Ethio-Terit SACCOS Official Channel
448 subscribers
681 photos
39 videos
183 links
አልመው ይቆጥቡ አቅደው ይበደሩ!
Kaayyoon qusadhaa, karooraan liqeeffadhaa!

Save purposely, borrow strategically!
Download Telegram
Forwarded from Aboma Ejara
ውድ የኢትዮ ጥሪቶች አባላት ተወካዮች እና ውክልና ያልሰጣችሁ አባላቶች በሙሉ ማህበራችን ኢትዮ ጥሪት ቁጠባና ብድር ኀ/የተ/መ/ህ/ስ/ማህበር 3ኛ ዓመት 7ኛ ዙር መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤውን ገላን ኮንደሚኒየም በአርቲስት ሀጫሉ ሁንዴሳ ት/ቤት አዳራሽ ውስጥ ከ2:30 ጀምሮ ያካሄዳል ስለዚህም በሰዓቱ እንድትገኙልን በአክብሮት እንጠይቃለን።

አልመው ይቆጥቡ አቅደው ይበደሩ!

Kabajamtoota bakka bu’oota miseensotaa Waldaa Hojii Gamtaa Bu’uuraa Qusannoo fi Liqii Itiyoo Xirriit fi miseensota bakka bu’iinsa hin kennine hundaaf, waldaan keessan Waldaa Hojii Gamtaa Bu’uuraa Qusannoo fi Liqii Itiyoo Xirriit yaa’ii idilee walii galaa waggaa 3ffaa marsaa 7ffaa, gaafa guyyaa 6/11/2017 ALI sa’aatii 2:30 irraa eegalee, galma Mana Barumsaa Yaadannoo Aartist Haacaaluu Hundeessaa sadarkaa 1ffaa Aqaaqii Qaallittii, Galaan Koondoominiyeemiitti argamutti waan geggeeffassuuf, yeroon akka argamtan kabajaan isin gaafanna!

Kaayyoon qusadhaa, karooraan liqeeffadhaa!
👍41
Forwarded from Aboma Ejara
ለኢትዮ-ጥሪት ቁጠባና ብድር ኃ/የተ/መ/ህ/ስራ ማህበር የ2017 ዓ.ም በጀት አመት የ3ኛ ዓመት 7ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤውን በአቃቂ ቃሊቲ ገላን ኮንዶሚኒየም የሚገኘው አርቲስት ሀጫሉ ሁንዴሳ መታሰቢያ የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት 6/11/ 2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 2:30 ሰዓት ጀምሮ ያካሄዳል፡፡

‎ ስለሆነም በዕለቱ ውክልና የወሰዳችሁ አባሎቻችን በጠቅላላ ጉባኤው ላይ እንድትገኙልን እያልን ሌሎችም ውክልና ያልስጣቹ እና ውክልና ሰጥታችሁም በጉባኤ ላይ በአካል ለመገኘት ፍላጎት ያላችሁ አባሎቻችን መሳተፍ የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን የእለቱን አጀንዳሆች ከዚህ በታች የተዘረዘሩት መሆናቸውን በአክብሮት እናሳውቃለን፡፡

‎ 1. የ2017ዓ.ም በጀት ዓመት የስራ
አፈፃፀም ሪፖርት ማቅረብ
‎2. የ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት ዓመታዊ
የስራ ዕቅድ ላይ ተወያይቶ ማዕደት
‎3. የማህበሩን የአምስት አመት ሰልታዊ
ዕቅድ ላይ መወያየት
‎4. የቁጥጥር ኮሚቴ ሪፖርት መስማት
‎5. የሚሻሻሉ ህጎች ላይ መወያየት እና
ማፅደቅ
1
Bakka Buutota  miseensota WHG Bu’uuraa Itiyoo Xirriit  fi  miseensota bakka bu’iinsa hin kennine, akkasusamas  miseensota bakka bu’iinsa kennitanii Yaa’ii  Idilee Waliigalaa Waggaa 3ffaa marsaa 7ffaa irratti hirmaachuu barbaaddan hundaaf!


