ኢትዮ ቴክኖሎጂ ( Ethio technology )
7.14K subscribers
1.35K photos
55 videos
101 files
844 links
✔️በቻናላችን✔️
📲 የAndroid መተግበሪያ
💻 የPC SoftWare
📌 አዲስ ለሆኑ የቴክኖሎጂ ምርቶች ልዩ ዘገባ

👉ለአስተያየትና ሌሎች ፕሮግራሞችን ለማግኘት ይቀላቀላሉ
Download Telegram
Forwarded from Remote IT ሪሞት አይቲ (Haftamu Abadi)
#Notcoin - ጥቂት ነጥቦች
.
.
.
👌 #Tab እያደረጉ #Notcoin መሰብሰብ ሌሊት 6:00 ላይ ያበቃል::

👌 እስከ አሁን ባለው ከ10 ሚሊየን በታች የሆነ #Notcoin ከቴሌግራም አካውንት ወደሌላ የቴሌግራም አካውንት ማስተላለፍ አይቻልም:: ነገር ግን 10 ሚሊየን ወደ #NFT ከተቀየረ ከዋሌት ወደ ዋሌት ማስተላለፍ ይቻላል::

👌 በተደጋጋሚ እንደገለጽኩት የሰበሰባችሁት #Notcon 10 ሚሊየንም ቢሞላ ባለበት ሁኔታ ገንዘብ አይደለም:: ገንዘብ የሚሆነው #ወደብሎክቼይን ሲወሰድ ወይም #ወደNFT ሲቀየር ነው:: ሲቀየርም ልዩ መለያ ተሰጥቶት በኔትወርክ ላይ ቦታ (Space) ስለሚይዝ የአገልግሎት ክፍያ ይጠየቅበታል:: እስከ አሁን ባለው 10 ሚሊዮኑን ለመቀየር 0.06 #Ton ይከፈላል:: ነገር ግን 1 ton ወስዶ መልስ ስለሚሰጥ ሲቀየር ዋሌታችሁ ቢያንስ 1.1+ Ton ሊኖራችሁ ግድ ይላል::

👌 ዋሌታችሁ ላይ ተገቢው #Toncoin ሳይኖራችሁ ወይም 10 ሚሊዮን ሳይሞላ ለመቀየር መሞከር ከነጭራሹ ሊጠፋ ይችላል::

👌 ወደNFT ሳይቀየር እስከመቼ መቆየት እንደሚችል፣ ከ10 ሚሊየን የሆነው እንዴትና በስንት ክፍያ እንደሚቀየር ወደፊት ሲገለጽ አሳውቃችኋለሁ::

👌 ዛሬ ከቀኑ 10 እስከ ምሽቱ 1 ሰዓት ድረስ የማስታወቂያ ፓኬጆች (earn ላይ) ስለሚኖሩ ተጠባበቁ፤ መልካም እለተ እሁድ ይሁንላችሁ🙏🙋

https://t.me/notcoin_bot?start=r_609718_31576572
Forwarded from Remote IT ሪሞት አይቲ (Pafana)
እንደምን አደራችሁ🙏

#Update_መረጃዎች
🙏 #Blum
የሰበሰበውን (ፊት ለፊት እና Friends) ነክታችሁ ሁለት ጊዜ #Claim ካደረጋችሁ በኋላ ድጋሚ Start ብላችሁ አስጀምሩት:: ራሱ ይሰበስባል፤ ከእናንተ የሚጠበቀው #በየ7 ሰዓቱ Claim ማድረግ ነው።

ያልጀመራችሁም ጀምሩ። እርስ እርስ ተጀማመሩ። ከአምስት ጊዜ በላይ በራስ ሊንክ ማስጀመር እና #Tap ማድረግ አያስፈልግም።

🙏 #Notcoin
#Notcoin #Binance ላይ list እንደሚደረግ መገለጹን ተከትሎ የአንድ #Ton ዋጋ ከ $5:67 USD ወደ $6:45 USD ተፈንጥሯል:: ዛሬ ከ $7 USD በላይ እንደሚሆን ይጠበቃል::

