ኢትዮ ቴክኖሎጂ ( Ethio technology )
6.99K subscribers
2.03K photos
67 videos
101 files
1.21K links
✔️በቻናላችን✔️
📲 የAndroid መተግበሪያ
💻 የPC SoftWare
📌 አዲስ ለሆኑ የቴክኖሎጂ ምርቶች ልዩ ዘገባ

👉ለአስተያየትና ሌሎች ፕሮግራሞችን ለማግኘት ይቀላቀላሉ
Download Telegram
💢ኮምፒውተር💻 ማለት በሰውም ይሁን በፕሮግራም በታዘዘው የተለያዩ #ትእዛዞች መሰረት ስራ የሚያከናውን #ማሽን ነው፡፡ ይህ ስራ ለምሳሌ #ሰነድ ለመጻፍ፣ #ሂሳብ ለማሰል፣ #ኢንተርኔት ለመጠቀም፣ #ለመጫወት#ፎቶና ቪዲዮ ለማዘጋጀት ወዘተ ሊሆን ይችላል፡፡ ይህንን የስራ ክንውን ለመፈጸም #ኮምፕዩተር #በሶስት ዋና ዋና ክፍሎች ይከፈላል፡፡ ከታች የቀረቡት ሶስቱ መሰረታዊ ክፍሎች ኮምፕዩተሩ እንደ #ኮምፕዩተር እንዲሆንና #ትእዛዞቹም እንዲፈጸሙ ያስችሉታል፡፡ በአይነትም ሆነ በትልቅነት የተለያዩ ኮምፕዩተሮች አሉ፡፡ ለምሳሌ የጭን፣ የቤት፣ የመስሪያ ቤት ኮምፕዩተሮች አሉ፡፡ ከአካል #መጠናቸው፣ ከፍጥነታቸውና ከአቅማቸው ልዩነት በስተቀር መሰረታዊ #አሰራራቸው ይመሳሰላል፡፡

1⃣. አንደኛው 

#የውስጥ አካላዊ ክፍሎቹ ለምሳሌ Harddrive HD ፣ #RAM#Motherboard#Sound card ፣ #Video card፣ #CPU ይገኙበታል፡፡ እና #የውጭ አካላዊ ክፍሎቹ ደግሞ #Display#Keyboard#CD/DVD-rom ፣ #Printer#Mouse ፣ ይገኙበታል፡፡ የሁሉም የውስጥና የውጭ አካል የጋራ ስም ደግሞ #ሃርድዌር ይባላል፡፡ ይህ ሃርድዌር #በአካል የሚታይና የሚነካ ነው፡፡

2⃣. ሁለተኛው

#አካላዊ ያልሆኑ ፕሮግራም ተብለው የሚጠሩ ናቸው፡፡ እነዚህም ለምሳሌ #ሰነድ መጻፊያዎች፣ #ሂሳብ ማስሊያወች፣ #ኢንተርኔት መጠቀሚያዎ ፣ #ስእል መሳሊያወች፣ #ፎቶና ቪዲዮ ማቀናበሪያወች ወዘተ የሚያገለግሉ ፕሮግራሞች ናቸው፡፡ እንደተጠቃሚው ፍላጎትና ስራ #በመቶና በሺህ የሚቆጠሩ ፕሮግራሞች አሉ፡፡ የሁሉም ፕሮግራሞች አጭር የጋራ ስም #software ሊባል ይችላል፡፡ ሶፍትዌር ልክ እንደ #ሃርድዌር የሚነካና #የሚጨበጥ አይደለም፡፡ 

3⃣.ሶስተኛው

# Operating System ዋና ዋና ሚና ካላቸው አንዱ ክፍል ነው፡፡ ባጭሩ ዋናው የ #Operating System ስራ ግን #;የኮምፕዩተር የውስጥና #የውጭ አካል እና #ሶፍትዌሮች በአንድ ላይ ተጣጥመው ወይም #እጅና ጓንት ሆነው እንዲሰሩ የሚያስችል ነው፡፡ ለምሳሌ #Windows#Mac#Linux የመሳሰሉት #Operating System #አይነቶች ናቸው፡፡

#ኮምፕዩተሩ እንዲሰራ ሶስቱም ክፍሉች ማለትም #አካላዊ ክፍሎቹ፣ #ፕሮግራሞቹና Operating System በአንድ ላይ ተቀናጅተውና #ተስማምተው መስራት አለባቸው፡፡ 
      
#እባኮትን ለጓደኛዎ #Share ያድርጉ‼️
        ┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈

          🗣➹share &Join Us
                     👇🏾👇🏾👇🏾
           @ethiotechnologyyE
           @Ethio_technology_info_bot
         ━ ••• ━ ••• ━━•••━━━
ሰላም ውድ የተወደዳችሁ የቻናላችን ቤተሰቦች እንደምን ናችሁ! በብዙዎች ዘንድ #ጥያቄ የሆነው በስልኬ እንዴት ገንዘብ #መስራት #እችላለሁ?

