Ethiopia Check
26.1K subscribers
1.38K photos
176 videos
669 links
ኢትዮጵያ ቼክ በማህበራዊ ሚድያ እና በመደበኛ ሚድያዎች የሚቀርቡ ሀሰተኛ መረጃዎችን በማጣራት ስራዎቹን ለተከታታዮቹ ያቀርባል።
Download Telegram
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#EthiopiaCheck Video Explainer

ዲፕ ፌክ (deep fake) ምንድን ነው?

አሁን አሁን እጅግ በረቀቀ መልኩ የሚሰሩ የምስል፣ የቪድዮ እና የድምፅ ቅንብሮች መታየት እየጀመሩ ነው። ታድያ እነዚህን አሳሳቢ ይዘቶች ለመለየት ምን ማድረግ እንችላለን?

ኢትዮጵያ ቼክ በዚህ ዙርያ ያዘጋጀውን አጭር ቪድዮ እንመልከት።

@EthiopiaCheck
#EthiopiaCheck የማህበራዊ ሚዲያ መስፋፋትን እና የተጠቃሚዎች ቁጥር በከፍተኛ ደረጃ ማሻቀብን ተከትሎ ከተከሰቱ አሉታዊ ውጤቶች መካከል የጥላቻ ንግግር በቀዳሚነት ከሚጠቀሱት መካከል ነው።

ምንም እንኳ አሉታዊ ውጤቱ ዓለም አቀፍ ቢሆንም እንደ ኢትዮጵያ ባሉ ዝቅተኛ የሚዲያ አጠቃቀም ንቃት እና ያልተረጋጋ ሀገረ መንግስት ባለባቸው አገሮች መሬት ላይ ወርዶ የሚያደርሰው ጉዳት ከፍ ያለ መሆኑ ባለፉት ጥቂት ዓመታት ታይቷል።

ተጨማሪ ያንብቡ: https://ethiopiacheck.org/home/tiktoks-silence-in-view-of-the-hateful-content-spread-in-ethiopian-languages-%e1%89%b2%e1%8a%ad%e1%89%b6%e1%8a%ad/
#EthiopiaCheck Video Explainer

ዲፕ ፌክ (deep fake) እንታይ እዩ?

ኣብዚ እዋን እዚ ብዝተራቐቐ መልክዕ ዝስርሑ ስእልታት፣ ቪዲዮታትን ድምጽታትን ዝሓዙ ትሕዝቶታት ክረኣዩ ጀሚሮም ኣለዉ። እሞ ንዞም ዘተሓሳስቡ ትሕዝቶታት ንምልላይ እንታይ ክንገብር ንኽእል??

ነዚ ብዝምልከት ኢትዮጵያ ቼክ ንዘዳለዋ ሓጻር ቪዲዮ ንርአ።

https://youtu.be/mSezmT4UH1w
#EthiopiaCheck Video Explainer

Diipfeek (deepfake) maali?

Yeroo dhiyootii as suuraaleen, viidiyoowwanfii sagaleewwan hubannoo namtolcheen qindeeffamanii hojjetaman baay’inaan mul’achaa jiru.

Qabiyyeewwan kunneen akkamiin adda baafachuu dandeenya?

Viidiyoo gabaabaa Itoophiyaa Cheek qopheesse kana yaa daawwannu.

https://youtu.be/4UnYQyAhkwg
#የአርብሳምንታዊዳሰሳ በዛሬው የአርብ ሳምንታዊ ዳሰሳችን "በቱርክ ፕሬዝደታዊ ምርጫ የሀሠተኛ መረጃ ስርጭ በከፍተኛ ሁኔታ ማሻቀቡ ተነገረ" የሚሉ እና ሌሎች ጉዳዮችን እንዲሁም በሳምንቱ ያቀረብናቸውን መረጃዎች አጠናቅረን በአማርኛ፣ በአፋን ኦሮሞ እና በትግርኛ ቋንቋዎች እንዲህ አቅርበናል።

ለአማርኛ: https://ethiopiacheck.org/home/the-spread-of-fake-information-has-increased-significantly-in-the-ongoing-presidential-election-in-turkey-%e1%89%b1%e1%88%ad%e1%8a%ad/

ለትግርኛ: https://tig.ethiopiacheck.org/home/the-spread-of-fake-information-has-increased-significantly-in-the-ongoing-presidential-election-in-turkey-%e1%89%b1%e1%88%ad%e1%8a%aa/

ለአፋን ኦሮሞ: https://ao.ethiopiacheck.org/home/the-spread-of-fake-information-has-increased-significantly-in-the-ongoing-presidential-election-in-turkey-tarkii/

