ኢትዮ ቴክኖሎጂ ( Ethio technology )
6.9K subscribers
2.19K photos
74 videos
101 files
1.28K links
✔️በቻናላችን✔️
📲 የAndroid መተግበሪያ
💻 የPC SoftWare
📌 አዲስ ለሆኑ የቴክኖሎጂ ምርቶች ልዩ ዘገባ

👉ለአስተያየትና ሌሎች ፕሮግራሞችን ለማግኘት ይቀላቀላሉ
Download Telegram
Forwarded from Remote IT ሪሞት አይቲ (Haftamu Abadi)
April 1 ደረሰ፣ ደረሰ፣ ደረሰ . . . ዓለም ጥድፊያ ላይ ናት . . .

የዓለም ህዝብ ጥድፊያ ላይ ነው:: ቀኑ ደርሶበታል:: Notcoin እየተጠበጠበ ነው:: በዓለም ላይ በየቀኑ #Notcoin #Tap የሚያደርጉ ሰዎች ብዛት 6,000,000 ሚሊየን አልፏል:: በአጠቃላይ Notcoin የሚሰበስቡ ሰዎች ቁጥር ደግሞ 35.8 ሚሊየን ተሻግረዋል:: የሆነ ነገርማ አለ (መቼስ ይሄን ያህል የዓለም ህዝብ አያብድምይሄ ጥድፊያ . . . )
.
.
.
April 1/2024 ለምን
ሞኞች April 1 የሞኞች ቀን ነው እያሉ ነው:: የሞኝ ዘፈን አንድ - መልሶ መላልሶ እንዳሉት መሆኑ ነው:: እናም አፕሪል 1በግራ በኩል ያለው ሰው ሚያዝያ ቴሌግራም Notcoin #Tap ማድረግ አፕሪል 1 እንዲያበቃ የሚያደርገው "አፕሪል ዘ ፉል" ለማለት ፈልጎ ነው ባዮች ናቸው:: ድሮስ እብድ ቀኑን እንጂ መቼ ወጣ ብሎ ያስብና🤔😄
~

እውነታው ግን ይኸውላችሁ:: ዛሬ የዓለም 2% ህዝብ ለሚሳተፍበት ዲጂታል ግብይት መሰርት የጣለው ቢትኮይን ነው:: የቢትኮይን ብሎክቼይን የሰራው ደግሞ ዛሬም ድረስ ለዓላማችን እንቆቅልሽ የሆነው #ሳቶሺ_ናካማቶ የተባለ በአሜሪካ ይንገር የነበረ ጃፓናዊ ነው:: እናም ታሪኩ ውስብስብና ሰፊ ቢሆንም የዲጂታል ገንዘብ ታሪክ ሲነሳ ስሙ መነሳቱ ግን ግድ ነው::
~~

#Notcoin በፍትሃዊ ስርጭቱ ብቻ ሳይሆን አጠቃላይ ኢንፍራስትራክቸሩ በተሳተፈበት ህዝብ ብዛትም አዲስ አብዮት የፈጠረ እንደሆነ የዘርፉ ተንታኞች እየገለጹ ነው:: በቴክኖሎጂው ዘርፍ በአንድ ቀን አይደለም ከስድስት ሚሊየን በላይ በመቶሺ የሚቆጠሩ ሰዎች የሚያስጠቅም ኢንፍራስትራክቸር እንኳን እስከአሁን አገልግሎት ላይ አልዋለም:: ምንም እንኳን ባለፉት ጥቂት ቀናት ያልተጠበቀ ብዛት ያለው ህዝብ ሲጎርፍ አንዳ አንድ ችግሮች ቢያጋጥሙም አስደናቂ ታሪክ ነው የተሰራው:: ፈጽሞ ሊታሰብና ሊገመት በማይችል ሁኔታ ነው የህዝብ ማእበል ያጥለቀለቃቸው::

በስራው ሂደት የቴሌግራም መስራችና ባለቤት
#ዱሮቭን ጨምሮ በርካታ ፕሮግራመሮች ተሳትፈዋል:: ነገር ግን ግንባር ቀደም ድርሻ በማበርከት ስማቸውን ለመጪው ዘመን ትውልድ/ታሪክ ያስቀመጡት ግን ሁለት ሰዎች ናቸው:: የመጀመሪያ ከታች በፎቶው በግራ በኩል ያለው ሰው ነው:: ይህ ሰው ሁሉንም #የNotcoin መሠረተ ልማቶች፣ የኋላ እና የብሎክቼይን ተዛማጅ ነገሮችን የገነባ ድንቅና እውቅ ሩሲያዊ ፕሮግራመር ነው:: የዚህ ሰው የልደት ቀን #ኤፕሪል 1 ቀን ነው::
~~

በፎቶው በቀኝ በኩል ያለው ሰው ደግሞ የምንጠበጥበውን የፊት ለፊት ገይታና ቁልፍ የሰራ ነው:: Boost ለማድረግ ስንጠቀምባት የነበረችው #ፔፔ_ሮኬትም የሰራት እሱ ነው:: የዚህ ፕሮግራመር የልደት ቀን ደግሞ ኤፕሪል 2 ነው።

እናም #የNotcoin ጨዋታ ተጠናቅቆ ወደ መደበኛ ግብይት የሚቀላቀልበት ጊዜ April 1 የሆነው በምክንያት ነው:: ባለልደቶቹ በልደት ቀናችን 34.5 ሚሊየን አካባቢ የደረሰው #Notcoin የሰበሰበ የዓለም ህዝብ #ሰርፕራይዝ እናደርጋለን እያሉ ነው (መሃል ያለነው እኛ ነን):: ሁለት ቀናት ብቻ ቀርተውታል:: ያልሰበሰባችሁ #ፉሎች ደግሞ እንቁልጭልጬ እያልን እናጃጅላችኋለን::
#ጠቅ📌
ጠብቁ❗️
የቴሌግራም ቻናሌ #ጠብሽ ወግሮታል:: #Join 👇👇👇 አድርጉ👌👊

https://t.me/notcoin_bot?start=r_609718_31576572