Ethio-Terit SACCOS Official Channel
448 subscribers
681 photos
39 videos
183 links
አልመው ይቆጥቡ አቅደው ይበደሩ!
Kaayyoon qusadhaa, karooraan liqeeffadhaa!

Save purposely, borrow strategically!
Download Telegram
Forwarded from Aboma Ejara
Egeree keessaan bareechuu fi abdi qabeessa taasisuuf, akkasumas gammachuun guutuuf Itiyoo Xirriit isiniif jira!

𝗢𝗱𝗲𝗲𝗳𝗳𝗮𝗻𝗻𝗼𝗼 𝗱𝗮𝗯𝗮𝗹𝗮𝘁𝗮𝗮𝘁𝗶𝗶𝗳:-

Face book :- https://www.facebook.com/profile.php?id=100070815460611
Telegram :- https://t.me/ethioterit21
Instagrma :- https://www.instagram.com/ethioteritsaccos?igsh=
Linkedin:- https://www.linkedin.com/in/terit-saccos
Youtube:- https://youtube.com/@teritsaccos-wd9hm?si
Phone number:- 0957073701/0957076716
2
Forwarded from Aboma Ejara
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የቁጠባ እና የብድር ክፍያዎትን በተዘረዘሩት ባንኮች የሞባይል ባንኪንግ አገልግሎት በመጠቀም፣ ከየትኛውም ቦታ ሆነው በቀላሉ መክፈል ይችላሉ!

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ:- 1000507402902
አዋሽ ባንክ  :- 013221199215500
አቢሲኒያ ባንክ:-181733152
ዳሽን ባንክ:-  5219356628011
ኦሮሚያ ባንክ፡-1679612900003
ዓባይ ባንክ፡-1581211059830016
የኦሮሚያ ኀ/ስራ ባንክ፡-1000091928985
ፀደይ ባንክ፡-2330160000006
2
Forwarded from Aboma Ejara
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Baankiiwwan armaan gaditti tarreeffaman fayyadamuun, karaa 'Mobile Banking' qusannoos ta'ee kaffaltii liqii iddoo barbaaddan teessanii raawwachuu dandeessu

𝗕𝗮𝗮𝗻𝗸𝗶𝗶 𝗗𝗮𝗹𝗱𝗮𝗹𝗮𝗮 𝗜𝘁𝗼𝗼𝗽𝗵𝗶𝘆𝗮𝗮 :- 1000507402902
𝗕𝗮𝗮𝗻𝗸𝗶𝗶 𝗔𝘄𝗮𝗮𝘀𝗵 :- 013221199215500
𝗕𝗮𝗮𝗻𝗸𝗶𝗶 𝗔𝗯𝗶𝘀𝗶𝗶𝗻𝗶𝘆𝗮𝗮:-181733152
𝗕𝗮𝗮𝗻𝗸𝗶𝗶 𝗗𝗮𝗮𝘀𝗵𝗶𝗶𝗻:-  5219356628011
𝗕𝗮𝗮𝗻𝗸𝗶𝗶 𝗢𝗿𝗼𝗺𝗶𝘆𝗮𝗮፡-1679612900003
𝗕𝗮𝗮𝗻𝗸𝗶𝗶 𝗔𝗯𝗯𝗮𝘆፡-1581211059830016
𝗕𝗮𝗮𝗻𝗸𝗶𝗶 𝗛𝗼𝗷𝗶𝗶 𝗚𝗮𝗺𝘁𝗮𝗮 𝗢𝗿𝗼𝗺𝗶𝘆𝗮𝗮፡-1000091928985
𝗕𝗮𝗮𝗻𝗸𝗶𝗶 𝗧𝘀𝗮𝗱𝗮𝘆𝗶፡-2330160000006
2
Forwarded from Aboma Ejara
Oolmaan akkam ture? Bareeda akka ture abdii  qabna.

Caalmaatti jireenya  keessaan kan  tole taasifachuuf  karoora karoorsitan  Itiyoo Xirriit waliin galmaan gahaa!

Itiyoo Xirriit waldaa wanta yaaddaan akka galmaan geessaniif  tajaajiloota qusannoo, liqii fi gorsa diinagdee garaa garaa  qopheessee isin faana jiruudha!