@EthiopiaCheck
⬆️
#EthiopiaCheck የቴሌግራም መጠይቅ ውጤት

በትናንትናው እለት "ለሀሰተኛ መረጃ መስፋፋት አስተዋፅዖ ከሚያደርጉት መሀል የቱ ሊጠቀስ ይችላል?" የሚል ጥያቄን ኢትዮጵያ ቼክ ለተከታታዮቹ ቴሌግራም ላይ አቅርቦ ነበር።

ለዚህ ጥያቄ የቀረቡት አማራጮች 1) በማህበረሰቡ ዘንድ ዝቅተኛ የሚድያ አጠቃቀም ክህሎት መኖር 2) እንደ ግጭት እና ወረርሽኝ ያሉ ክስተቶች መኖር 3) በሀሰተኛ መረጃ ላይ የሚሰሩ ተቋማት አለመኖር ወይም ማነስ
4) የሚድያዎች ስርጭቱን በመከላከል ስራ ላይ አለመሳተፍ እንዲሁም 5) ሁሉም መልስ ነው የሚሉ ናቸው።

ለጥያቄው 525 ሰዎች ድምፅ የሰጡ ሲሆን በዚህም መሰረት 62% ሁሉም መልስ ነው፣ 16% በማህበረሰቡ ዘንድ ዝቅተኛ የሚድያ አጠቃቀም ክህሎት መኖር፣ 9% በሀሰተኛ መረጃ ላይ የሚሰሩ ተቋማት አለመኖር ወይም ማነስ፣ 7% የሚድያዎች ስርጭቱን በመከላከል ስራ ላይ አለመሳተፍ እና 6% እንደ ግጭት እና ወረርሽኝ ያሉ ክስተቶች ብለው ድምፅ ሰጥተዋል።

በርካቶች እንደመለሱት ሁሉም መልስ ናቸው።

ግጭቶች፣ አለመረጋጋቶች እንዲሁም ቀውሶች ለሀሰተኛ መረጃ መሰራጨት ምቹ ሁኔታን ይፈጥራሉ። የፖለቲካ አለመረጋጋት ወይንም ግጭቶች ሲኖሩ ስለክስተቶቹ ለማወቅ ጉጉት ማሳደር ተፈጥሯዊ ነው። በእንዲህ ያሉ ወቅቶች የሰበር ዜናዎች ቁጥር እና ድግግሞሽም ይጨምራል፣ ሁሉም ሰበር ዜናዎች እውነት ናቸው ማለት ግን አይደለም። በአንጻሩ በርከት ያሉት ሰበር ዜናዎች የተሳሳቱ የመሆን እድላቸው ሰፊ መሆኑን ባለፉት ሳምንታት ብዙዎቻችን ታዝበናል።

ከዚህም በተጨማሪ የማህበረሰቡ ዝቅተኛ የሚድያ አጠቃቀም ክህሎት (media literacy rate) ለዚህ የተሳሳተ መረጃ ስርጭት ከፍተኛ አስተዋፅኦ እያደረገ ይገኛል።

እንደ ኢትዮጵያ ቼክ ያሉ ሌሎች በርካታ በመረጃ ማጣራት ስራ ላይ ያሉ ተቋማት አለመኖራቸው እና የሌሎች ሚድያዎች በስራው ላይ በንቃት አለመሳተፍ ችግሩ እንዲባባስ ምክንያት ሆኗል።

@EthiopiaCheck
#የሰኞመልዕክት ከቅርብ አመታት ወዲህ የሀሰተኛ መረጃ ስርጭት በሰፊው አነጋጋሪ እንዲሁም አሳሳቢ ሆኗል። ጊዜው የጠበቀ፣ የተሟላና ትክክለኛ መረጃ ለዜጎች ማቅረብ ደግሞ የጋዜጠኞች እና የሚዲያ ተቋማት ተቀዳሚ ስራ ነው።

ይህን የየዕለት ተግባራቸውን ለመፈጸም ደግሞ በቅድሚያ ጊዜው የጠበቀ፣ የተሟላና ትክክለኛ መረጃ ማግኘት ይጠበቅባቸዋል። ሆኖም መረጃ ማግኘት መሰናክሉ ብዙ ነው። የመንግስትም ሆነ የግል ተቋማት ሃላፊዎች በአብዛኛው ለጋዜጠኛና ለሚዲያ ተቋማት በራቸው ዝግ ነው።

