The National Platform Gathering on how public-private partners can collaborate to support climate finance and partnerships ahead of the P4G Summit was held on 21 September 2023 , Bogota, Colombia.
In his remarks on the Congregation, The Ethiopian Chamber of Commerce and Sectoral Associations(ECCSA) Secretary General Mr. Wubie Mengestu expressed that P4G can support the process of improving the regulatory environment for climate business ecosystems in Ethiopia by leveraging existing dialogue systems and partnerships between relevant stakeholders and providing financial and technical assistance.
The Secretary General also mentioned the fact that P4G can help in the research and development of ecosystem barriers, create a platform for knowledge sharing and networking between different actors in the climate business sector, which can contribute to the development of regulatory frameworks that are conducive to the growth of the sector.
The P4G Summit will be a solution-centric event designed to elevate and advance climate partnerships and early-stage businesses that can help countries deliver on their climate and development goals. ⬇️⬇️⬇️
የኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት
ስልክ፡ +251115514005
ፋክስ፡ + 251115517699
P. O. Box 517,
ኢ.ሜይል: info@ethiopianchamber.com
ድረ ገጽ: www.ethiopianchamber.com
ቴሌግራም t.me/ethiopiachamber
ትዊተር https://twitter.com/EthiopiaChamber
ፌስ ቡክ፡ https://www.facebook.com/EthiopianChamber
Linkedin(ሊንክዲን):https://www.linkedin.com/company/ethiopianchamber/ Youtube:https://www.youtube.com/channel/UCMEZ4TO8dQiIJvk2IQkTxhA

Telegram
Ethio-Chamber
The Ethiopian Chamber of Commerce and Sectoral Associations (ECCSA) is an apex organization of Chambers & Sectoral Associations in Ethiopia. It has 21 members including 12 Regional Chambers of Commerce and Sectoral Associations, two City Chambers
Forwarded from Ethio-Chamber
ለአስተያየት የቀረበውን የንብረት ታክስ ረቂቅ አዋጅ አያይዘናል::
⬇️⬇️⬇️⬇️

የኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት ፕሬዚደንት መልአኩ እዘዘው (ኢንጂነር) በኢትዮጵያ የኩባ አምባሳደር ጆርጅ ፈርናንዶ ኒኮላን ዛሬ ተቀብለው አነጋገሩ፡፡
በውይይታቸውም የኩባ እና የኢትዮጵያ የረጅም ዘመን ታሪካዊ ግንኙነት በኢኮኖሚው መስክም የበለጠ መጠናከር እንዳለበት አንስተዋል፡፡
ኢትዮጵያና ኩባ ረጅም ዓመታትን ያስቆጠረ የዲፕሎማሲ ግንኙነት ያላቸው ሀገራት ሲሆኑ ሀገራቱ ያላቸውን ግንኙነትም በኢኮኖሚው መስክ ለማጠናከር የቢዝነስ ማህበረሰቡ ተቀራርቦ እንዲሰራ ማድረግ እንደሚገባ ተጠቁሟል፡፡፤
አምባሳደር ጆርጅ ኩባ ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን የኢኮኖሚ ትስስር ለማሳደግ ጠንካራ ፍላጎት እንዳላት ጠቅሰው በተለይም በስኳር ኢንዱስትሪ፣ በቡና፣ በቆዳና በመሳሰሉት ዘርፎች ሀገራቱ በጋራ የመስራት እድል እንዳላቸው ገልጸዋል፡፡
ኩባ በቴክኖሎጂ ዘርፍ የተሻለ አቅም አላት ያሉት አምባሳደሩ በተለይም በማምረቻ ዘርፎች በትብብር መስራት እንደምትፈልግ አንስተዋል፡፡
የኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት ፕሬዚደንት መልአኩ እዘዘው (ኢንጂነር) በበኩላቸው ቡናን ጨምሮ ኢትዮጵያ ለኩባ ማቅረብ የምትችላቸው በርካታ ምርቶች መኖራቸውን ገልጸው የሁለቱ ሀገራት የንግዱ ማህበረሰብ ተቀራርቦ እንዲሰራ ማመቻቸት ይገባል ብለዋል፡፡
