ኢትዮ ቴክኖሎጂ ( Ethio technology )
6.99K subscribers
1.8K photos
60 videos
101 files
1.08K links
✔️በቻናላችን✔️
📲 የAndroid መተግበሪያ
💻 የPC SoftWare
📌 አዲስ ለሆኑ የቴክኖሎጂ ምርቶች ልዩ ዘገባ

👉ለአስተያየትና ሌሎች ፕሮግራሞችን ለማግኘት ይቀላቀላሉ
Download Telegram
👉 #Hamster combat ላይ #profit per hour ስታሳድጉ #Level consider እያረጋችሁ ምክንያቱም በቅርቡ በለቀቁት post ላይ ዋናው ነገር #profit per hour ብሆንም ሌሎች ሁኔታዎች እንዳሉ ተናግሯል።
👉 ከነዛ ውስጥ አንዱ #Level ነው እና ብያንስ #Grand master ለመድረስ ሞክሩ።

👉 እሄ የግል እይታዬ ነው ... አይ እንዛ አይደለም እንደዚህ ነው የምትሉ ካላችሁ ሀሳባችሁን በ# comment section ይጻፉልን 🙏