ሙሉ የሰኞ መልዕክታችንን ለማንበብ: https://ethiopiacheck.org/home/providing-information-by-government-institutions-responsibility-can-prevent-the-spread-of-false-information-%e1%88%80%e1%88%a0%e1%89%b0%e1%8a%9b-%e1%88%98%e1%88%a8%e1%8c%83/
#ScamAlert "በአሁኑ ወቅት በሞባይል ባንኪንግ አማካኝነት የብድር አገልግሎት በመስጠት ላይ አይደለንም"--- የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በሞባይል ባንኪንግ አገልግሎት አማካኝነት የብድር አገልግሎት እየሰጠ ነው በሚል የሀሰት መረጃ ስርቆት ለመፈፀም የሚሞክሩ አጭበርባሪ መልእክቶች እየተሰራጩ እንደሚገኙ ዛሬ አስታውቋል።

ባንኩ እንዳለው እነዚህ የማጭበርበርያ መልዕክቶች ደንበኞች ብድር ለማግኘት እንዲጠቀሙበት ባስቀመጡት ሀሰተኛ ኮዶች አማካኝነት ከደንበኞች ሂሳብ ላይ ገንዘብ ለመስረቅ እየሞከሩ ነው፡፡

"ነገር ግን የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአሁኑ ወቅት በሞባይል ባንኪንግ አማካኝነት የብድር አገልግሎት በመስጠት ላይ አይደለም። በመሆኑም ደንበኞች ከንደዚህ ዓይነት አጭበርባሪዎች እራሳችሁን እየጠበቃችሁ ባንኩ ስለሚሰጣቸው አገልግሎቶች መረጃ ማግኘት ያለባችሁም ከግለሰቦች ሳይሆን ከባንኩ ቅርንጫፎች፣ ወደ 951 በመደወል እና ከባንኩ ትክክለኛ የማህበራዊ ትስስር ገፆች ብቻ መሆን እንዳለበት እንገልጻለን" ብሏል።

Via Commercial Bank of Ethiopia
@EliasMeseret
#Explainer Jiruu guyyuu keenya keessatti odeeffannoowwan sobaa miidiyaalee hawaasaarratti, miidiyaalee idileerraa akkasumas afaaniin namootarraa dhagahuu dandeenya.

Odeeffannoowwan sobaa kunneen ta’e jedhamee burjaajii uumuuf kan tamsa’an yookiin immoo osoo hin beekiin dogongoraan kan tamsa’an ta’uu danda’u.

Read more: https://ao.ethiopiacheck.org/home/methods-to-help-us-identify-false-information-odeeffannoowwan-sobaa/
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#EthiopiaCheck Video Explainer

የጥላቻ ንግግር እና የሐሰተኛ መረጃ ስርጭትን ለመከላከልና ለመቆጣጠር ተብሎ በወጣው አዋጅ ዙርያ ኢትዮጵያ ቼክ ያዘጋጀውን አጭር ቪድዮ እንመልከት።

@EthiopiaCheck
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#EthiopiaCheck Video Explainer

ዘረባ ጽልኢትን ፈነወ ሓበሬታ ሓሶትን ንምክልኻልን ንምቍጽጻርን ዝወጽአ ኣዋጅ ብዝምልከት ኢትዮጵያ ቼክ ንዘዘጋጀዋ ሓጻር ቪዲዮ ንርአ።

@EthiopiaCheck
#የአርብሳምንታዊዳሰሳ በዛሬው የአርብ ሳምንታዊ ዳሰሳችን "በላይቤሪያ እያደገ የመጣው የጥላቻ ማዕበል እንዳሳሰባቸው በሀገሪቱ የሚገኙ የሲቪክ ማህበራት ገልጸዋል" የሚሉ እና ሌሎች ጉዳዮችን እንዲሁም በሳምንቱ ያቀረብናቸውን መረጃዎች አጠናቅረን በአማርኛ፣ በአፋን ኦሮሞ እና በትግርኛ ቋንቋዎች እንዲህ አቅርበናል።

ለአማርኛ: https://ethiopiacheck.org/home/liberiahatespeechfridayroundups/

ለትግርኛ: https://tig.ethiopiacheck.org/home/liberiahatespeechfridayroundups%e1%88%8b%e1%8b%ad%e1%89%a0%e1%88%ad%e1%8b%ab/

ለአፋን ኦሮሞ: https://ao.ethiopiacheck.org/home/laayibeeriyaahatespeechfridayroundups/

@EthiopiaCheck
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#EthiopiaCheck Video Explainer

Viidiyoo gabaabaa Itoophiyaa Cheek labsii facaatii haasaa jibbiinsaafii odeeffannoo sobaa ittisuufii to’achuuf bahe ilaalchisee qopheesse yaa daawwannu.

