ኢትዮ ቴክኖሎጂ ( Ethio technology )
6.9K subscribers
2.19K photos
74 videos
101 files
1.28K links
✔️በቻናላችን✔️
📲 የAndroid መተግበሪያ
💻 የPC SoftWare
📌 አዲስ ለሆኑ የቴክኖሎጂ ምርቶች ልዩ ዘገባ

👉ለአስተያየትና ሌሎች ፕሮግራሞችን ለማግኘት ይቀላቀላሉ
Download Telegram
✳️ Tech News...

🔻ሰላም ውድ የ Ethio Hacker ቤተሰቦች ዛሬ ‼️አዲሱን እና አስደንጋጩን የ YouTube ህጎችን የምናይ ይሆናል።

1⃣፦ Title & Thumbnail

🔻አንደኛው ህግ Title እና Thumbnail ነው። ለምሳሌ እናንተ አንድ Video YouTube ላይ Upload ብታረጉና Title እና Thumbnail አንዳይነት ሆኖ Video ግን ሌላ አይነት ወይ Title ላይ ከፃፋቹት ጋር ምንም አይነት ሀሳብ ከሌለው ቻናላቹህ ሊዘጋ ይችላል።

2⃣፦ Tag

🔻አብዛኛው YouTuber ከእኔም ጨምሮ የታዋቂ YouTuber ስሞችን Tag እናርጋለን። YouTube በአዲሱ ህጉ መሰርት ከዚህ ቡሀላ የታዋቂ ሰዎችን Tag የምናርግ ከሆነ ቻናላችን ሊጎዳ ይችላልደ

3⃣፦ Description

🔻Description ላይ Video የማይገልፅ ፁሁፍ መፋፍ ከፍተኛ ችግር አለው። ምክንያቱም YouTube የተሳሳተ መርጃ ነው በማለት ቻናላችንን ሞኒታይዝ እንዳይሆን ያርገዋል።

4⃣፦ ደጋግሞ ማየት

🔻የራሳቹን Video ደጋግሞ ማየት የገበራቹን Watch Hour ሆለ ይቀንሰዋል። አንዳን ሰዎች አዲስ Email ይከፍቱና Watch Hours እንዲሞላላቸው በሌላ አካውን ቪዲዮውን ደጋግመው ያዩታል ይህ ትልቅ ችግር አለው::

© Mame Tech

🔔መረጃዎችን በፍጥነት እንዲደርሳችሁ የቻናላችን #Notification #On ያድርጉ!
    
      #እባኮትን ለጓደኛዎ #Share ያድርጉ‼️
          ┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈

                🗣➹share &Join Us
                     👇🏾👇🏾👇🏾
                 @ethiotechnologyyE

                 @Ethio_technology_info_bot
             ━ ••• ━ ••• ━━•••━━━
⭕️በየ ጀነሬሽኑ ያለው የኔትወርክ መረጃ Download🔻 እንዲሁም Upload 🔺 መቀበያ ፍጥነት

⭕️1G - 2kbs
⭕️2G - 64kbs
⭕️3G - ከ144kbs እስከ 2mbs
⭕️4G - ከ100mbs እሰከ 1Gbs
⭕️5G - ከ1GB እስከ ተፈለገው (ገደብ የለውም)

📝NOTE
⚠️5G ያለባቸው ሀገሮች
USA, Netherland, India, Korea, Chaina, Canada, Britian እና የመሳሰሉ ሀገሮች ላይ አገልግሎቱን ጀምረዋል!
⚠️ኢትዮጵያ ውስጥ ያለው እስከ 4G ብቻ ነው!
አዲስ አበባ

⚠️G ማለት Generation ማለት ነው!

© @plus_ethio

🔔መረጃዎችን በፍጥነት እንዲደርሳችሁ የቻናላችን #Notification #On ያድርጉ!
    
      #እባኮትን ለጓደኛዎ #Share ያድርጉ‼️
          ┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈

                🗣➹share &Join Us
                     👇🏾👇🏾👇🏾
                 @ethiotechnologyyE

                 @Ethio_technology_info_bot
             ━ ••• ━ ••• ━━•••━━━
፨ ብዙ ሀከሮች የአንድሮይድ ስልካችንን ለመጥለፍ ተመርጭ የሆነው መተግበሪያ Androrat ነው ይላሉ * * * *Androrat (Android Remote Administration Tool)፦በjava የተጻፈ ሲሆን በአንድ ኮምፒውተር አንድን የአንድሮይድ ሙሉ ለሙሉ ለመቆጣጠር ያስችላል።
🎱 ይህ መተግበሪያ የተሰራው ወላጆች ልጆቻቸውን የAndroid operating system እንዲቆጣጠሩ ነዉ ።
🖥የህ የኮምፒውተር መተግበሪያ (Androrat apk binder)የርሱ የሆኑ malaware program አለው
🖥(androrat apk binder )ታዋቂ ከሆነ ከአንድ አንድሮይድ አፕሊኬሽን ጋር (telegram,gallery...) የራሱን ማልዌር በማካተት የአንድሮይድ መተግበሪያ ዉሰጥ የራሱን ስራ ይሰራል
ምን ምን ሓክ (hacke)እናራጋለን 🔴ነገሮችን በዋነኝነት ሃክ ማረግ ይቻላል
🔴contactማስተካከል ,መሰረዝ ,መመዝገብ ይቻላል
🔴 በሰዉየዉ ስልክ ኢንተርኔትመጠቀም ይቻላል
🔴 vibrate ማረግ ይቻላል
🔴 ሚሴጅ ማንበብ ,መጻፍ
🔴 ስልኩ የለበትን ቦታ ማወቅ በGps ተጠቅመን
🔴 የስልኩን ፊተኛ እና የሗላ ኮሜሪ video መቅዳት ወይንም live መቅዳት
🔴 ፎቶ ማንሳት
🔴 በሰዉየዉ ስልክ መደወል
🔴 ድምጽ መቅዳተ እንችላለን

🔔መረጃዎችን በፍጥነት እንዲደርሳችሁ የቻናላችን #Notification #On ያድርጉ!
    
