Ethiopia Check
26K subscribers
1.38K photos
180 videos
670 links
ኢትዮጵያ ቼክ በማህበራዊ ሚድያ እና በመደበኛ ሚድያዎች የሚቀርቡ ሀሰተኛ መረጃዎችን በማጣራት ስራዎቹን ለተከታታዮቹ ያቀርባል።
Download Telegram
#HackAlert የኮሜዲያን እሸቱ መለሰ አካውንት እንደተጠለፈ ታውቋል።

የኮሜዲያን እሸቱ መለሰ የፌስቡክ ገጽ መጠለፉንና ከእርሱ ቁጥጥር ውጭ መሆኑን የግል ረዳቱ ዘመናይ ዮሃንስ ለኢትዮጵያ ቼክ ገልጸዋል።

እንደተጠለፈ የተገለጸው የፌስቡክ ገጽ 'Comedian Eshetu' የሚል ስያሜ ያለውና ከ1.3 ሚሊዮን በላይ ተከታዮች ያሉት ነው።

ገጹ ከሚያዚያ 5 ቀን ጀምሮ መጠለፉ የተገለጸ ሲሆን ኮሜዲያን እሸቱ ለፌስቡክ አሳውቋል ተብሏል።

@EthiopiaCheck
እንኳን ለዘንድሮው 82ኛው የኢትዮጵያ ዐርበኞች ድል መታሰቢያ በዓል አደረሳችሁ።

ኢትዮጵያ ቼክ ።

@EthiopiaCheck
#EthiopiaCheck Video Explainer

የትዊተር ተከታይ (follower) መግዣ መተግበርያዎች የሚያስከትሏቸው ችግሮች!

አንዳንድ የማህበራዊ ሚድያ ገፆች ላይ ተከታዮችን መግዛት የሚያስችሉ መተግበርያዎች አሉ፣ ችግሮች ግን አሏቸው። ኢትዮጵያ ቼክ በዚህ ዙርያ ያዘጋጀውን አጭር ቪድዮ እንመልከት።

https://youtu.be/MPLzijVWCag
#EthiopiaCheck Poll ኢትዮጵያ ቼክ የተጣሩ መረጃዎቹን ከሚያቀርብባቸው ፕላትፎርሞቹ በተጨማሪ የሞባይል መተግበርያ (mobile app) ቢኖረው ምን ያስባሉ?

(ማስታወሻ: ኢትዮጵያ ቼክ አሁን ላይ በድረ-ገፅ፣ ዩትዩብ ቻናል፣ ፌስቡክ ገፅ፣ ቴሌግራም ቻናል፣ ትዊተር አካውንት እና ቲክቶክ አካውንቶቹ ላይ ስራዎቹን እያቀረበ ይገኛል)።
Final Results
61%
አስፈላጊ ነው
12%
አሁን ሳይሆን ምናልባት ወደፊት
7%
አስፈላጊ አይደለም
13%
ቢኖርም ባይኖርም ለውጥ የለውም
7%
አስተያየት የለኝም
#የአርብሳምንታዊዳሰሳ በዛሬው የአርብ ሳምንታዊ ዳሰሳችን "የመብት ድርጅቶች በኢትዮጵያ የተስተጓጎለው የኢንተርኔት አገልግሎት እንዲጅምር ጠየቁ" የሚሉ እና ሌሎች ጉዳዮችን እንዲሁም በሳምንቱ ያቀረብናቸውን መረጃዎች አጠናቅረን በሶስት ቋንቋዎች እንዲህ አቅርበናል።

ለአማርኛ: https://ethiopiacheck.org/home/rights-organizations-call-on-ethiopia-to-end-internet-shutdowns-%e1%8a%a2%e1%8a%95%e1%89%b0%e1%88%ad%e1%8a%94%e1%89%b5/

ለትግርኛ: https://tig.ethiopiacheck.org/home/rights-organizations-call-on-ethiopia-to-end-internet-shutdowns-%e1%8a%a2%e1%8a%95%e1%89%b0%e1%88%ad%e1%8a%90%e1%89%b5/

ለአፋን ኦሮሞ: https://ao.ethiopiacheck.org/home/rights-organizations-call-on-ethiopia-to-end-internet-shutdowns-intarneetii/

@EthiopiaCheck
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#EthiopiaCheck Video Explainer

ናይ ትዊተር ተኸተልቲ መግዝኢ መተግበሪታት ከስዕቡዎ ዝኽእሉ ጸገማት!