@EthiopiaCheck
#EthiopiaCheck Notes የማህበራዊ ሚዲያን ጨምሮ በኢንተርኔት አማካኝነት በርካታ ማስታወቂያዎችን እንመለከታለን። የምንመለከታቸው ማስታወቂያዎች ሁሉ ግን ትክክለኛ እና የተሟላ መረጃ የሚሰጡ ላይሆኑ ይችላሉ። አንዳንዶቹ ግልጽና የተሟላ መረጃ የሚሰጡና ህጋዊና መሆናቸውን በቀላሉ ማጣራት የሚቻሉ ናቸው።

በአንጻሩ አንዳንዶች ህጋዊ የሚመስሉ ግን ግልጽነት የሚጎላቸውና የተሟላ መረጃ የማይሰጡ ሊሆኑ ይችላሉ። እንዲህ ያሉ አምታች ማስታወቂያወች ለመጭበርበር በር የሚከፍቱና ጸጸት እና ኪሳራ ላይ ሊጥሉ ስለሚችሉ ከማመናችንና ግብይት ከመፈጸማችን በፊት ቆም ብለን ማሰብ ይኖርብናል።

ተጨማሪ ለማንበብ ⬇️
https://ethiopiacheck.org/home/scamadvertsimenet%e1%88%9b%e1%88%b5%e1%89%b3%e1%8b%88%e1%89%82%e1%8b%ab%e1%8b%8e%e1%89%bd/
#EthiopiaCheck Monitoring ከሰሞኑ በአማራ ክልል ምሥራቅ ጎጃም ዞን ደብረ ኤልያስ ወረዳ በተከሰተው ግጭት በሰው ህይወት እንዲሁም በንብረት ላይ ጉዳት መድረሱ በስፋት እየተዘገበ ይገኛል።

ጉዳዩ በተለያዩ ማህበራዊ ትስስር ገጾች ተጠቃሚዎች ዘንድ የመወያያ ነጥብ ከመሆኑም በተጨማሪ በግጭቱ የደረሱ ጉዳቶችን ያሳያሉ የተባሉ ምስሎችም እየተጋሩ ይገኛሉ።

ይሁን እንጂ ኢትዮጵያ ቼክ እይተሰራጩ ባሉ ምስሎች ላይ ባደረገዉ ምርመራ በርካታ ከዚህ በፊት ሌላ ቦታ ጥቅም ላይ የዋሉና ከግጭቱ ስፍራ ያልተወሰዱ ምስሎች አዉዳቸዉን በሳተ መልኩ ሲጋሩ ተመልክቷል።

ተጨማሪ ለማንበብ: https://ethiopiacheck.org/home/fakeimagegojjam%e1%88%9d%e1%88%b5%e1%88%8e%e1%89%bd/
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
#EthiopiaCheck Video Explainer

በፀሀይ አማካኝነት የሚፈጠሩ ጥላዎችን በማስላት ምስሎችን እንዴት ማጣራት ይቻላል?

በዚህ ዙርያ ኢትዮጵያ ቼክ ስለ ሰንካልክ (Suncalc) ያዘጋጀውን አጭር ቪድዮ እንመልከት።

@EthiopiaCheck
#የአርብሳምንታዊዳሰሳ በዛሬው የአርብ ሳምንታዊ ዳሰሳችን "በኬንያ የዘረ-መል ለውጥ የተደረገበት እህልን በተመለከተ የሀሰተኛ እና ትክክለኛነታቸዉ ያልተረጋገጡ መረጃዎች ስርጭት መበራከቱ ተነገረ" የሚሉ እና ሌሎች ጉዳዮችን እንዲሁም በሳምንቱ ያቀረብናቸውን መረጃዎች አጠናቅረን በአማርኛ፣ በአፋን ኦሮሞ እና በትግርኛ ቋንቋዎች እንዲህ አቅርበናል።

ለአማርኛ: https://ethiopiacheck.org/home/disinformation-soils-kenyas-gmo-debate-and-other-friday-roundup-stories-%e1%8a%ac%e1%8a%95%e1%8b%ab/

ለትግርኛ: https://tig.ethiopiacheck.org/home/disinformation-soils-kenyas-gmo-debate-and-other-friday-roundup-stories-%e1%8a%ac%e1%8a%95%e1%8b%ab/

ለአፋን ኦሮሞ: https://ao.ethiopiacheck.org/home/keeniyaatti-dhimma-midhaan-jiiniin-isaa-mala-namtolcheen-fooyyae-walqabatee-facaatiin-odeeffannoo-sobaa-hammaachuu-himame/

@EthiopiaCheck