Forwarded from Aboma Ejara
ኢትዮ ጥሪት ቁጠባና ብድር ኀ/የተ/መ/ህ/ስ/ማህበር 22 አዳዲስና ብቃት ያላቸው ሰራተኞችን አወዳድሮ እና ተገቢውን ፈተና ፈትኖ ቀጠረ
አዲስአበባ 28/11/2017
አዲስአበባ 28/11/2017
👍2
Forwarded from Aboma Ejara
Aboma Ejara
ኢትዮ ጥሪት ቁጠባና ብድር ኀ/የተ/መ/ህ/ስ/ማህበር 22 አዳዲስና ብቃት ያላቸው ሰራተኞችን አወዳድሮ እና ተገቢውን ፈተና ፈትኖ ቀጠረ አዲስአበባ 28/11/2017
ኢትዮ ጥሪት ቁጠባና ብድር ኀ/የተ/መ/ህ/ስ/ማህበር 22 አዳዲስና ብቃት ያላቸው ሰራተኞችን አወዳድሮ እና ተገቢውን ፈተና ፈትኖ ቀጠረ
አዲስአበባ 28/11/2017
የደንበኞችን እርካታ ከፍ አድርጎ አገልግሎቱን ለማስፋት በዕቅድ እየተንቀሳቀሰ የሚገኘው ኢትዮ ጥሪት ቁጠባና ብድር ኀ/የተ/መ/ህ/ስ/ማህበር 22 አዳዲስና ብቃት ያላቸው ሰራተኞችን በዛሬው ዕለት ወደ ማህበሩ በመቀላቀል የእንኳን ደህና መጣችሁ አቀባበል አደረገላቸው።
አዳዲስ የተቀጠሩት ሰራተኞችም በህግ፣ በማርኬቲንግ ፣ በአካውንቲንግ ፣ በፋይናንስ እንዲሁም በአይሲቲ እና ቴክንሎጂ ዘርፎች የተረጋገጠ ዕውቀት እና ልምድ ያላቸው እንዲሁም ንቁ እና ቀልጣፋ እንደሆኑም በውድድሩ እና በፈተናው ተለይቷል።
በእንኳን ደህና መጣችሁ ፕሮግራሙ ላይም የማህበሩ የስራ አስፈፃሚ አካላት ተገኝተው ትውውቅ አድርገዋል ።
የማህበሩ መስራችና ዋና ስራ አስፈፃሚ የሆኑት አቶ እንደሻው ተገኝም ሰራተኞች ወደ ትልቅ እና ባለራዕይ ተቋም በመምጣታቸው ዕድለኛ እንደሆኑ እንዲሁም እያንዳንዱ ሰራተኛ የተቋም ባለቤት ፣ ቤተሰብ ፣ቆጣቢ ተበዳሪ እንዲሁም ኢንቬስተር እንደሚሆን ተናግረዋል ። ሁሉም ሰራተኞች በግብ እና በዕቅድ እየተመሩ ጠንክረው መስራት እንዳለባቸውና የማህበሩ ነባር ሰራተኞችም ከጎናቸው እንደ ቤተሰብ እንደሚያግዙ ተናግረዋል ። አቶ እንደሻው አክለውም ሰራተኞች በታማኝነት እና በታታሪነት ሰርተው ማህበሩን ወደ ተሻለ ደረጃ እንዲያደርሱ መልዕክትም አደራም አስተላልፈዋል ።
በመቀጠል ኢትዮ ጥሪት ለአዳዲስ ሰራተኞቹ ለአንድ ሳምንት የሚቆይ ስልጠና በመስጠት ስለማህበሩ አገልግሎትና እና አሰራር በተጨማሪም የስራ ባህል እንዲያውቁ ይደረጋልም ተብሏል። የስልጠናው ሳምንትም በዛሬው ዕለት ተጀምሯል ።
ሰራተኞች እንኳን መሶቧ ወደ ሚያጠግበው በራዕይ እና በግብ ልጇቿን ወደምትመራው ውዷ እና ዕንቁዋ ኢትዮ ጥሪት በሰላም መጣችሁ ።🤝🤝🤝
መልካም የስራ ዘመን ይሁንላችሁ 🙏

Waldaan Hojii Gamtaa Qusannoo fi Liqii Itiyoo-Xirriit, tajaajiloota si'atoo fi quubsaa kennuuf hojjettoota haaraa qacareef leenjii kennuu eegale.
Finfinnee, 28/11/2017 ALI
Finfinnee, 28/11/2017 ALI
❤2
Forwarded from Aboma Ejara
Aboma Ejara
Photo
Waldaan Hojii Gamtaa Qusannoo fi Liqii Itiyoo-Xirriit, tajaajiloota si'atoo fi quubsaa kennuuf hojjettoota haaraa qacareef leenjii kennuu eegale.
Finfinnee, 28/11/2017 ALI
Waldaan Hojii Gamtaa Qusannoo fi Liqii Itiyoo-Xirriit, tajaajiloota si'atoo fi quubsaa kennuuf hojjettoota haaraa qacareef guyyaa hara'aa waajjira isaa muummeetti leenjii kennuu eegale.
Leenjii kanarratti, Hundeessaa fi Hojii raawwachiisaa olaanaa waldichaa kan ta'an obbo Indaashawu Taganyi dabalatee, hooggantoonni waldichaa hunduu argamuun haasaa baga nagaan dhuftanii taasisan.
Hojjettoota haaraa leenjii fudhachuu eegalan kunniin, hojjettoota ogummaawwan garaa garaatiin sadarkaa barnootaa digirii fi sanaa ol qaban yoo ta'u, ogeessa seeraa fi 'IT' dabalatee, ogeessonni gabaa, faayinaansii fi hooggansummaa bal'inaan argamu.
Leenjiin kun torban tokkoof kan turu yoo ta'u, leenjii kanaan hojjettoonni haaraan kunniin tajaajila si'ataa kennuuf waan isaan irraa barbaachisu hunda akka hubatan abdatama.

❤2👍1
https://vm.tiktok.com/ZMHsRsPmLFShd-xX1mc/ This post is shared via TikTok Lite. Download TikTok Lite to enjoy more posts: https://www.tiktok.com/tiktoklite
TikTok
TikTok · Terit Saccos +
59 likes, 10 comments. “#CapCut #ethioterit #terit #sacco #saccos #ጥሪት #ኢትዮጥሪት #ተደራሽ #tedrascollection #awac #awachsaccos sac”