ኣብ ሓደ ሓደ ገጻት ማሕበራዊ ሚዲያ ንተኸተልቲ ምዕዳግ ዘኽእሉ መተግበሪታት ኣለዉ፣ ኮይኑ ግን ጸገማት ኣለዎም። ኢትዮጵያ ቼክ ነዚ ብዝምልከት ዘዳለዎ ቪዲዩ ንርአ።

@EthiopiaCheck
#የሰኞ መልዕክት የዓለም የፕሬስ ነጻነት ቀን “ሀሳብን በነጻነት የመግለጽ መብት፣ የመብቶች ሁሉ አንቀሳቃሽ ነው!” በሚል መሪ ቃል ባሳለፍነው ሳምንት መጀመሪያ በመላው ዓለም ተከብሮ ውሏል።

በዕለቱም ሐሳብን በነጻነት መግለጽ ከመብቶች ጋር ያለውን ጥብቅና የማይነጣጠል ቁርኝትን የሚያወሱ ጥናቶችና  ውይይቶች የቀረቡ ሲሆን የፕሬስ ነጻነት ያለበትን ደረጃ የሚያሳዩ ሪፖርቶችም ይፋ ተደረገዋል።

ተጨማሪ ያንብቡ: https://ethiopiacheck.org/home/ethiopias-international-level-of-press-freedom-has-dropped-by-16-levels-%e1%8b%a8%e1%8d%95%e1%88%a8%e1%88%b5-%e1%8a%90%e1%8d%83%e1%8a%90%e1%89%b5/
⬆️
#FactCheck Suuraan kun meeshaalee waraanaa tibbana WBOn aanaa Jalduutti booji’aman hin agarsiisu

Fuulli Feesbuukii maqaa ‘Abdataa Shurrubbe’ jedhu qabu suuraan kun meeshaalee waraanaa Waraana Bilisummaa Oromoo kan mootummaan Shanee jedhuun tibbana booji’aman akka ta’an eeruun qoodee jira.

Meeshaan kun kan booji’ames aanaa Jalduu ganda Osolee jedhamu keessatti akka ta’e kan barreesse yemmuu ta’u, odeeffannoo kana fayyadamtootni miidiyaa hawaasaa Feesbuukii 30 ta’an deebisanii qoodaniiru.

Fuula Feesbuukii ‘Abdataa Shurrubbe’ malee fuulawwan fi akkaawuntiiwwan Feesbuukii biroos suuraa kana odeeffannoo walfakkaataa waliin akka qoodan ilaallee jirra.

Sakattaa Itoophiyaa Cheek suuraa kana irratti taasiseen suurichi guyyoota muraasa darban keessatti kan kaafame akka hintaane mirkaneessera.

Suurichi ji’oota lamaan dura marsaalee hawaasaa fi marsariitiiwwan garagaraa irratti qoodamee akka tures ilaallee jirra.

Kunneen keessaa marsariitiin qbo-abo-wbo.org jedhamu oduu Guraandhala 09, 2023 maxxansserratti (https://qbo-abo-wbo.org/2023/02/09/gootichi-waraana-bilisummaa-oromoo-zoonii-kibbaa-tarkaanfii-laalessaa-diina-irratti-fudhachuu-beeksise/ ) suuricha fayyadamee ture.

Suuraawwan maddoota odeeffannoo amanamoo hintaaneen qoodaman odeeffannoowwan sobaa fi dogongoraaf nu saaxiluu waan danda’aniif amanuufi deebisnee qooduu keenyaan dura sirrii ta’u isaanii yaa mirkaneeffannu.

@EthiopiaCheck
#FactCheck Fuulli Feesbuukii hordoftoota kuma 118 ol qabu fi maqaa ‘Toosh Tarree Page’ jedhu qabu barnoota Afaan Oromoon walqabatee odeeffannoo sobaa maxxansuu isaa ilaallee jirra.

Barreeffamni fuulicharratti maxxanfame “bara barnootaa dhufu irraa eegaluun manneen barnootaa naannoo Tigraay hunda keessatti Afaan Oromoo barachuun akka eegalu mootummaan naannoo Tigraay beeksiseera” jedha.