      #እባኮትን ለጓደኛዎ #Share ያድርጉ‼️
          ┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈

                🗣➹share &Join Us
                     👇🏾👇🏾👇🏾
                 @ethiotechnologyyE

                 @Ethio_technology_info_bot
             ━ ••• ━ ••• ━━•••━━━
✳️ Tech News

📌YouTube Shorts የተባለ የቪዲዮ ማጋሪያ ከቲክቶክ ጋር በመወዳደር ላይ ነው።

📌የቪዲዮ ማጋሪያ የሆነው ዩቲዩብ ማህበራዊ ሚዲያ ቲክቶክ ለመወዳደር ያዘጋጀው YouTube Short የተባለው Application ከፍተኛ ተጠቃሚ በማግኘት ላይ ነው።

📌በስማርት ስልክ አገልግሎት የሚሰጠው ይህ የአጭር Video ማጋሪያ አፕልኬሽን በህንድ ብቻ በሙከራ ላይ ሳለ በቀን 3.5 ቢሊየን ዕይታ (View) እያገኘ ነው ተብሏል።

🔔መረጃዎችን በፍጥነት እንዲደርሳችሁ የቻናላችን #Notification #On ያድርጉ!
    
© adama tech
     
#እባኮትን ለጓደኛዎ #Share ያድርጉ‼️
          ┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈

                🗣➹share &Join Us
                     👇🏾👇🏾👇🏾
                 @ethiotechnologyyE

                 @Ethio_technology_info_bot
             ━ ••• ━ ••• ━━•••━━━
#የዌብሳይት_ጥቆማ

👉 http://www.imei.info/

🔆እዚህ 👆 ዌብሳይት ውስጥ በመግባት የስልክዎን 📳📱 IMEI no (*#06#) ያስገቡና የሚመጣልዎ #መረጃ ስለራስዎ ስልክ 📱 ከሆነ ስልኩ ኦርጅናል ነው፤ የሌላ #ስልክ ከሆነ ግን ኦርጅናል አደለም ማለት ነው😭

በተጨማሪም ስልክዎ #Repack እንደሆነና እንዳልሆነም ማወቅ ይችላሉ።👍🔔መረጃዎችን በፍጥነት እንዲደርሳችሁ የቻናላችን #Notification #On ያድርጉ!
    
      #እባኮትን ለጓደኛዎ #Share ያድርጉ‼️
          ┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈

                🗣➹share &Join Us
                     👇🏾👇🏾👇🏾
                 @ethiotechnologyyE

                 @Ethio_technology_info_bot
             ━ ••• ━ ••• ━━•••━━━
✳️ ስልክ እና አይን

🔻ዛሬ ስለ ስልክ እና አይን እናውራ ምክንያቱም ከፍተኛ ጉዳት ስላለው ነው። አብዛኛው ወጣት ቀኑን ሙሉ ስልኩን ሲነካካ ነው የሚውለው ይህ በአይናችን ላይ ትልቅ ጉዳት አለው።

🔻የስልክ አጠቃቀማችንን መቀነስ መቻል አለብን።ስልክን አብዝተን የምንጠቀም ከሆነ አይናችን ሊጠፋ ሁላ እንችላለን።

🔻በተለይ Social Media ላይ Online አብዝታቹ የምትጠቀሙ ልትጠነቀቁ ይገባል። ብዙ ሰዎች ላይ ስላስተዋልኩ ነው።

🔻ስልክን በትርፍ ጊዜ ብቻ ነው መጠቀም ያለብን እሱንም ሳይበዛ ብዙ ሰው አለ በስልክ ምክንያት አይናቸውን ያጡ።

🔔መረጃዎችን በፍጥነት እንዲደርሳችሁ የቻናላችን #Notification #On ያድርጉ!
    
   https://t.me/joinchat/VP0zpywjPkTwuCtW
◼️Android ምንድን ነው?🙄🤔

◽️Android Open #Source የሆነ #Operating #System ሲሆን በብዛት ለስማርት ስልኮች ያገለግላል!

◽️ጉግል በ 2003 #አንድሮድን ያገኘ ሲሆን ከዚያ ጊዜ ወዲህ በዓለም ላይ ለተንቀሳቃሽ ስልኮች በጣም ታዋቂው #Operating #System ሲስተም ሊሆን ችሏል!

▪️Android ስራው ምንድን ነው?

◽️አንድሮድ #Operating #System ሲስተም ስለሆነ ዓላማው ተጠቃሚውን እና መሣሪያውን ማገናኘት ወይም ማግባባት ነው!