ሁለቱ ሀገራትም ያላቸውን የቆየ ታሪካውና የዲፕሎማሲ ግንኙነት በኢኮኖሚው መስክ ለማጠናከርም ሀገራቸው በቁርጠኝነት እንደምትሰራና የግሉ ዘርፍም የላቀ ተሳትፎ እንደሚኖረው ጠቁመዋል ኢንጂነር መልአኩ፡፡
በሌላ በኩል አምባሳደሩ እንደ አውሮፓውያኑ አቆጣጠር ከህዳር 6 እስከ 11/2023 በኩባ ርዕሰ መዲና ሀቫና በሚካሄደው ዓለም አቀፍ ኤግዚቢሽን (International Fair of Havana) የኢትዮጵያ ልኡካን ቡድን እንዲሳተፍ ጥሪ አቅርበዋል፡፡
ከበርካታ ሀገራት የሚመጡ የንግዱ ማህበረሰብ ተወካዮች የሚሳተፉበትና በካሪቢያንና ደቡብ አሜሪካ ከፍተኛ የአቻ ለአቻ የቢዝነስ ለቢዝነስ ግንኙነት በሚካሄድበት በዚህ ዝግጅት የኢትዮጵያ ልዑካን ከኩባ አቻዎቻቸው ጋር የልምድ ልውውጥ የሚያደርጉበት እንደሚሆን ይጠበቃል፡፡
በሀቫና የሚካሄደው ኤክስፖ ኩባ የተሰኘው ዓለም አቀፍ የንግድ ኤግዚቢሽን ለ39ኛ ጊዜ ለስድስት ተከታታይ ቀናት የሚካሄድ መሆኑም ይታወቃል፡፡⏬⏬⏬
የኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት
ስልክ፡ +251115514005
ፋክስ፡ + 251115517699
P. O. Box 517,
ኢ.ሜይል: info@ethiopianchamber.com
ድረ ገጽ: www.ethiopianchamber.com
ቴሌግራም t.me/ethiopiachamber
ትዊተር https://lnkd.in/eTexXCbk
ፌስ ቡክ፡ https://lnkd.in/et9Hwjir
Youtube: https://lnkd.in/equZ5NuE

አንድ ንብረት ዓመታዊ ታክስ የሚከፈልበት ዋጋ የሚሠላው፣ ከንብረቱ የገበያ ዋጋ ውስጥ 25 በመቶ የሚሆነውን መሠረት በማድረግ ነው፡፡
https://www.ethiopianreporter.com/122581/

ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 Best and reliable news source in Ethiopia
የቤት ባለንብረቶች የሚከፍሉትን ዓመታዊ የንብረት ታክስ የሚተምን ረቂቅ አዋጅ ተዘጋጀ - ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 Best And Reliable News Source In Ethiopia
ከተሞች ለዓመታዊ የካፒታል ወጪ (የልማት ወጪ) ፍላጎታቸው እንዲጠቀሙበት ታስቦ እንዲሰበስቡ በተወሰነላቸው መሠረት፣ የቤት ባለንብረቶች በየዓመቱ የሚከፍሉትን የንብረት ታክስ መጠን የሚወስን ረቂቅ አዋጅ ተዘጋጀ፡፡
The P4G aimed at accelerating pioneering market-based partnerships to build sustainable and resilient economies was concluded on 23 Sept. 2023, Bogota.
The Summit explored how climate and development finance can be used catalytically to spur needed investments in green growth and climate-aligned businesses.
On the Session of Deforestation and Biodiversity Panel Discussion, Mr. Wubie Mengestu , Secretary General of the Ethiopian Chamber of Commerce and Sectoral Associations (ECCSA) highlighted the Ethiopian approaches to deforestation and biodiversity loss; and innovative financing programs that can support green businesses to accelerate the development of more sustainable cities, clean energy and systems to support biodiversity.
የኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት
ስልክ፡ +251115514005
ፋክስ፡ + 251115517699
P. O. Box 517,
ኢ.ሜይል: info@ethiopianchamber.com
ድረ ገጽ: www.ethiopianchamber.com
ቴሌግራም t.me/ethiopiachamber
ትዊተር https://lnkd.in/eTexXCbk
ፌስ ቡክ፡ https://lnkd.in/et9Hwjir
Youtube: https://lnkd.in/equZ5NuE
The Summit explored how climate and development finance can be used catalytically to spur needed investments in green growth and climate-aligned businesses.