Bultii gaarii!
Itiyoo Xirriit
2
Forwarded from Aboma Ejara
ቤተሰቦች ውሏችሁ እንዴት ነበር ? ጥሩ እንደነበረ ተስፋ እናደርጋለን።

ህይወታችሁን ብሩክ እና የተስተካከለ ለማድረግ ያቀዳችሁትን እቅድ ለማሳካት ከኢትዮ-ጥሪት ጋር ሁኑ።

ኢትዮ-ጥሪት ያሰባችሁትን ሀሳብ እውን ለማድረግ የቁጠባ ፣የብድር እንዲሁም  የማማከር አገልግሎትን እየሰጠ የሚገኝ የህብረት ስራ ማህበር ነው።

መልካም አዳር
2
Forwarded from Aboma Ejara
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ሰላም ቤተሰቦች እንዴት ኣደራችሁ ?
‎ቀናችሁን ከኢትዮ ጥሪት ጋር ያሳልፉ ::

‎ኢትዮ ጥሪት የግላችሁን ጥሪት እንድትቋጥሩ ቀን ከለሊት እየሰራ የሚገኝ የህብረት ስራ ማህበር ነው።


‎Face book :- https://www.facebook.com/profile.php?id=100070815460611
‎Telegram :- https://t.me/ethioterit21
‎Instagrma :- https://www.instagram.com/ethioteritsaccos?igsh=
‎Linkedin:- https://www.linkedin.com/in/terit-saccos
‎Youtube:- https://youtube.com/@teritsaccos-wd9hm?si
‎Phone number:- 0957073701/0957076716




This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Maatiin kun  bultiin akkam?  Guyyaa keessan  Itiyoo-Xirriit waliin dabarsaa!

‎ Itiyoo-Xirriit, Waldaa Hojii Gamtaa Bu'uuraa Qusannoo fi  Liqii, qabeenya dhuunfaa keessanii akka qabaattaniif halkanii fi guyyaa hojjetaa jiruudha!

‎Face book :-  https://www.facebook.com/profile.php?id=100070815460611
‎Telegram :- https://t.me/ethioterit21
‎Instagrma :- https://www.instagram.com/ethioteritsaccos?igsh=
‎Linkedin:- https://www.linkedin.com/in/terit-saccos
‎Youtube:-  https://youtube.com/@teritsaccos-wd9hm?si
‎Phone number:- 0957073701/0957076716
የኢትዮ ጥሪት ቁጠባና ብድር ኀ/የተ/ህ/ስ/ማ በየሳምንቱ ለአባላቶቹ የሚሰጠውን ስልጠና ለ10ኛ ዙር ዛሬም ሰጥቷል

‎አዲስአበባ 12/11/2017

‎በዋናነት የቁጠባ የብድር ና የማማከር አገልግሎት እየሰጠ የሚገኘው የኢትዮ ጥሪት ቁጠባና ብድር ኀ/የተ/የህ/ስ/ማ በየሳምንቱ ለአባላቶቹ የሚሰጠውን ስልጠና ለ10ኛ ዙር ገላን ኮንደሚኒየም በሚገኘው በማህበሩ ዋና ቢሮ ዛሬም ሰጥቷል ።

‎  ስልጠናውንም የሰጡት የማህበሩ ፋይናንስ ኦዲተር  የሆኑት አቶ መንበሩ ታደለ ሲሆኑ ስልጠናው በየሳምንቱ የሚቀጥል እና ለሁሉም የማህበሩ አባላቶች እንደሚደርስም ተናግረዋል ።

‎   የስልጠናው ይዘቶችም ስለ ሕብረት ስራ ማህበራት ጥቅሞች እና መርሆዎች ፣ የኢትዮ ጥሪት አባላት መብት ና ግዴታዎች ፣ የብድር መስፈርቶች ፣ እና ከሌሎች መሰል ማህበራት የሚለይባቸውን እና መሰል ጉዳዮችን ይዟል።

‎በስልጠናው ላይም የተገኙ  የማህበሩ አባላቶች በዚህ ስልጠና እንደተጠቀሙ እና ሌሎች አባላቶች በተገቢው መንገድ እየተሳተፉ ማህበሩንም ሆነ ራሳቸውን እንዲጠቅሙ መልዕክት አስተላልፈዋል።

‎  በስልጠናው ከተሳተፉት አባላቶችም ይህ አይነቱ ስልጠና ተጠናክሮ መቀጠል እንዳለበት ተናግረዋል። 
1
Waldaan Hojii Gamtaa Bu'uuraa Qusannoofi Liqii Itiyoo-Xirriit torbee torbeedhaan leenjii miseensota  isaatiif kennu marsaa 10ffaaf kenne


1