▫️ለምሳሌ : አንድ ተጠቃሚ #Text መላክ በሚፈልግበት ጊዜ አንድሮይድ ለተጠቃሚው የመፃፊያ #Keyboard ይሰጣል! ፅፎ ሲጨርስ ደግሞ ተጠቃሚው መላኪያውን በሚነካበት ጊዜ #Android መልእክቱ እንዲልክ ስልኩን ይመራዋል!

◽️Google በየአመቱ ለ Android System #Update ይለቃል! ምንም እንኳን Google ለ #Android እድገት ትልቅ ሚና ቢጫወትም ጉግል የ #Android #Operating ሲስተምን ለሞባይል አምራቾች በነፃ ይሰጣል!

◽️Electric ፣ Samsung ፣ LG ፣ Huawei ፣ Lenevo እና Sony አንድሮይድን በሚያመርቷቸው ስልኮች ላይ ከሚጭኑ አምራቾች ጥቂቶቹ ናቸው! በአሁን ሰአት Android Operating System በአንድ ቢሊዮን ሞባይሎች ላይ ተጭኖ አገልግሎት እየሰጠ ይገኛል!

◽️ብዙ ሰዎች የሚያነሱት አንድ የተለመደ ጥያቄ Android ለምን በተለያዩ ስልኮች ላይ የተለያየ መልክ ይይዛል? የሚል ነው! መልሱም ብዙ የ #Android ስሪቶች አሉ ምክንያቱም #AndroidOpenSource #ሶፍትዌር ስለሆነ የሞባይል አምራቾች በሶፍትዌሩ ላይ የሚፈልጓቸውን ለውጦችን ማድረግ ይችላሉ!

⚠️የምንለቃቸው አዳዲስ መረጃዎች በቶሎ እንዲደርሳችሁ የቻናላችን #Notification #On ማድረግዎን አይርሱ!

https://t.me/joinchat/VP0zpywjPkTwuCtW
የ Android አፕሊኬሽን ለመስራት ቅድመ ሁኔታዎች ምን ምን ናቸው?

◼️ ቋንቋ መማር

Java እና XML ሁለቱም ለ #Android መተግበሪያ ወሳኝ ቋንቋዎች ናቸው! ስለዚህም የእነዚህ ቋንቋ እውቀት የ #Android መተግበሪያ ለመስራት የሚያስፈልጉ ቅደመ ሁኔታዎች ናቸው!

#Java ላይ መሰረታዊ ማወቅ ከሚገባቹ ነገሮች ዋነኞቹን እንይ!

🔘Packages
🔘Objects & Classes
🔘Inheritance & Interfaces

🔘Strings & Numbers, Generics
🔘Collections
🔘Concurrency

◼️በ Java እና በ XML ላይ ጥሩ ግንዛቤ ከያዛችሁ አሪፍ #መተግበሪያ መስራት ትችላላችሁ

◾️የአንድሮይድ መተግበሪያን ለማበልፀግ ከሚረዱ #Tool ጋር መግባባት የግድ ያስፈልጋል!

◾️ከእነዚህ #Tool (IDE) ጋር ነገረ ስራቸውን ማወቅ ባጣም ጠቃሚ ነገር ነው! ይህም በፍጥነት #መተግበሪያውን ለመስራት ይረዳል! ከነዚህም #Tool መሃል #Android
#Studio #IDE አንዱ ነው!

◾️የመተግበሪያውን #ምስረታ ክፍፍል ላይ እውቀት መያዝ (Application Components)

◾️የመተግበሪያው #Component አፕሊኬሽኑ ሙሉ ሆኖ እንዲወጣ ወሳኝ ሚና ይጫወታሉ! በሌላ በኩል እነዚህ #ኮምፖነንቶች የመተግበሪያው ገንቢ አካል ናቸው! እያንዳንዳቸው #Component የየራሳቸው ሚና አላቸው! አንዳንዶቹ በሌላ ላይ ጥገኛ ይሆናሉ!

🏳ከእነዚህም መሀል
✔️Activities :- ይህ #Component የመተግበሪያ የስክሪን ገጽ እንደማለት ነው! ለምሳሌ የፌስቡክ መተግበሪያ ስንከፍት መጀመሪያ የሚመጣው #Activity #Component ይባላል!

✔️Services Component
ይህ ደሞ ከዃላ ሆኖ የሚሰራ ሲሆን አብዛኛውን ጊዜ ረጅም ሰዓት የሚወሰድ ተግባር ላይ ተመራጭ ነው!
ለምሳሌ: ሙዚቃ እያዳመጥክ ቴሌግራም ስትጠቀም ወይም ሌላ ነገር ስትጠቀም ፣ መዚቃው ግን ከዃላ መጫወቱን ይጥሏል! ይህ #System #Service #Component ይባላል!

✔️Content Providers
ይህ ደግሞ አብዛኛውን ጊዜ የመረጃ #ቋት ላይ ትክረቱን ያደርጋል! ዳታውን በተለያዩ ፎርማት ያስቀምጣል በፋይል ሲስተም, በድህረ-ገጽ, በ SQ Lite የመረጃ ቋጥ ላይ!

✔️Broadcast Receivers
ይህ #Component በምንሰራው መተግበሪያ ላይ የተወሰነ ሳይሁን በስልክህ ሲስተም ጭምር ነው የሚከታተለው! ምንም የሚታይ ገጽታ የለውም መተግበሪያውን ዘግተን ከወጣን በኋላ ግን ከመተግበሪያው #notification ሲደርሰን ይህ አንዱ የዚህ ጥቅም ነው! ይህ #Component ለሌላ #ኮምፖነንት እንደ መግቢያ በር ሆኖ ያገለግላል!

