ኢትዮ ቴክኖሎጂ ( Ethio technology )
7.14K subscribers
1.35K photos
55 videos
101 files
845 links
✔️በቻናላችን✔️
📲 የAndroid መተግበሪያ
💻 የPC SoftWare
📌 አዲስ ለሆኑ የቴክኖሎጂ ምርቶች ልዩ ዘገባ

👉ለአስተያየትና ሌሎች ፕሮግራሞችን ለማግኘት ይቀላቀላሉ
Download Telegram
Forwarded from Remote IT ሪሞት አይቲ (Pafana)
እንደምን አደራችሁ🙏

#Update_መረጃዎች
🙏 #Blum
የሰበሰበውን (ፊት ለፊት እና Friends) ነክታችሁ ሁለት ጊዜ #Claim ካደረጋችሁ በኋላ ድጋሚ Start ብላችሁ አስጀምሩት:: ራሱ ይሰበስባል፤ ከእናንተ የሚጠበቀው #በየ7 ሰዓቱ Claim ማድረግ ነው።

ያልጀመራችሁም ጀምሩ። እርስ እርስ ተጀማመሩ። ከአምስት ጊዜ በላይ በራስ ሊንክ ማስጀመር እና #Tap ማድረግ አያስፈልግም።

🙏 #Notcoin
#Notcoin #Binance ላይ list እንደሚደረግ መገለጹን ተከትሎ የአንድ #Ton ዋጋ ከ $5:67 USD ወደ $6:45 USD ተፈንጥሯል:: ዛሬ ከ $7 USD በላይ እንደሚሆን ይጠበቃል::

👉 በተመሳሳይም #የNotcoin Voucher (Pre Market) ዋጋ ሰሞኑን ከነበረበት $62 USD አማካይ ዋጋ ዛሬ ዝቅተኛ ዋጋው $114.66 USD (18 Ton) ደርሷል:: #list እስኪደረግ ድረስ ባሉት ስድስት ቀናትም ከፍተኛ ጭማሪ እንደሚያሳይ ይጠበቃል::
👇👇👇👇

https://t.me/tapswap_mirror_bot?start=r_5997140297
🎁 +2.5k Shares as a first-time gift
#የBinance ዋና ሥራ አስፈጻሚ የነበረ ሰው ፕሮጀክት የሆነው #Blum 9m ያህል የቴሌግራም Subscribers አግኝቷል:: ይህም በቴሌግራም ታሪክ 4ኛው የምንጊዜም ከፍተኛ ተከታይ ያለው Channel ያደርገዋል::

የሚሰጠውም በጣም ትንሽ ሲሆን ከየትኞቹም #የጌም #ኮይኖች በላይ ዋጋ እንደሚኖረው ብዙዎች እየተናገሩለት ነው:: ስለሆነም #Blum የመቀላቀል እድል ያገኛችሁ ሁሉ ትኩረት ስጡት:: የቻላችሁትን ያህል ሰብስቡ::

https://t.me/BlumCryptoBot/app?startapp=ref_9bAWjAFWBY
Forwarded from Remote IT ሪሞት አይቲ (Haftamu Abadi)
በባይናንስ #list ከሚደረጉት #የጌም_Tokens ዝርዝር ውስጥ የተካተተው #Blum በቴሌግራም በቀጥታ #Claim ማድረግ የሚያስችል #Button በቀጣዮቹ ጥቂት ቀናት እንደሚያካትት አስታውቋል።



የጀመራችሁ በየእለቱ የሚሰጧችሁን #የCoin መሰብሰቢያ እድሎች በአግባቡ ተጠቀሙበት።

👇
t.me/remoteict