🛃#Online የተለያዩ የገንዘብ መስሪያ #ዘዴዎች #እንዳሉ ብዙዎቻችን #እናውቃለን!

◾️ነገር ግን ብዙዎቻችን የምንፈልገው ወይም ሁላችንም😀 በጣም ቀላል የሆነና ባንዴ ገንዘብ ማፈስ የሚያስችል #መተግበሪያ ወይም #ዌብሳይት ነው!

♻️እኛም ይህን ፍላጎት ታሳቢ በማድረግ አሪፍ መተግበሪያዎች #ትክክለኛና #ከፋይነታቸው የተረጋገጡ #ሶፍትዌሮች አግኝተን ለናንተ ልናካፍላችሁ ወደናል!

የአንድሮይድ አፕሊኬሽን ነው!
#ClipClaps ይባላል! በዚህ መተግበሪያ ገንዘብን ለመሰብሰብ የሚከተሉት #ቀላል #መንገዶች መከተል ግድ ይላል!

🍭በመጀመሪያ Download አድርጉት😀 #ClipClaps App Available On #PlayStore!

🍭ቀጥለን #GoogleAccount የግድ ስለሚያስፈልገን Connect #Google #Account እናደርጋለን! ከፈለግንም ከ #Facebook #Account #ጋር አገናኝተን መክፈት #እንችላለን!

🛃 ቀጥለንም የተለያዩ ብር መሰብሰቢያ አማራጮች #አሉ!

ለምሳሌ : ቪዲዮ በማየት፣ #Free #Spin በማድረግ፣ እንስሳትን በማርባትና በመሸጥ፣ #ቁማር በመጫወት፣ ለወዳጅ በማጋራት (#Invite) #ወዘተ!

💁‍♂ መተግበሪያው የሚከፍለን በ ዶላር ስለሆነ የተለያዩ ቪዲዮዎችን እና #Coin መሰብሰቢያ መንገዶችን በመጠቀምና በሰበሰብነው #Coin #ዶላርን እንገዛለን! ለምሳሌ 1000 Coin ካለን -> 0.10 ዶላር እንገዛለን እንደሁኔታው ሊለያይ ይችላል!

የሰራ ነው #ገንዘብ #እንዴት ማውጣት #እንችላለን? እንደ PayPal, #Mobile #Top #Up የመሳሰሉት!

◽️PayPal በአገራችን በቅርቡ ስራ የጀመረ ሲሆን አካውንታችንን በማስገባት በቀላሉ የሰራነው ገንዘብ በ #PayPal ማውጣት እንችላለን!

◽️ሌላው በሞባይል ካርድ የአወጣጥ መንገድን እንመልከት!

TopUp ለማውጣት : 10$ የግድ ሊኖረን ይገባል! በኢትዮጵያ ወደ 300 ብር አካባቢ ነው! ይህን ይመስላል!

#share
#repost

Link https://h5.cc.lerjin.com/propaganda/#/community?clapcode=6795609543
💢ለዛሬ ኮምፕዩተራችን ላይ ለሚከሰቱ የሶፍትዌር ችግሮች ምን ምን ማድረግ እንዳለብን እናያለን፤

✔️በመጀመርያ ኮምፒተራችን stack, blink ሲያደርግ, ፍጥነቱ ከሌላው ጊዜ ሲቀንስ ወይም ሌሎች ከሀርድ ዌር ጋር ያልተገናኙ ችግሮች ሲገጥሙን ወደሌላ ነገር ሳንሄድ እነዚህን መሞከር አስፈላጊ ነው።