⚠️የምንለቃቸው አዳዲስ መረጃዎች በቶሎ እንዲደርሳችሁ የቻናላችን #Notification #On ማድረግዎን አይርሱ!
◼️#Rufe #ሶፍትዌርን በመቀጠም #ኮምፒውተራችንን #Format አድርገን #Window እንዴት መጫን እንችላለን?

◻️በመጀመሪያ መሟላት ያለባቸው አስፈላጊ ነገሮች!
▪️FLASH DISK : 4GB ወይም ከዚያ በላይ መሆን አለበት
▪️OPERATING SYSTEM (OS) SetUp : Sindows Xp 7, 8 or 10 Iso IMG💿 መሆን አለበት! Format የሚደረገው #ኮምፒውተር...!

⚠️ ጥብቅ የሆነ ማሳሰቢያ ⚠️
❗️ይህን ስራ ለማጠናቀቅ ወደ 40 ደቂቃ ሊቆይ ይችላል😀!

◽️ቅደም ተከተሉን በአግባቡ ይፈፅሙ‼️

〽️በመጀመሪያ #Rufus #Software #Download አድርጉት!

〽️በመቀጠል #ሶፍትዌሩን ሳትጭኑ ራይት ክሊክን በመጫን ❝Run As Admin❞ የሚለውን ይምረጡ!

〽️ከዛ የተዘጋጀውን #Flash #Disk ኮምፒተሩ #Rufes ካለበት ላይ እንሰካለን! ፕሮግራሙ ከተከፈተ በኋላ ፍላሽ ዲስኩን #Device የሚለውን #Menu ተጭነን እንመርጠዋለን!

〽️ከዚህ በኋላ #Iso Image የሚለው ቦታ ሄደን የተዘጋጀውን የ Windows #Soft #Copy አስገብተን #Drive #Letter እንመርጣለን!

〽️ይህን ስናደርግ ፕሮግራሙ ራሱ ሁሉን ነገር ስለሚያዘጋጅ ሌላ የምናስተካክለው ነገር የለም!

〽️ቀጥለን #Start የሚለውን በተን ስንጫን ፍላሽ ላይ ያለ ማንኛውም #ዳታ ይጠፋል ብሎ ማስጠንቀቂያ ይሰጠናል!

〽️የምንፈልግው መረጃ ፍላሽ ላይ ካለ ባክአፕ ማድረግ አለብን!
እሱን ካረጋገጥን በኋላ #Ok እንለዋለን!

〽️በመጨረሻ ፕሮግራሙ የ Window Setup ወደ ፍላሽ ዲስኩ Copy በማድረግ ስራውን መስራት ይጀምራል!

〽️ፕሮግራሙ #Copy አድርጎ ሲጨርስ #Exit ብለን እንወጣለን!

አሁን ደግሞ ፍላሽ ዲስኩን ተጠቅመን እንዴት #ፎርማት ማድረግ እንደምንችል እናያለን!

〽️Format የሚደረገውን ኮምፒውተር #Shut #Down ማድረግ!

〽️ያዘጋጀነውን #Flash #Disk አስገብተው #Turn #On ማድረግ!

〽️F2 ወይም F12 (እንደ ኮምፒውተሩ ሞዴል ስለሚለያይ አማራጮቹን መጠቀም አለብን) ከዛም #USB #Drive የሚለውን እንመርጣለን!

〽️Windows Load ያደርጋል #Install #Windows የሚለው ሲመጣልን የምንፈልገውን ቋንቋ እና ሌሎች ዝርዝሮችን ይሙሉ! ከዛም #Next የሚለውን ክሊክ እናደርጋለን!

〽️Please Read The License Terms የሚለውን ሲመጣልን I Accept The License Terms የሚለውን ክሊክ እናደርጋለን!

〽️Which Type Of Installation Do You Want? ሲለን #Custom የሚለውን እንመርጣለን!

〽️Where Do You Want To Install Windows? የሚለው #Pagr ላይ #Drive #Options የሚለውን ክሊክ እናደርጋለን!

〽️ፎርማት ማድረግ የሚፈልጉትን #Partition እንመርጥና #Format ላይ ክሊክ እናደርጋለን!

〽️ፎርማት አድርገን ሲንጨርስ #Next ላይ ክሊክ እናደርጋለን!

〽️ከዛ በመቀጠል ትዕዛዙን በመከተል #Window #Install እናደርጋለን! እዚ ላይ ስለሚዘገይ በትዕግስት ይጠብቁ!

〽️#Window #Install አድርጎ ሲጨርስ የምንፈልገውን #Software መጫን እንችላለን!

⚠️የምንለቃቸው አዳዲስ መረጃዎች በቶሎ እንዲደርሳችሁ የቻናላችን #Notification #On ማድረግ አትርሱ!

https://t.me/joinchat/VP0zpyXkgr_OmkCK
የስልካችሁ #ባትሪ ለምን እንደ #ሚሞቅ (እንደሚያብጥ) ታውቃላችሁ? እንግዲያስ ተከታተሉን

◼️Litium-ion ባትሪዎች ሀይል ለማመንጨት #Chemical #Reaction ይጠቀማሉ!

