ ኋላ በትዝታ ተመልሰው የሚያስደስት የሚያስቅ እንዲሁም አስቸጋሪ የነበሩ ሁኔታዎቹን እያነሱ ለሰራተኞች የሞራል መነሳሻ የአመራር ጥበብን ፈተናን የመቋቋም ክህሎትን ከሁሉም በላይ ሕብረትን አስተምረዋል ። የማህበሩ መስራችና ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ እንደሻው ተገኝም በበኩላቸው ከዚህ በፊት የነበረውን ውጣ ውረድ በአዝናኝ መልኩ ሲገልፁ ተስውሏል አክለውም ወደፊት ከዚህ የበለጠ ስኬትን ለማስመዝገብ በትልቅ ፕሮጀክት እየተንቀሳቁ እንደሆነ ገልፀዋል ።
ሰራተኞቹም የዚህ ማህበር አባል የስኬቱም አንዱ አካል በመሆናቸው የዕድለኝነት ስሜት እንደተሰማቸው በተደጋጋሚ ገልፀዋል ከዚህ ባለፈም ለበለጠ ለስኬት እንደሚተጉ በቆራጥነት ተናግረዋል ። ኢትዮ ጥሪት ልጆቿ የአንድ ሙያ ባለቤት ብቻ እንዳልሆኑ አሳይተዋል በሙዚቃ ፣ በቀልድ፣ በግጥም እና በመድረክ መምራት ጥበብ ታዳሚውን አስደምመዋል ።
በመጨረሻም ይህ ሳምንት የምስረታ በዓሉን የምናስብበት ይሆናል።
https://www.facebook.com/debitcredit.plc
https://t.me/ethioterit21
https://t.me/ethioterit28
Phone number:- 0957073701
0957076716
መጋቢት 28/2017 ዓ.ም
አዲስአበባ
የቁጠባ የብድር እና የማማከር አገልግሎትን ለአባላቶቹ እየሰጠ የሚገኘው ኢትዮ ጥሪት ቁጠባ ና ብድር ኀላፊነቱ የተወሰነ መሠረታዊ ሕብረት ሥራ ማህበር የሦስተኛ ዓመት የምስረታ በዓል የማህበሩ ኮሚቴዎች ፣ የማህበሩ መስራች እና ዋና ስራ አስፈፃሚ እንዲሁም የማህበሩ ሰራተኞች በተገኙበት በደማቅ ሁኔታ ተከበረ።
በክብረ በዓሉ ስነስርዓትም የማህበሩ የሶስት ዓመት የስራ አፈፃፀም እና ስኬት በማህበሩ ምክትል ስራ አስፈፃሚ አቶ ሙላቱ በእደ አማካኝነት ቀርቧል ይህ አፈፃፀም ሊያኮራ የሚገባ እንደሆነም ተናግረዋል ።
በክብረ በዓሉም ኮሚቴዎች በውይይት ሰዓት በተሰጣቸው ዕድል ማህበሩ ያለፈበትን ሁኔታ ወደ ኋላ በትዝታ ተመልሰው የሚያስደስት የሚያስቅ እንዲሁም አስቸጋሪ የነበሩ ሁኔታዎቹን እያነሱ ለሰራተኞች የሞራል መነሳሻ የአመራር ጥበብን ፈተናን የመቋቋም ክህሎትን ከሁሉም በላይ ሕብረትን አስተምረዋል ። የማህበሩ መስራችና ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ እንደሻው ተገኝም በበኩላቸው ከዚህ በፊት የነበረውን ውጣ ውረድ በአዝናኝ መልኩ ሲገልፁ ተስውሏል አክለውም ወደፊት ከዚህ የበለጠ ስኬትን ለማስመዝገብ በትልቅ ፕሮጀክት እየተንቀሳቁ እንደሆነ ገልፀዋል ።
ሰራተኞቹም የዚህ ማህበር አባል የስኬቱም አንዱ አካል በመሆናቸው የዕድለኝነት ስሜት እንደተሰማቸው በተደጋጋሚ ገልፀዋል ከዚህ ባለፈም ለበለጠ ለስኬት እንደሚተጉ በቆራጥነት ተናግረዋል ። ኢትዮ ጥሪት ልጆቿ የአንድ ሙያ ባለቤት ብቻ እንዳልሆኑ አሳይተዋል በሙዚቃ ፣ በቀልድ፣ በግጥም እና በመድረክ መምራት ጥበብ ታዳሚውን አስደምመዋል ።
በመጨረሻም ይህ ሳምንት የምስረታ በዓሉን የምናስብበት ይሆናል።
https://www.facebook.com/debitcredit.plc
https://t.me/ethioterit21
https://t.me/ethioterit28
Phone number:- 0957073701
0957076716
Facebook
Log in or sign up to view
See posts, photos and more on Facebook.