ኢትዮ ቴክኖሎጂ ( Ethio technology )
6.98K subscribers
1.92K photos
60 videos
101 files
1.14K links
✔️በቻናላችን✔️
📲 የAndroid መተግበሪያ
💻 የPC SoftWare
📌 አዲስ ለሆኑ የቴክኖሎጂ ምርቶች ልዩ ዘገባ

👉ለአስተያየትና ሌሎች ፕሮግራሞችን ለማግኘት ይቀላቀላሉ
Download Telegram
የዓለም ህዝብ ለምን ወደ #Tapswap መጉረፍ ጀመረ
.
.
.
የዓለም ህዝብም እንደኛው ዘግይቶ ይገባው ጀምሯል። በሦስት ቀናት ውስጥ ብቻ ከአራት ሚሊዮን በላይ ህዝብ #Tapswap ን ተቀላቅሏል። (ፈጽሞ ሊገመት የማይችል ጎርፍ ነው።)

በየቀኑ #Tap የሚያደርገው ህዝብ ብዛት ከ7.8 ሚሊዮን አልፏል። በቀጥታ #Tap የሚያደርገው ህዝብ ብዛት ከ430 ሺህ ተሻግሯል።

ለዚህም ከዋነኛ ምክንያቶች መካከል:-
🙏 #Solana በዓለም በጣም ታዋቂ ብሎክቼይን የሚያስተዳድር (በዲጂታል ፋይናንስ ዝርፍ የተሰማራ) ድርጅት (እምነት የሚጣልበት) በመሆኑ
🙏 በቴሌግራም ጌም ገንዘብ ማግኘት እንደሚቻል #በNotcoin በተግባር በመረጋገጡ (ለዚህም ማሳያ Notcoin list ከተደረገ በኋላ እጅግ በርካታ ህዝብ Tap ማድረግ መጀመሩ)
🙏 ቴሌግራም የዓለም ህዝብን በቀላል መንገድ ወደ ብሎቼይን/ክሪፕቶከረንሲ ለመሳብ የቀየሰው ስትራቴጂ የተሳካ መሆኑ ፕገኙበታል።

🙋🙋 ከዚህ በኋላም የተሻለ ጥቅምና እድል የሚያስገኙ በርካታ ተመሳሳይ ጨዋታዎች /የገንዘብ ማግኛ እድሎች/ ወደቴሌግራም መጉረፋቸው የሚቀጥል ሲሆን ለሁላችንም አስቸጋሪ የሚሆነው ከመካከላቸው #ጆከሩን መምረጥ ነው። ሁላችንም በተለያዩ መንገዶች ስለዘርፉ ያለንን ግንዛቤ ማሳደግ ግድ ይለናል። በግሌ ቻናል ከፍቼ የምችለውን ጀምሬያለሁ።

ተቀላቀሉ፤ ለጋራ ጥቅም አስተዋውቁልኝም።
👉  https://t.me/remoteict

👊👌 Tapswap ያልጀመራችሁ ካላችሁም ጊዜ አትስጡ - ጀምሩ - Click 👇👇

https://t.me/tapswap_mirror_bot?start=r_5997140297
🎁 +2.5k Shares as a first-time gift