◼️የባትሪያችን እድሜ እየቆየ ሲሄድ ይሄ #Chemical #Reaction በትክክል አይካሄድም ይህም #ጋዝ ይፈጥርና ባትሪያችን እንዲያብጥ ያደርገዋል!

◼️በተጨማሪ ባትሪያችን ጉዳት ሲደርስበት የባትሪውን የዉስጠኛ #Layer በትክክል መለያየት አይችልም! በዚህ ጊዜ ጋዝ ማዉጣት፣ ማበጥ እንዲሁም መፈንዳት ይከሰታል! በቅርቡ እንኳን በ #Samsung #Galaxy #Note 7 የተከሰተዉ ፍንዳታ በዚሁ ምክንያት ነበር!

🛃ባትሪያችን እንዳይሞቅ ወይም እንዳያብጥ ለማድርግ ማወቅ ያለብን ጥንቃቄ

▪️ባትሪያችን እንዳያብጥ ለረጅም ጊዜ ቻርጅ ሳናደርገዉ መቆየት የለብንም ምክንያቱንም ባትሪዉ ለረጅም ጊዜ ቻርጅ ካልተደረገ #ጋዝ እንዲፈጠር ያደርጋል!

▪️ባትሪያችንን ለከፍተኛ ሙቀት ማጋለጥና ከመጠን በላይ ቻርጅ ማድረግ የለብንም!

▪️ጥራት ያለው ባትሪ እና ቻርጀር መግዛት (ስልኮን ሁል ጊዜ ከስልኩ ጋር አብሮ በመጣዉ ቻርጀር ቻርጅ ያድርጉ)

▪️#Internet ብዙ አለመጠቀም #Data ባበራን ቁጥር ስልካችን እየጋለ ነው የሚሄደው ይህ ደሞ ባትሪያችንን ከጥቅም ውጪ ያደርገዋል!

▪️ቻርጀር ሰክቶ በፍፁም አለ መጠቀም፣ ስልኩ ሊፈነዳ ሁላ ስለሚችል ጥንቃቂ ማርግ አለብን!

⚠️መረጃዎቻችን በቶሎ እንዲደርሳችሁ የቻናላችን #Notification #On ማድረግዎን አይርሱ!

https://t.me/joinchat/VP0zpyXkgr_OmkCK
ኮምፒውተር ላይ ልታውቋቸው የሚገቡ አቋራጭ የኪቦርድ መንገዶችን (#Shortcuts)

🛃Ctrl+C እና Ctrl+X
🔺Ctrl+C የመርጥነውን ጽሁፍ ወይንም #ፎልደር ፋይል ኮፒ ለማድረግ ይረዳናል!
🔺ወይም ድግግሞሽ ነው ቆርጬ (#Cut) ነው መውሰድ የምፈልገው ካልን ደሞ Ctrl+Xን መንካት ነው! #cut ካደረግንበት ቦታ ፋይሉን ወይም ጽሁፉን ያጠፋዋል!

⚠️አፕል ኮምፕዩተር ተጠቃሚዎች Ctrl በ #command (Cmd) በመተካት መጠቀም ይቻላል!

🛃Ctrl+V
🔺ይህ አቋራጭ የሚጠቅመን ከላይ #Copy ወይም #Cut ያደርግነውን በምፈልገው ቦታ ላይ ለማስቀመጥ ነው!
🔺የምንፈልገው ቦታ ላይ ሄደን Ctrl+V ስንነካ #Copy ያደረግነውን ፋይል #Paste ያደርገዋል!

⚠️ለአፕል ተጥቃሚዎች Cmd+Vን መጠቀም ይቻላል!

🛃Ctrl+F
🔺Ctrl+F በመንካት የመፈለጊያ ሳጥን (#Search) መክፈት እንችላለን!
🔺እንዲሁም የፈለግነዉን ጽሁፍ (Text) እና ፋይል ለማግኘት ይረዳናል!

⚠️ለአፕል ተጠቃዎች Cmd+F በመንካት መጠቀም ይቻላል!

🛃Alt+Tab
🔺Alt+Tab መጫን በተከፈቱ ፕሮግራሞች መሃል እንደፈለግን እንድቀያይር ይረዳናል!
▪️ለምሳሌ በBrowser ኢንተርኔት እየተጠቀምን ከነበረ እና ወደ ከፈትነው #Recent #ፋይል መሄድ ብንፈልግ Alt+Tab በመንካት መለወጥ እንችላለን!

⚠️ለአፕል ተጠቃሚዎች cmd+Tab መጠቀም ይችላሉ!

🛃Ctrl+Backspace , Ctrl+Left (Right arrow)

🔺BackSpace የጽሁፍ ፋይል ላይ አንድ ፊደልን ወይም ምልክትን ለማጥፋት ይጠቅምናል! ነገር ግን Ctrl+Backspace ሁሉንም ነገር አንድ ሳያስቀር ያጠፋልናል!
🔺Ctrl ተጭነን የግራ እና የቀኝ ቀስቶችን ስንነካ እንደ ከርሰር ተጥቅመን የምንፈልገዉን ተከታታይ ፋይል ወይም ጽሁፍ በጅምላ እንድንመርጥ ይረዳናል!

🛃Ctrl+S
🔺ዶክመንቶች እየፃፍን የሰራነውን ቶሎ #Save ለማድረግ ቢያስፈልገን የምንጠቀመው Ctrl+S ነው!

⚠️ለአፕል ተጠቃሚዎች Cmd+S መጠቀም ይችላሉ!

