ኢትዮ ቴክኖሎጂ ( Ethio technology )
6.98K subscribers
1.93K photos
60 videos
101 files
1.14K links
✔️በቻናላችን✔️
📲 የAndroid መተግበሪያ
💻 የPC SoftWare
📌 አዲስ ለሆኑ የቴክኖሎጂ ምርቶች ልዩ ዘገባ

👉ለአስተያየትና ሌሎች ፕሮግራሞችን ለማግኘት ይቀላቀላሉ
Download Telegram
Forwarded from Remote IT ሪሞት አይቲ (Haftamu Abadi)
😌 #Notcoin ከትናንት ጀምሮ ባለቤትነቱ የህዝብ ሆኗል። it is like bitcoin

#ኖትኮይ የህዝብ የሆነው ትናንት ዋና መስራቹ #ሳሻ የባለቤትነት መብቱን በይፋ ከሻረ በኋላ ነው።

በዚህም መሰረት ፕሮጀክቱ ልክ #ቢትኮይን #ያልተማከለ የህዝብ ሀብት ሆኗል።

ከአሁን በኋላ ተጨማሪ #Notcoins ማውጣት፣ #ኮዱን መቀየር ወይም ማንም የማንም #Notcoin መውሰድ አይችልም። 

t.me/remoteict