👉 በተመሳሳይም #የNotcoin Voucher (Pre Market) ዋጋ ሰሞኑን ከነበረበት $62 USD አማካይ ዋጋ ዛሬ ዝቅተኛ ዋጋው $114.66 USD (18 Ton) ደርሷል:: #list እስኪደረግ ድረስ ባሉት ስድስት ቀናትም ከፍተኛ ጭማሪ እንደሚያሳይ ይጠበቃል::
👇👇👇👇

https://t.me/tapswap_mirror_bot?start=r_5997140297
🎁 +2.5k Shares as a first-time gift
Forwarded from Remote IT ሪሞት አይቲ (Haftamu Abadi)
#Notcoin_Update

#Notcoin ያላችሁ ግብይት ከተጀመረ በኋላ ወደፈለጋችሁት ዋሌት ስትወስዱ የኔትወርክ ክፍያ #Ton ወይም #USDT አያስፈልጋችሁም ተብላችኋል::

#Notcoin ወደ #Not ስለሚቀየር (ራሱ ገንዘብ ስለሚሆን) ማናቸውም የሚያስፈልጉ አነስተኛ ክፍያዎች ከዛው ተቀናሽ ይደረጋሉ:: ስለዚህ አትጣደፉ፤ በትእግስት ጠብቁ::

በነገራችን ላይ . . .
🙏 #የNotcoin_not በኋላ ከምታስተላልፉበት ዋሌት ጋር ማገናኘት ግድ ሲሆን #Passport ወይም #National_id ያላችሁ ከቴሌግራም ዋሌት ጋር አገናኙት (Verification ግዴታ ስላደረጉት):: የሌላችሁ ደግሞ #Tonkeeper Wallet ከGoogle Play ጭናችሁ አገናኙት::

ልዩነቱ ከቴሌግራም ዋሌት ጋር ካገናኛችሁት በቀጥታ በP2P ግብይት ገንዘባችሁን ወደአካውንታችሁ ማምጣት የምትችሉ ሲሆን Tonkeeper ግን ወደ USDT/USD መቀየር እንጂ ወደ ብር መቀየር አትችሉም:: ወይም የሌሎች ጋደኞቻችሁ ትብብር ሊጠይቃችሁ ይችላል::

🙏 ከአንድ በላይ በሆኑ አካውንቶች #Notcoin የሰበሰባችሁ ቢበዛ #አንዱን አስቀርታችሁ ለአንድ ወር #Stake ብታደርጉት ትጠቀማላችሁ:: ለ30 ቀናት በሰዓት እስከ 5 #Not ተጨማሪ ሽልማት ልታገኙ ትችላላችሁ:: #Stake የማድረግ ዓላማው ሁሉም ሰው ገበያውን አጥለቅልቆ (ከገዢው በልጦ) ዋጋው እንዳይረክስ እጥረት መፍጠር ስለሆነ በወሩ መጨረሻ ከዋጋ አንጻርም ተጠቃሚ ትሆናላችሁ:: የማጋራቸውን መረጃዎች በእርጋታ እየተረዳችሁ ከተገበራችሁ Everything will ❤️❤️❤️

@remoteict
Telegram Stars ምንድ ነው ?

"Telegram Stars" የተባለ አዲስ መተግበሪያ ይፋ ተደርጓል:: ቴሌግራም ይፋ ያደረገው ይህ መተግበሪያ የበፍካታ አገራት ገንዘቦችና አያሌ ክሪፕቶከረንሲዎችን ወደ #Ton በመቀየር  የተለያዩ ዲጂታል እቃዎች እና አገልግሎቶች ለመግዛት የሚያገለግል እንደሆነ ተገልጿል:: 

መተግበሪያ የሚፈለገውን የገንዘብ መጠን በፓኬጅ ከተሞላ በኋላ እስኪያልቅ ድረስ ለግዢ ብቻ ሳይሆን ለስጦታም እንደሚያገለግል የተገለጸ ሲሆን ከቴሌግራም ታላላቅ የእመርታ ምእራፎች አንዱ ተደርጎ እንደሚወሰድ የዘርፉ ተንታኞች እየገለፁ ነው::

t.me/remoteict
ከ 4 እሰከ 10 #ton የሚገዛ ካለ
@remoteictet አናግሩን