🛃Ctrl+Home እና Ctrl+End
🔺Ctrl+Home ከሆም ላውንች ወደ ዶክመንት (ፋይል) መመለሻ ነው
🔺Ctrl+End ደግሞ ከ Search ወደ ዶክመንታችን (ፋይላችን) ይወስደዋል!

🛃Ctrl+P
🔺Print ለማድረግ የምንፈልገው #ፋይል ካለ Ctrl+P ስንነካ የፕሪንትን መስኮት በመክፈት የፕሪንት አማራጮችን ያሳየናል!

⚠️ለአፕል ተጠቃሚዎች Cmd+P ን ተጠቀሙ!

🛃PageUp , SpaceBar , And PageDown

🔺ከስሙ መገመት እንደሚቻለው #PageUp እና #Pagedown ዶክመንታችን ላይ ወደ ቀጣይ ገጽ ወይም ወደ #ቀድሞ ገጽ ለመሄድ ይጠቅመናል!

🔺የኢንተርኔት #Browser በምንጠቀምበት ሰአት ደግሞ SpaceBar (Shift + Spacebar) በመጠቀም አንድ ገጽ ለመዝለል ያስችለናል!

የምንለቃቸው አዳዲስ መረጃዎች በቶሎ እንዲደርሳችሁ የቻናላችን #Notification #On ማድረጋቹን አረጋግጡ!

©️birhan tech

https://t.me/joinchat/VP0zpyXkgr_OmkCK
የምፈልገውን #አፕ ከ PlayStore እያገኘሁ አይደለም!

''አብዛኛው ጊዜ #Search አርጌ ስፈልግ አይመጣም''

#Update ያላቸው አፕሊኬሽኖች #PlayStore ላይ #ማደስ አልቻልኩም!

PlayStore ጭራሹም #Download ማድረግ አቁሟል መሰል እምቢ አለኝ!

መሰል የሆኑ ጥያቄዎች በተለያዩ አጋጣሚዎች ይደርሱናል

✳️በዚህም ላይ ልዩ የሆነ ጥናት አርገን #ትክክለኛ የሆነ መልስ ይዘን እነሆ ለናንተ ልናካፍላችሁ ወደድን!

🛃አብዛኛው ጊዜ የምንፈልገውን አፕ ከ #PlayStore ላይ ለመጫን ፈልገን ነገር ግን አይመጣልንም! ይህ ችግር የሚፈጠረው የስልካችን #Version ከመተግበሪያው ጋር የማይሄድ ሲሆን ነው! ይህ ጥያቄ ምላሽ ያገኘ ይመስለኛል!

🛃 #Update ያላቸው ነገር ግን #PlayStore ላይ #Update የሚል ነገር አይመጣም! ይሄ ሙሉ ለሙሉ የስልኩ ችግር ነው! ያረጀ ነው አልያም #ሶፍትዌሩ የድሮ ነው! አዳዲስ ነገራቶች መቀበል አይችልም!

🛃 #Download አያረግም ''Waiting For Network'' ብሎ ይቀራል! ይህ ቀለል ያሉ አማራጮችን እንጠቀም
✔️ #PlayStore የምንጠቀምበት #አካውንት (Gmail) መቀየር!
✔️ የስልካችን #Settings (Apk Manager) ውስጥ በመግባት #ClearData ማድረግ!
✔️Google Play Service #Update ማድረግ ቀጥታ #VidMate, #Aptiude, #ApkPure ላይ ታገኙታላችሁ!
✔️ስልክዎን #Restart አርጋችሁ መሞከር!
💠በነዚህ መንገዶች ካልተስተካከለ #ስልክዎን #Restore አርገው ይሞክሩት! ምናልባትም ሙሉ ለሙሉ ይሰራ ይሆናል!

⚠️የምንለቃቸው አዳዲስ መረጃዎች በቶሎ እንዲደርሳችሁ የቻናላችን #Notification #On አድርጉት!
💡ኢትዮ ቴክኖሎጂ ቻናላችንን የሁል ጊዜ ምርጫዎ በማድረግ ዘመን አፈራሽ የሆነው ስለ ቴክኖሎጂ ፈጣን መረጃ ያግኙ!

✔️በቻናላችን✔️
📲 የAndroid መተግበሪያ
💻 የPC SoftWare
📌 አዲስ ለሆኑ የቴክኖሎጂ ምርቶች ልዩ ዘገባ
🎭 ገራሚ የሀኪንግ ትምህርት
🌐 የዌብሳይት ጥቆማ የመሳሰሉት...! #ቴክ ነክ የሆኑ ነገሮች በኛው ቻናል ያገኛሉ!

🌿🌿ለመረጃ ጥራት ስባል በቀን ከ 2 እና 3 በላይ post አንሰራም🌿🌿

🌿🌿እናንተ ቻናላችንን በመቀላቀል እንዲሁም #Notification #On በማድረግ የራስዎን ድርሻ ይወጡ! ሌላው ለኛ ይተውት🌿🌿

🌿🌿 አድስ ቻናል መክፈት ለምትፈልጉ እናማክራለን

🌿🌿ኢትዮ ቴክኖሎጂ ቻናል ምርጫዎ ስላደረጉ ከልብ እናመሰግናለን share በማድረግ ለሌሎች ያድርሱ🌿🌿

ቻናል:- https://www.youtube.com/@hashengetech
💡ኢትዮ ቴክኖሎጂ ቻናላችንን የሁል ጊዜ ምርጫዎ በማድረግ ዘመን አፈራሽ የሆነው ስለ ቴክኖሎጂ ፈጣን መረጃ ያግኙ!