Waldaan Hojii Gamtaa Bu’uuraa Qusannoo fi Liqii Itiyoo Xirriit, Yaa’ii Idilii Walii galaa  waggaa 3ffaa marsaa 7ffaa  gaafa guyyaa 6/11/2017 ALI sa’aatii 2:30 irraa eegalee, galma Mana Barumsaa Yaadannoo Aartist Haacaaluu Hundeessaa sadarkaa 1ffaa Aqaaqii Qaallittii, Galaan Koondoominiyeemiitti argamutti waan geggeeffassuuf, yeroon akka argamtan kabajaan isin gaafanna!

𝗔𝗷𝗮𝗻𝗱𝗮𝗮𝗹𝗲𝗲 𝗴𝗶𝘆𝘆𝗶𝗰𝗵𝗮𝗮
--------------------------------------

- Gabaasa raawwii hojii bara
  baajetaa 2017
-Karoora Bara Baajetaa 2018
dhiyeessuun mariin raggaasisuu
-Karoora waggaa shanii waldaa
keenyaarratti mari’achuu
-Gabaasa koree to’annoo
  dhaggeeffachuu
-Seerota fooyya’an  dhiyeessuun   
mariin raggaasisuu
2
የኢትዮ ጥሪት ቁጠባና ብድር መሰረታዊ የህብርት ስራ ማህበር የሶስተኛ አመት 7 ዙር መደበኛ  ጠቅላላ ጉባኤ አካሂዷል
👍31
Ethio-Terit SACCOS Official Channel
የኢትዮ ጥሪት ቁጠባና ብድር መሰረታዊ የህብርት ስራ ማህበር የሶስተኛ አመት 7 ዙር መደበኛ  ጠቅላላ ጉባኤ አካሂዷል ‎
የኢትዮ ጥሪት ቁጠባና ብድር መሰረታዊ የህብርት ስራ ማህበር የሶስተኛ አመት 7 ዙር መደበኛ  ጠቅላላ ጉባኤ አካሂዷል

‎አዲስ አበባ .6/11/2017 ዓ.ም  

‎በ2017 ዓ.ም  በጀት አመት  ብዙ አዳድስ አባላት ማፍራት የቻለ ፣ ብዙ ብድር ለአባለቶች መልቀቅ የቻለ፣ ብዙ የእውቅና ሰርተፍኬቶችን  ማግኘት የቻለ በፌደራል ደረጃ ተመዝግቦ  እውቅና  ያገኘ ለብዙ  ሰዎች የስራ እድል የፈጠረ ብቃት  ባላቸው አመራሮች እየተመራ ያለ  ለአባላቶች አገልግሎቱን ተደራሽ ለማድረግ ስድስት ቅርንጫፎችን የከፈተው የኢትዮ ጥሪት ቁጠባና ብድር መሰረታዊ የህብርት ስራ ማህበር በዛሬው ቀን በገላን ኮንዶምኒም በአርቲስት ሀንጫሉ ሁንዴሳ መታሰቢያ አንደኛ ደረጃ ት/ቤት  የሶስተኛ አመት 7 ዙር መደበኛ  ጠቅላላ ጉባኤ አካሂዷል

‎የቦርዱ ሰብሳቢ የሆኑት አቶ እዝራ ወ/ሰንበት  ፕሮግራሙን በመክፈቻ ንግግር የከፈቱ ሲሆን  በፖሮግራሙ  የ2017 ዓ.ም በጀት አመት የስራ  አፈፃፀም ሪፖርት፣የቁጥጥር  የኮምቴ ሪፖርት፣የአምስት አመት ስልታዊ እቅድ  ፣የ2018 በጀት አመት ዕቅድ ፣ የተሻሻሉ ህጎች ያቀረቡበትና አወያይቶ ያፀደቀበት ጉባኤ ነበር፡፡

‎በጉባኤውላይም  የማህበሩ መስራችና ዋና ስራ አስፈፃሚ የሆኑት አቶ እንዳሻው ተገኝ መልእክት ያስተላለፉ  ሲሆን  እስካሁን ማህበሩ በሃሳብ ፣ በዕውቀት ፤ በጉልበት ፤ በገንዘብ እይገዙ ያሉትን ግለሰቦችን እና ተቋማቶችን እንዱሁም ሊት ተቀን የሚሰሩትን ሰራተኞች ያመሰገኑበት ጉባኤ ነበር፡፡