Read more: https://ao.ethiopiacheck.org/home/a-wrong-claim-that-oromo-language-will-be-thought-in-tigray-tigraay/
#FactCheck ‘Toosh Tarree Page’ ዝተባህለ ናይ ፌስቡክ ገጽ መንግስቲ ትግራይ “ካብ ዝቕጽል ዓመት ጀሚሩ ቋንቋ ኦሮሞ ኣብ ኩሎም ኣብያተ ትምህርቲ ትግራይ ከም ዝወሃብ ኣፍሊጡ” ዝብል ሓበሬታ ዘርጊሑ ተዓዚብና።

እዚ ልዕሊ 118 ሽሕ ሰዓብቲ ዘለውዎ ናይ ፌስ ቡክ ገጽ እቲ “ዜና ብስራት!!!” ብምባል ቅድሚ ሓደ መዓልቲ ብቋንቋ ኦሮምኛ ዝዘርግሖ ሓበሬታ 30 ሰባት ‘ሼር’ ክብሉዎ እንከሎ ካልኦት ብዙሓት’ውን ነቲ ሓበሬታ ናይ ምፍታው ምልክት ኣርእዮምሉ።

Read more: https://tig.ethiopiacheck.org/home/a-wrong-claim-that-oromo-language-will-be-taught-in-tigray-%e1%89%b5%e1%8c%8d%e1%88%ab%e1%8b%ad/
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#EthiopiaCheck Video Explainer

Rakkoolee mosaajiiwwan hordoftoota (follower) Tiwiitaraa bituuf oolan qaqqabsiisan!

Miidiyaalee hawaasaa tokko tokkorratti mosaajiiwwan hordoftoota bituu dandeessisan ni jiru. Garuu mosaajiiwwan kun miidhaa qabu.

Viidiyoo gabaabaa Itoophiyaa Cheek qopheesse kana yaa daawwannu.

@EthiopiaCheck
#የአርብሳምንታዊዳሰሳ በዛሬው የአርብ ሳምንታዊ ዳሰሳችን "ሜታ የሩብ አመቱን የአዋኪ ድርጊቶች ሪፖርትን ይፋ አደረገ" የሚሉ እና ሌሎች ጉዳዮችን እንዲሁም በሳምንቱ ያቀረብናቸውን መረጃዎች አጠናቅረን በሶስት ቋንቋዎች እንዲህ አቅርበናል።

ለአማርኛ: https://ethiopiacheck.org/home/meta-releases-its-quarterly-adversarial-threats-report-%e1%88%9c%e1%89%b3/

ለትግርኛ: https://tig.ethiopiacheck.org/home/meta-releases-its-quarterly-adversarial-threats-report-%e1%88%9c%e1%89%b3/

ለአፋን ኦሮሞ: https://ao.ethiopiacheck.org/home/meta-releases-its-quarterly-adversarial-threats-report-meta/

@EthiopiaCheck
#ScamAlert ሽምን ምልክት ንግድን ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ ብምጥቃም ዝተኸፍቱ ዝተፈላለዩ ዝበሉ ናይ ቴሌግራምን ፌስቡክን ኣካውንታት ከም ዘለው ተዓዚብና።

ብፍላይ እዞም ናይ ቴሌግራም ኣካውንታት ሽልማት ዘውህቡ ውድድራት ዝብሉን ካልኦት ናይ ምትላል መልእኽታትን ከም ዘካፍሉ ይርኣዩ ⬇️

https://tig.ethiopiacheck.org/home/a-fake-telegram-account-opened-using-the-name-and-trademark-of-safaricom-ethiopia-%e1%89%b4%e1%88%8c%e1%8c%8d%e1%88%ab%e1%88%9d/
#FactCheck ኢቢሲ አሳሳች በሆነ መልኩ የሰራው የፍርድ ቤት ክስ ሂደት ዘገባ

የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን (ኢቢሲ) በትናንትናው እለት "ከ348 ሚሊዮን ብር በላይ በመመዝበር የተጠረጠሩ 15 ግለሰቦች ክስ ተመሠረተባቸው" የሚል አሳሳች ዜና መስራቱን ተመልክተናል።

ተቋሙ በዚህ ዘገባው የቀድሞው የቡሌ ሆራ ዩኒቨርስቲ ፕሬዚዳንት እና ሌሎች 14 ግለሰቦች ከ348 ሚሊዮን ብር በላይ በመመዝበር ተጠርጥረው ክስ የተመሠረተባቸው መሆኑን ፍትሕ ሚኒስቴርን ዋቢ በማድረግ ዘገባ ሰርቷል።

ኢትዮጵያ ቼክ የፍትህ ሚኒስቴርን መግለጫ እንዲሁም የክስ ሰነዱን የተመለከተ ሲሆን የኢቢሲ ዘገባ አሳሳች እንደሆነ ታዝቧል።

ፍትህ ሚኒስቴር በኦፊሴላዊ የፌስቡክ ገፁ ላይ ትናንት ያወጣው መግለጫ ተጠርጣሪዎቹ "ከ348 ሚሊዮን ብር በላይ ህገ-ወጥ ግዥ በመፈፀም በሙስና ወንጀል እና በወንጀል ድርጊት የተገኘን ገንዘብ ህጋዊ አስመስሎ ማቅረብ ክስ ተመሰረተባቸው" የሚል መረጃ አጋርቷል።

