🌿🌿🌿ምርጥ የAndroid Hacking መተግበሪያዎች በተወሰነ መልኩ ለናንተ እናካፍል!🌿🌿🌿
☣TERMUX
✅ይህ አፕ ብዙ ነገር #ሀክ ለማድረግ ይጠቅማል! በተለይ #PC ማግኘት ላልቻሉ እና ስልካቸው #ሩት ማረግ ለማይፈልጉ ሰዎች በጣም ጠቃሚ እና #Powerful የሆነ አፕሊኬሽን ነው!
☣ZANTI
✅ይህ አፕ በዋነኛነት የተሰራው ለPentest ሲሆን ይህ መተግበሪያን በመጠቀም Wifi Hack, Android Hack... ወዘተ ብዙ ነገር ሀክ ማረግ ይቻላል!
☣WifiMap
✅ይህ አፕ ያለምንም #ሩት #WiFi ሀክ ማድረጊያ ነው! ቀላል የሆነ አፕሊኬሽን ነው በቀጥታ ፕሌይስቶር ላይ ታገኙታላችሁ!
◾️በነገራችን ላይ ብዙ ወዳጆቻችን ይህ መተግበሪያ #ሀሰተኛ ነው ለምሳሌ ያክል አንድ #ዋይፋይ #ፓስዎርዱን ለማወቅ ብፈልግ ይነግረኛል ግን ያ የይለፍ ቃል አሁኑ ያለው የራውተሩ ፖስዎርድ አይደለም ከዚህ በፊት ተደርጎ የነበረ ነው ይላሉ!
☣LanDroid
✅ይህ አፕሊኬሽን በዋነኛነት መረጃ ለመስጠት ነው የሰራው #IP ስንፅፈለት መረጃ ይሰጠናል!
☣NetCut
✅ይህ አፕሊኬሽን የሚሰራው #Root የሆኑ ስልኮች ላይ ብቻ ነው! ጥቅሙ ደግሞ የሁሉንም #Wifi ተጠቃሚዎች ፍጥነት አኛ እንድንወስን ያደርጋል! #Cut እናድርጋቸው ካልንም ይቻላል! በተጨማሪም #WiFi የሚጠቀሙ ሰዎች በቀላሉ የእነሱን #IP ለማግኘት ይረዳናል!🌿🌿🌿🙏🙏🙏
#share