1⃣.restart

👉ኮምፒውተርዎ እክል ሲገጥመው መጀመሪያ #restart በማድረግ ብቻ እጅግ ብዙ ችግሮችን ማስተካከል 🔧 ይቻላል።

2⃣. Software updates

👉የሚጠቀሙበት operating system አፕዴት ካልሆነ አንዳንድ #ሶፍትዌሮች በደንብ ላይሰሩ ይችላሉ።

🔅በተጨማሪም ኮምፒውተራችን ላይ ያሉ ድራይቨሮች 📀 እንዲሁም ሌሎች የምንጠቀምባቸው #ሶፍትዌሮች አፕዴት ቢሆኑ ይመረጣል።

3⃣.reinstall

👉አንዳንድ #ሶፍትዌሮች ኮራፕት ሲያድርጉ ወይም በትክክል ማይሰሩ ከሆነ አጥፍቶ መጫን ተገቢ ነው።
💢ኮምፒውተር💻 ማለት በሰውም ይሁን በፕሮግራም በታዘዘው የተለያዩ #ትእዛዞች መሰረት ስራ የሚያከናውን #ማሽን ነው፡፡ ይህ ስራ ለምሳሌ #ሰነድ ለመጻፍ፣ #ሂሳብ ለማሰል፣ #ኢንተርኔት ለመጠቀም፣ #ለመጫወት#ፎቶና ቪዲዮ ለማዘጋጀት ወዘተ ሊሆን ይችላል፡፡ ይህንን የስራ ክንውን ለመፈጸም #ኮምፕዩተር #በሶስት ዋና ዋና ክፍሎች ይከፈላል፡፡ ከታች የቀረቡት ሶስቱ መሰረታዊ ክፍሎች ኮምፕዩተሩ እንደ #ኮምፕዩተር እንዲሆንና #ትእዛዞቹም እንዲፈጸሙ ያስችሉታል፡፡ በአይነትም ሆነ በትልቅነት የተለያዩ ኮምፕዩተሮች አሉ፡፡ ለምሳሌ የጭን፣ የቤት፣ የመስሪያ ቤት ኮምፕዩተሮች አሉ፡፡ ከአካል #መጠናቸው፣ ከፍጥነታቸውና ከአቅማቸው ልዩነት በስተቀር መሰረታዊ #አሰራራቸው ይመሳሰላል፡፡

1⃣. አንደኛው 

#የውስጥ አካላዊ ክፍሎቹ ለምሳሌ Harddrive HD ፣ #RAM#Motherboard#Sound card ፣ #Video card፣ #CPU ይገኙበታል፡፡ እና #የውጭ አካላዊ ክፍሎቹ ደግሞ #Display#Keyboard#CD/DVD-rom ፣ #Printer#Mouse ፣ ይገኙበታል፡፡ የሁሉም የውስጥና የውጭ አካል የጋራ ስም ደግሞ #ሃርድዌር ይባላል፡፡ ይህ ሃርድዌር #በአካል የሚታይና የሚነካ ነው፡፡

2⃣. ሁለተኛው

#አካላዊ ያልሆኑ ፕሮግራም ተብለው የሚጠሩ ናቸው፡፡ እነዚህም ለምሳሌ #ሰነድ መጻፊያዎች፣ #ሂሳብ ማስሊያወች፣ #ኢንተርኔት መጠቀሚያዎ ፣ #ስእል መሳሊያወች፣ #ፎቶና ቪዲዮ ማቀናበሪያወች ወዘተ የሚያገለግሉ ፕሮግራሞች ናቸው፡፡ እንደተጠቃሚው ፍላጎትና ስራ #በመቶና በሺህ የሚቆጠሩ ፕሮግራሞች አሉ፡፡ የሁሉም ፕሮግራሞች አጭር የጋራ ስም #software ሊባል ይችላል፡፡ ሶፍትዌር ልክ እንደ #ሃርድዌር የሚነካና #የሚጨበጥ አይደለም፡፡ 

3⃣.ሶስተኛው

# Operating System ዋና ዋና ሚና ካላቸው አንዱ ክፍል ነው፡፡ ባጭሩ ዋናው የ #Operating System ስራ ግን #;የኮምፕዩተር የውስጥና #የውጭ አካል እና #ሶፍትዌሮች በአንድ ላይ ተጣጥመው ወይም #እጅና ጓንት ሆነው እንዲሰሩ የሚያስችል ነው፡፡ ለምሳሌ #Windows#Mac#Linux የመሳሰሉት #Operating System #አይነቶች ናቸው፡፡

#ኮምፕዩተሩ እንዲሰራ ሶስቱም ክፍሉች ማለትም #አካላዊ ክፍሎቹ፣ #ፕሮግራሞቹና Operating System በአንድ ላይ ተቀናጅተውና #ተስማምተው መስራት አለባቸው፡፡ 
#ትንሽ ስለ #ኮምፒተር