በዚህም መሰረት ተጠርጣሪዎቹ የተጠቀሰውን የገንዘብ መጠን ከህግ አግባብ ውጭ ግዢ እንደፈፀሙ እና ሌሎች ተደራራቢ ወንጀሎችን ፈፅመዋል ተብለው እንደተጠረጠሩ ገለፀ እንጂ ኢቢሲ እንደዘገበው ከ348 ሚሊዮን ብር በላይ በመመዝበር እንደተጠረጠሩ አይገልፅም። ይህም ክሱ በተጋነነ መልኩ እንዲቀርብ እንዳደረገው መመልከት ችለናል።

በተጨማሪም የፍትህ ሚኒስቴር በመግለጫው ላይ "ተከሳሾች ከፍርድ በፊት እንደ ንጹህ የመገመት ህገ-መንግስታዊ መብታቸው የተጠበቀ ነው" የሚል የተለመደ የፍትህ ስርዐት አካሄድን ቢጠቅስም የኢቢሲ ዘገባ ተጠርጣሪዎቹን ከብያኔ በፊት የመፈረጅ አዝማሚያ እንዳለው ማየት ይቻላል።

@EthiopiaCheck
#EthiopiaCheck Explainer ከሰሞኑ ኢትዮ ቴሌኮም በሞባይል ቪፒኤን (VPN) አገልግሎቱ ላይ የዋጋ ማሻሻያ ማድረጉን መግለጹን ተከትሎ በርካታ የማህበራዊ ትስስር ገጾች ተጠቃሚዎች ዘንድ ጥያቄን አጭሯል።

ተቋሙ የሞባይል ቪፒኤን አገልግሎንት ዋጋ ማሻሻያን በተመለከተ በትዊተር አካዉንቱ ባጋራዉ መረጃ ስር የተለያዩ ግብረ መልሶች ሲጻፉም ተመልክተናል።

በዚህ ዙርያ ያዘጋጀነውን ማብራርያ ያንብቡ: https://ethiopiacheck.org/home/the-vpn-service-provided-by-ethio-telecom-that-created-a-debated-recently-%e1%89%aa%e1%8d%92%e1%8a%a4%e1%8a%95/
#የአርብሳምንታዊዳሰሳ በዛሬው የአርብ ሳምንታዊ ዳሰሳችን "ሜታ ሰማያዊ ባጅን በተመረጡ አገሮች ለሽያጭ ማቅረብ ጀመረ" የሚሉ እና ሌሎች ጉዳዮችን እንዲሁም በሳምንቱ ያቀረብናቸውን መረጃዎች አጠናቅረን በሶስት ቋንቋዎች እንዲህ አቅርበናል።

ለአማርኛ: https://ethiopiacheck.org/home/facebook-and-instagram-paid-verification-starts-in-uk-and-others-%e1%88%b0%e1%88%9b%e1%8b%ab%e1%8b%8a-%e1%89%a3%e1%8c%85/

ለትግርኛ: https://tig.ethiopiacheck.org/home/facebook-and-instagram-paid-verification-starts-in-uk-and-others-%e1%88%b0%e1%88%9b%e1%8b%ab%e1%8b%8a-%e1%89%a3%e1%8c%85/

ለአፋን ኦሮሞ: https://ao.ethiopiacheck.org/home/facebook-and-instagram-paid-verification-starts-in-uk-and-others-baajii-cuquliisa/
#መልእኽቲሰኑይ ‘ዲፕፌክ’ ሓደ ዓይነት ኣርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኰይኑ ክውንነታዊ ናይ ሓሶት ቪድዮታት ንምፍጣር ዝውዕል ‘Deep learning’ ተባሂሉ ዝጽዋዕ ሰብ ሰርሖ ብልሒ ዝጥቀም ውጽኢት ኮምፒዩተር እዩ።

ኩባንያታት ቴክኖሎጂ ዝዀነ ሰብ ናይ ሓሶት ምስልታት፡ ድምጽን ቪድዮን ስነ-ጥበባዊ ኰነ ፖለቲከኛ ከምኡ’ውን ዘእምን ነቲ ግሃዳዊ ዝመስል ጽሑፍ ናይ ምፍጣር ዓቕሚ ሂቦምዎ ኣለው።

ተወሳኺ ኣንብቡ: https://tig.ethiopiacheck.org/home/deepfake-the-technology-that-creates-artificial-faces-%e1%8b%b2%e1%8d%95%e1%8d%8c%e1%8a%ad/