✔️በቻናላችን✔️
     📲 የAndroid መተግበሪያ
     💻 የPC SoftWare
     📌  አዲስ ለሆኑ የቴክኖሎጂ ምርቶች   ልዩ ዘገባ
     🎭 ገራሚ የሀኪንግ ትምህርት
     🌐 የዌብሳይት ጥቆማ የመሳሰሉት...! #ቴክ ነክ የሆኑ ነገሮች በኛው ቻናል ያገኛሉ!

🌿🌿ለመረጃ ጥራት ስባል በቀን ከ 2 እና 3 በላይ post አንሰራም🌿🌿

🌿🌿እናንተ ቻናላችንን በመቀላቀል እንዲሁም #Notification #On በማድረግ የራስዎን ድርሻ ይወጡ! ሌላው ለኛ ይተውት🌿🌿

🌿🌿 አድስ ቻናል መክፈት ለምትፈልጉ እናማክራለን

🌿🌿ኢትዮ ቴክኖሎጂ ቻናል ምርጫዎ ስላደረጉ ከልብ እናመሰግናለን share በማድረግ ለሌሎች ያድርሱ🌿🌿

ቻናል:- https://t.me/joinchat/AAAAAFT9M6csIz5E8LgrVg
💡ኢትዮ ቴክኖሎጂ ቻናላችንን የሁል ጊዜ ምርጫዎ በማድረግ ዘመን አፈራሽ የሆነው ስለ ቴክኖሎጂ ፈጣን መረጃ ያግኙ!

✔️በቻናላችን✔️
📲 የAndroid መተግበሪያ
💻 የPC SoftWare
📌 አዲስ ለሆኑ የቴክኖሎጂ ምርቶች ልዩ ዘገባ
🎭 ገራሚ የሀኪንግ ትምህርት
🌐 የዌብሳይት ጥቆማ የመሳሰሉት...! #ቴክ ነክ የሆኑ ነገሮች በኛው ቻናል ያገኛሉ!

🌿🌿ለመረጃ ጥራት ስባል በቀን ከ 2 እና 3 በላይ post አንሰራም🌿🌿

🌿🌿እናንተ ቻናላችንን በመቀላቀል እንዲሁም #Notification #On በማድረግ የራስዎን ድርሻ ይወጡ! ሌላው ለኛ ይተውት🌿🌿

🌿🌿 አድስ ቻናል መክፈት ለምትፈልጉ እናማክራለን

🌿🌿ኢትዮ ቴክኖሎጂ ቻናል ምርጫዎ ስላደረጉ ከልብ እናመሰግናለን share በማድረግ ለሌሎች ያድርሱ🌿🌿

ቻናል:- https://t.me/EthioTechnollogy
💡ኢትዮ ቴክኖሎጂ ቻናላችንን የሁል ጊዜ ምርጫዎ በማድረግ ዘመን አፈራሽ የሆነው ስለ ቴክኖሎጂ ፈጣን መረጃ ያግኙ!

✔️በቻናላችን✔️
     📲 የAndroid መተግበሪያ
     💻 የPC SoftWare
     📌  አዲስ ለሆኑ የቴክኖሎጂ ምርቶች   ልዩ ዘገባ
     🎭 ገራሚ የሀኪንግ ትምህርት
     🌐 የዌብሳይት ጥቆማ የመሳሰሉት...! #ቴክ ነክ የሆኑ ነገሮች በኛው ቻናል ያገኛሉ!

🌿🌿ለመረጃ ጥራት ስባል በቀን ከ 2 እና 3 በላይ post እንሰራለን🌿🌿

🌿🌿እናንተ ቻናላችንን በመቀላቀል እንዲሁም #Notification #On በማድረግ የራስዎን ድርሻ ይወጡ! ሌላው ለኛ ይተውት🌿🌿

🌿🌿 አድስ ቻናል መክፈት ለምትፈልጉ እናማክራለን

🌿🌿ኢትዮ ቴክኖሎጂ ቻናል ምርጫዎ ስላደረጉ ከልብ እናመሰግናለን share በማድረግ ለሌሎች ያድርሱ🌿🌿

ቻናል:-https://www.youtube.com/channel/UCcyO8Yt4swWlW5pzIu8YAPw
የሚፈልጉትን ነገር ለማግኘት ከፈለጉ እነዚህ #ዌብሳይቶችን ጋበዝናችሁ! ለማግኘት የምትሹት ማንኛውንም አይነት መረጃ #Search በማድረግ ያግኙ!

◾️ www.google.com
◾️ www.about.com
◾️ www.alltheweb.com
◾️ www.altavista.com
◾️ www.askjeeves.com
◾️ www.excite.com
◾️ www.hotbot.com
◾️ www.looksmart.com
◾️ www.lycos.com
◾️ www.dmoz.org

◾️ www.mamma.com
◾️ www.webcrawler.com
◾️ www.aol.com
◾️ www.dogpile.com
◾️ www.10pht.com

⚠️ የምንለቃቸው አዳዲስ መረጃዎች በቶሎ እንዲደርሳችሁ የቻናላችን #Notification #On በማድረግ የበኩልዎን ድርሻ ይወጡ!
🦋በአለማችን ላይ ያሉ ምርጥ የ Adobe ሶፍትዌሮች ጥቅማቸውን እንመልከት!

