Ethio-Terit SACCOS Official Channel
447 subscribers
681 photos
39 videos
183 links
አልመው ይቆጥቡ አቅደው ይበደሩ!
Kaayyoon qusadhaa, karooraan liqeeffadhaa!

Save purposely, borrow strategically!
Download Telegram
‎ኢትዮ-ጥሪት ቁጠባና ብድር  ኃ/የተ/መ/ህ/ስ/ማህበር 3ተኛ ዓመት የስኬት በዓሉን ከአባላቱና ዕጩ አባላት ጋር በደመቀ መልኩ እያከበረ ይገኛል።

Ethio-Terit SACCOS Official Channel
Photo
‎ኢትዮ-ጥሪት ቁጠባና ብድር  ኃ/የተ/መ/ህ/ስ/ማህበር 3ተኛ ዓመት የስኬት በዓሉን ከአባላቱና ዕጩ አባላት ጋር በደመቀ መልኩ እያከበረ ይገኛል።

‎አዲስ አበባ

‎ኢትዮ-ጥሪት ቁጠባና ብድር ኃ/የተ/መ/ህ/ስ/ማህበር 3ተኛ ዓመት የስኬት በዓሉን  በማስመልከት ተከታታይ ለ10 ቀናትከሀምሌ 17/2017ዓ.ም ጀምሮ  የሚቆይ የስኬት በዓሉን እያከበረ ይገኛል ።

‎ኢትዮ ጥሪት ባለፉት ሶስት ዓመታት ያሳካቸው ስኬቶች ዋና ዋና ተግባራት ዝርዝር:-

‎-ከዕድር ተነስቶ የተሳካለት የህብረት ስራ ማህበር ሆነዉ መደራጀቱ-ካሉት ከአ/ቃ/ክ/ከ ዉስጥ ከተደራጁት የህብረት ስራ ማህበራት ዉስጥ በ2016ዓ.ም 1ኛ በመዉጣት የዋንጫ ተሸላሚ የሆነ
‎- በአጭር ጊዜ ውስጥ በፌደራል ህብረት ስራ ማህበራት ኮሚሽን ደረጃ ዕውቅና ያገኘ- በአጭር ጊዜ ውስጥ ከ 7000 በላይ አባላት ያፈራ
‎- ጠቅላላ ሀብቱን ከግማሽ ቢሊዮን ብር በላይ ማድረስ የቻለ
‎ -ጊዜውን ጠብቆ በመንግሥት አካላት ኦዲትአስደረጎ በጠቅላላ ጉባኤ ስብሰባ ዉሳኔ በየግዜዉ ያሰጠ-በየዓመቱ ለአባላቱ የትርፍ ክፍፍል የሚያደርግ እና በጊዜ ጠቅላላ ጉባዔያትን የሚያካሄድ
‎ -በአጭር ጊዜ ውስጥ ብዙ ቅርንጫፎችን መክፈት ተደራሽነቱን ማስፋት የቻለ
‎-ለአባላቱ በየሳምንቱ ተከታታይ ስልጠና እየሰጠ ያለ -በአጭር ጊዜ ብዙ ቋሚ ሰራተኞችን መቅጠር የቻለ -ለብዙ አባላቱ የአጭር፤መካከለኛና ረጅም ጊዜ ብድር የሰጠ ማህበር
‎- በጣም ብዙ አባላትን የቤትና የመኪና ባለቤት ያደረገ ያሰራጨውንም ብድር በየጊዜው እየሰበሰበ ያለ ስኬታማ ማህበር ነው ።

‎በ2018 በጀት ዓመትም ከዚህ የበለጠ ብዙ አባላቶችን ለማፍራት እና በቢሊዮን የሚቆጠር ብድርን ለመስጠት አቅዶ እየተንቀሳቀሰ ያለ ስኬታማ ማህበር ነው።

‎በቀጣዮቹ ተከታታይ 10 ቀናትም ለደንበኞች የተለየ አቀባበል እና መስተንግዶ ስለሚኖር አባላቱን፤ዕጩ አባላቱ በዋና መስሪያቤቱና ቅርንጫፎች በመቅረብ በመረሀ-ግብሩ ላይ በመገኘት ሙሉ መረጃ በማግኘት የማህበሩ አባ፤ል በመሆን የአገልግሎቱ ተጠቃሚ እንዲሆኑ እንጋብዛለን።

‎አድራሻ፡- አዲስ አበባ፤አቃቂ ቃሊቲ ክ/ከ ገላን ኮንዶሚኒየም ሴንትራል ሕንፃ 1፣2ና 3ኛ ደረጃ ላይ እንገኛለን::

ስልክ ቁጥር፡-+251957076701/+251957076716
🥰21
Forwarded from Aboma Ejara
Waldaan Hojii Gamtaa Bu'uuraa Qusannoo fi Liqii Itiyoo-Xirriit, milkaa'inoota waggaa sadii kabajataa jira.

🥰1
Forwarded from Aboma Ejara
Waldaan Hojii Gamtaa Bu'uuraa Qusannoo fi Liqii Itiyoo-Xirriit, milkaa'inoota waggaa sadii kabajataa jira.

