ኢትዮ ቴክኖሎጂ ( Ethio technology )
6.9K subscribers
2.19K photos
74 videos
101 files
1.28K links
✔️በቻናላችን✔️
📲 የAndroid መተግበሪያ
💻 የPC SoftWare
📌 አዲስ ለሆኑ የቴክኖሎጂ ምርቶች ልዩ ዘገባ

👉ለአስተያየትና ሌሎች ፕሮግራሞችን ለማግኘት ይቀላቀላሉ
Download Telegram
ሞባይላችንን የት እንደተመረተ የሚናውቅበት መንገድ በ #IMEL ውስጥ ተደብቋል ስለዝህ ስለ #IMEL ማወቅ የግድ ያስፈልገናል።

#IMEL ምንድን ?

👉#IMEL acronym = International Mobile Equipment Identity

👉 ብዙ ጊዜ 15 ወይም 17 ቁጥር ይይዛል

👉ለአንድ #device የሚሰጠዉ ቁጥር በፍፁም ከሌሎች ጋር አይመሳሰልም

#IMEL እንዴት ነው ምናገኘው
👉 መደወያ #button ላይ *#06#

ለምሳሌ:- 389399012355678

👉ብዙ ጊዜ ሞባይላችን የት እንደተመረተ የሚነግረን 7ኛ እና 8ኛ ላይ የሚገኙ ቁጥሮች ናቸዉ

አሁን በ #IMEL አማካኝነት ሞባይላችን የት እንተመረተ እንይ

👉 7ኛ እና 8ኛ "00" ከሆነ #devicu #orginal መሆኑን ነው የሚያሳየን

👉 01 ወይም 10 የሚያሳየው #Finland እንደተመረተ ነው። እነዚህ እቃዎች ከፍተኛ ጥራት ያላቸው ናቸው።

👉ኮዱ 13 ሆሄ ከሆነ እሄ #device የተመረተው #Azerbaijan ነው። እነዚህ ከፍተኛ ጥራት እንደሌላቸው ነው መረጃዎች የሚያሳዩት።

👉 ኮዱ 02 ወይም 20 ከሆነ የተመረተው #Dubai ከሚገኘዉ ከ#OEM ካምፓኒ ነው። እነዚህም #high quality ውስጥ አይመደቡም።

👉ኮዱ 03 ወይም 30 ከሆነ ቻይና ውስጥ ነዉ የተመረተው። እነዚህ #device ከፍተኛ ጥራት አላቸው።

👉 ኮዱ 04 ወይም 40 ከሆነ አሁንም ቻይና ውስጥ ነው የተመረተው።

👉ኮዱ 05 ወይም 50 ከሆነ #America እና #Finland ውስጥ ነዉ የተመረተው። እነዚህ #device ከፍተኛ ጥራት እና ታማኝነት አላቸው።

👉ኮዱ 06 ወይም 60 ከሆነ የተመረተው #China, #Hong Kong, #Mexico ነው

08 ወይም 80 ከሆነ, #German ውስጥ ነው። እነዚህ #device በጥራት ጥሩ ናቸው።

መልካም ቀን ይሁንልን 🙏