🙇‍♂በጣም ተወዳጅነትን ያተረፋና ዘርፈ ብዙ ጥቅሞችን የሚሰጡ ሰባት የ Adobe SoftWare እነሆ

🛃Adobe Light Room

ይህ የ Adobe #ሶፍትዌር አንደኛው ክፍል ሲሆን የሚጠቅመን የተለያዩ ፎቶዎችን ብርሀን #Brightness ለማስተካከል ነው! አብዛኛው ፎቶ ግራፈር (CameraMan) የሚጠቀምበት #ሶፍትዌር ነው!

🛃Adobe After Effect

ይህ ደግሞ የተለያዩ Animation ለመስራት የምንጠቀምበት #ሶፍትዌር ነው!

🛃Adobe Flash Professional

ይህ ደግሞ የተለያዩ 2D ጌሞች ተንቀሳቃሽ ምስሎችን ለመስራት የሚጠቅመን የ Adobe ሌላኛው ክፍል ነው!

🛃Adobe Spark

የተለያዩ #Graphics #Design ለመስራት ፅሁፎችን ወደ ተለያዩ #ፎቶዎች ለመቀየር የምንጠቀምበት #ሶፍትዌር ነው!

🛃Adobe Media Encoder

በ PR እና AE የሠራናቸው ስራዎች ወደ #ቪዲዮ ስንቀይር የተለያዩ #ዲቫይሶች ላይ እንዲሠራልን #Encode የምናደርግበት #ሶፍትዌር ነው!

🛃Adobe Audition

ይህ ደግሞ #Record #Mix #Edit ለማድረግ የሚጠቅመን የ Adobe አንደኛው ክፍል ነው!

🛃Adobe Premiere Pro

የአለማችን ቁጥር አንድ የ #ቪዲዮ መስሪያ  ሶፍትዌር ነው የሰራናቸው #ቪዲዮዎች፣ ፎቶዎችን፣ አኒሜሽኖችን ወ.ዘ.ተ የምንፈጥርበት #ፕሮፌሽናል የቪዲዮ ማቀነባበርያ #ሶፍትዌር ነው!

🔖አስተያየትዎን @Ethio_technology_info_bot ላይ ማድረስ ትችላላችሁ!

⚠️የምንለቃቸው አዳዲስ መረጃዎች በቶሎ እንዲደርሳችሁ የቻናላችን #Notification #On ማድረግዎን አይርሱ!

ቻናል:-@remoteict
💡ኢትዮ ቴክኖሎጂ ቻናላችንን የሁል ጊዜ ምርጫዎ በማድረግ ዘመን አፈራሽ የሆነው ስለ ቴክኖሎጂ ፈጣን መረጃ ያግኙ!

✔️በቻናላችን✔️
📲 የAndroid መተግበሪያ
💻 የPC SoftWare
📌 አዲስ ለሆኑ የቴክኖሎጂ ምርቶች ልዩ ዘገባ
🎭 ገራሚ የሀኪንግ ትምህርት
🌐 የዌብሳይት ጥቆማ የመሳሰሉት...! #ቴክ ነክ የሆኑ ነገሮች በኛው ቻናል ያገኛሉ!

🌿🌿ለመረጃ ጥራት ስባል በቀን ከ 2 እና 3 በላይ post አንሰራም🌿🌿

🌿🌿እናንተ ቻናላችንን በመቀላቀል እንዲሁም #Notification #On በማድረግ የራስዎን ድርሻ ይወጡ! ሌላው ለኛ ይተውት🌿🌿

🌿🌿 አድስ ቻናል መክፈት ለምትፈልጉ እናማክራለን

🌿🌿ኢትዮ ቴክኖሎጂ ቻናል ምርጫዎ ስላደረጉ ከልብ እናመሰግናለን share በማድረግ ለሌሎች ያድርሱ🌿🌿

ቻናል:- @remoteict
💡ኢትዮ ቴክኖሎጂ ቻናላችንን የሁል ጊዜ ምርጫዎ በማድረግ ዘመን አፈራሽ የሆነው ስለ ቴክኖሎጂ ፈጣን መረጃ ያግኙ!

✔️በቻናላችን✔️
📲 የAndroid መተግበሪያ
💻 የPC SoftWare
📌 አዲስ ለሆኑ የቴክኖሎጂ ምርቶች ልዩ ዘገባ
🎭 ገራሚ የሀኪንግ ትምህርት
🌐 የዌብሳይት ጥቆማ የመሳሰሉት...! #ቴክ ነክ የሆኑ ነገሮች በኛው ቻናል ያገኛሉ!

🌿🌿ለመረጃ ጥራት ስባል በቀን ከ 2 እና 3 በላይ post አንሰራም🌿🌿

🌿🌿እናንተ ቻናላችንን በመቀላቀል እንዲሁም #Notification #On በማድረግ የራስዎን ድርሻ ይወጡ! ሌላው ለኛ ይተውት🌿🌿

🌿🌿 አድስ ቻናል መክፈት ለምትፈልጉ እናማክራለን

🌿🌿ኢትዮ ቴክኖሎጂ ቻናል ምርጫዎ ስላደረጉ ከልብ እናመሰግናለን share በማድረግ ለሌሎች ያድርሱ🌿🌿

ቻናል:- @remotict