‎ Finfinnee,. Adoolessa 17/2017 ALI

‎ Waldaan Hojii Gamtaa Bu'uuraa Qusannoo fi Liqii Itiyoo-Xirriit,  milkaa'inoota waggaa sadii guyyoota hojii 10 niif turu Adoolessa 17/2017ALI irraa eegalee Waajjira muummee Finfinnee, K/M/A/K,Naannoo Koondominiyeemii Galaan, Gamoo Seentiraal irratti kabajataa jira.

‎Waldaan kun  gahumsaa geggeessitoota,dhamaatii hojjettoota fi deggersa miseensota isaatiin waggaa sadan darban keessatti milkaa'inoota hedduu kan galmeesse yoo ta'u, tajaajila liqii Miiliyoonaan lakkaa’amu miseensotaaf kennuu fi miseensota hedduu horachuun milkaa'inoota hedduu keessaa muraasa.


‎Karaa birootiin, afoosha Wal-gargaarsa dargaggootaarraa ka'ee sadarkaa Federaalaatti Waldaa Hojii Gamtaa Qusannoo fi Liqii ta’ee galmaa'ee beekamtii argachuun, danbii ittiin bulmaata keessaa fi qajeelfamoota liqii Komiishinii Waldaa Hojii Gamtaa Federaalaattiin gamaggamsiisee raggaasisuun, tajaajiloota quubsaa kennuuf hojjettoota hedduu mindeessuu fi bakka miseensonni isaa argamanitti dhiyaatee tajaajiluuf dameewwan ja'a banuun isaa milkaa'inoota biroo nama raajaniidha.

‎ Waldichi bara baajataa 2018tti, milkaa'inoota addaa galmeessuuf karoorfatee socho’aa kan jiru yoo ta'u, dameewwan hedduu banuun miseensota isaa akka tajaajilu ifoomse.

‎Kabajni milkaa'ina waggaa sadii ilaalchisee qophaa'e kun guyyoota hojii walitti aanaan 10 niif kan turu yoo ta'u, sababa kabajichaatiif waldichi tajaajila si’ataa miseensota, kadhimamtoota miseensotaaf kennuuf yeroo kamiyyuu caala karoorfatee isin eegaa jira.

‎Koottaa, waliin yaa hojjennu,daandii badhaadhinaa waliin yaa milkeeffannu jedha WHG Bu’uraa Qusannoo fi Liqii Itiyoo-Xirriit I/G/I/K/M

‎Kaayyoon Qusadhaa, Karooraan Liqeeffadha!

‎Tessoon keenya Muummeen:-Finfinnee, K/M/A/K,Naannoo Koondominiyeemii Galaan,Gamoo Seentiraal Darbii 1,2 fi 3ffaa

‎Lakk:- Bilbilaa +251957076701/+251957076716
🥰1
Forwarded from Aboma Ejara
የኢትዮ ጥሪት ቁጠባና ብድር ኀ/የተ/ህ/ስ/ማ በየሳምንቱ ለአባላቶቹ የሚሰጠውን ስልጠና ለ11ኛ ዙር ዛሬም ሰጥቷል

‎አዲስ አበባ 19/11/2017 ዓ.ም

‎በዋናነት የቁጠባ የብድር ና የማማከር አገልግሎት እየሰጠ የሚገኘው የኢትዮ ጥሪት ቁጠባና ብድር ኃ/የተ/ህ/ስ/ማ በየሳምንቱ ለአባላቶቹ የሚሰጠውን ስልጠና ለ11ኛ ዙር ገላን ኮንደሚኒየም በሚገኘው በማህበሩ ዋና ቢሮ ዛሬም ሰጥቷል ።

‎  ስልጠናውንም የሰጡት የማህበሩ ፋይናንስ ኦዲተር  የሆኑት አቶ መንበሩ ታደለ ሲሆኑ ስልጠናው በየሳምንቱ የሚቀጥል እና ለሁሉም የማህበሩ አባላቶች እንደሚደርስም ተናግረዋል ።

‎   የስልጠናው ይዘቶችም ስለ ሕብረት ስራ ማህበራት ጥቅሞች እና መርሆዎች ፣ የኢትዮ ጥሪት አባላት መብት ና ግዴታዎች ፣ የብድር መስፈርቶች ፣ እና ከሌሎች መሰል ማህበራት የሚለይባቸውን እና መሰል ጉዳዮችን ይዟል።
በተጨማሪም ማህበሩ በዚህ ሳምንት የተጀምሮ ለ10 ተከታታይ ቀናት የሚቆየውን የ3 ዓመት የስኬት ጉዞ በዓል አከባበር በማስመልከት ባዘጋጀው ልዩ የአባላት መስተንግዶ ፕሮግራም እንዲካፈሉ በማድረግ አባላትንም ደስተኛ እንዲሆኑ አድርጓል፡፡

በመሆኑም የማህበሩ አባላቶች ማህበሩ ባሳካቸው ብዙ ስኬቶች እና በተደረገላቸው ልዩ መስተንገዶ ደስታቸውን በመግለጽ በዚህ ስልጠና እንደተጠቀሙ እና ሌሎች አባላቶች በተገቢው መንገድ እየተሳተፉ ማህበሩንም ሆነ ራሳቸውን እንዲጠቅሙ መልዕክት አስተላልፈዋል።

‎  በስልጠናው ከተሳተፉት አባላቶችም ይህ አይነቱ ስልጠና ተጠናክሮ መቀጠል እንዳለበትም አስያየታቸውን ሰጥተዋል፡፡