‎በተጨማሪም አቶ እንደሻውየማህበሩ    የ2016 ዓ.ም እና የ2017 ዓ.ም  በጀት አመት እድገት በንጽጽር አቅርበዋል፡፡

‎ የ2017 ዓ ም  በጀት አመት የስራ አፈፃፀም ሪፖርት ያቀረቡት የማህበሩ ምክትል ስራ አስፈፃሚ የሆኑት አቶ ሙላቱ በዕደ ሲሆኑ ፤ አቶ ሙላቱ በዕደ ባቀረቡት ሪፖርትም ማህበሩ በ 2017 ዓ.ም በጀት አመት ብዙ አዳድስ  አባላትን ማፍራቱን ፣ ለብዙ አባላት ብድር መስጠቱን፣ ብዙ የእውቅና ሰርተፍኬቶችን ማግኘቱን   በፌደራል ደረጃ   እውቅና ማግኘቱን   ለብዙ  ሰዎች የስራ እድል መፍጠሩን አቅም  ያላቸው አመራሮ ማፍራት መቻሉ፤  ግልፅ እና ለሁሉም በሚገባ መልኩ አቅርበዋል፡፡

‎የማህበሩ ቁጥጥር ኮምቴ ሪፖርት  ያቀረቡልን የኮምቴው ሰብሳቢ የሆኑት አቶ  ከፈለኝ አበበ  ሲሆኑ በሪፖርቱ ላይም የ2017 በጄት አመት በወጣው ህገ-ደንብና መመሪያ መሰረት መሰራቱን ገምግመው አቅርበዋል፡፡

‎የአምስት አመት ስልታዊ እቅድ ያቀረቡት የማህበሩ  የማርኬቲንግና ቢዝነስ ደቨሎፐመንት ዳራክተር የሆኑት ዶ/ር አታክልት ሃይሉ  ሲሆኑ በዕቅዱም ማህበሩን በአምስት አመት ውስት ምን ምን ለመስራት እንዳቀደ ስልታዊ በሆነ መልኩ አቅርበዋል፡፡

‎በጉባኤውም የ 2018 ዓ.ም በጀት አመት ዕቅድ ያቀረቡት የማህበሩ ዋና ስራ አስፈፃሚ ጽ/ቤት ኃላፊ የሆኑት ወ/ሮ አለምፀሐይ ታዙ ሲሆኑ ማህበሩ  በአንድ አመት ውስጥ ምን ምን ለመስራት እንዳቀደ ግልጽ በሆነ መልኩ አቅርበዋል፡፡

‎በተጨማሪም ጉባኤው ላይ የተሻሻሉ ህጎዎች በውይይት የፀደቀ ሲሆን በጉባኤው ላይ የተገኙት  የአባላት ተወካዮችና የክብር እንግዶች   የማህበሩን  እድገትና የስራ አፈፃፀም ሲያደንቁና ወደፊትም ጠንክረው እንዲቀጥሉበት መልዕክታቸውን አስተላልፈዋል፡፡

‎የደቡብ ምስራቅ  ገዳ ባንክ ድስትሪክት ዳይሬክተር የሆኑት አቶ ወለቡማ ተስፋዬ የማህበሩን የአስራር ስርአትእና የአመራር ብቃት በማድነቅ ገዳ ባንክ  ወደፊት ብዙ ስራዎችን ከማህበሩ ጋር እንደሚሰራ ተናግረዋል ፡፡

‎በመጨረሻም  ጠቅላላ ጉባኤውን እንድናካሂድ ስፖንሰር  ላደረጉልን ተቋሞዎችን፣  ቁጠባቸውን ሳያቆራርጡ የቆጠቡ አባላት፣ ብድርራቸውን ከብድር ውላቸው በፊት አስቀድመው የዘጉ አባላት እና ማህበሩ ራዕዩን እንዲያሳካ ንቁ ተሳትፎ እያደረጉ ያሉትን አባላት የእውቅና ሰርተፍኬት አበርክቷል፡፡
👏43👍2