On the Session of Deforestation and Biodiversity Panel Discussion, Mr. Wubie Mengestu , Secretary General of the Ethiopian Chamber of Commerce and Sectoral Associations (ECCSA) highlighted the Ethiopian approaches to deforestation and biodiversity loss; and innovative financing programs that can support green businesses to accelerate the development of more sustainable cities, clean energy and systems to support biodiversity.
የኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት
ስልክ፡ +251115514005
ፋክስ፡ + 251115517699
P. O. Box 517,
ኢ.ሜይል: info@ethiopianchamber.com
ድረ ገጽ: www.ethiopianchamber.com
ቴሌግራም t.me/ethiopiachamber
ትዊተር https://lnkd.in/eTexXCbk
ፌስ ቡክ፡ https://lnkd.in/et9Hwjir
Youtube: https://lnkd.in/equZ5NuE
A Two-Day Workshop focusing on Customs–Private Sector Consultative Group on AEO (Authorized Economic Operator) successfully concluded in Lusaka, Zambia.
The Regional Customs-Private Sector Consultative Group on AEO (Authorized Economic Operator) aimed to propose amendments to the COMESA Regional AEO Implementation Guidelines and Standard Operating Procedures Manual in accordance with the prevailing environment and needs; and address issues in relation to the implementation of the COMESA Regional AEO program.
Deputy Secretary General of the Ethiopian Chamber of Commerce and Sectoral Associations, Degela Ergano (PHD) attended the workshop from 21-22 September 2023.
የኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት
ስልክ፡ +251115514005
ፋክስ፡ + 251115517699
P. O. Box 517,
ኢ.ሜይል: info@ethiopianchamber.com
ድረ ገጽ: www.ethiopianchamber.com
ቴሌግራም t.me/ethiopiachamber
ትዊተር https://lnkd.in/eTexXCbk
ፌስ ቡክ፡ https://lnkd.in/et9Hwjir
Youtube: https://lnkd.in/equZ5NuE
The Regional Customs-Private Sector Consultative Group on AEO (Authorized Economic Operator) aimed to propose amendments to the COMESA Regional AEO Implementation Guidelines and Standard Operating Procedures Manual in accordance with the prevailing environment and needs; and address issues in relation to the implementation of the COMESA Regional AEO program.
Deputy Secretary General of the Ethiopian Chamber of Commerce and Sectoral Associations, Degela Ergano (PHD) attended the workshop from 21-22 September 2023.
የኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት
ስልክ፡ +251115514005
ፋክስ፡ + 251115517699
P. O. Box 517,
ኢ.ሜይል: info@ethiopianchamber.com
ድረ ገጽ: www.ethiopianchamber.com
ቴሌግራም t.me/ethiopiachamber
ትዊተር https://lnkd.in/eTexXCbk
ፌስ ቡክ፡ https://lnkd.in/et9Hwjir
Youtube: https://lnkd.in/equZ5NuE
Forwarded from Ethio-Chamber
የኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት ፕሬዚደንት መልአኩ እዘዘው (ኢንጂነር) በኢትዮጵያ የኩባ አምባሳደር ጆርጅ ፈርናንዶ ኒኮላን ዛሬ ተቀብለው አነጋገሩ፡፡
በውይይታቸውም የኩባ እና የኢትዮጵያ የረጅም ዘመን ታሪካዊ ግንኙነት በኢኮኖሚው መስክም የበለጠ መጠናከር እንዳለበት አንስተዋል፡፡
ኢትዮጵያና ኩባ ረጅም ዓመታትን ያስቆጠረ የዲፕሎማሲ ግንኙነት ያላቸው ሀገራት ሲሆኑ ሀገራቱ ያላቸውን ግንኙነትም በኢኮኖሚው መስክ ለማጠናከር የቢዝነስ ማህበረሰቡ ተቀራርቦ እንዲሰራ ማድረግ እንደሚገባ ተጠቁሟል፡፡፤
አምባሳደር ጆርጅ ኩባ ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን የኢኮኖሚ ትስስር ለማሳደግ ጠንካራ ፍላጎት እንዳላት ጠቅሰው በተለይም በስኳር ኢንዱስትሪ፣ በቡና፣ በቆዳና በመሳሰሉት ዘርፎች ሀገራቱ በጋራ የመስራት እድል እንዳላቸው ገልጸዋል፡፡
ኩባ በቴክኖሎጂ ዘርፍ የተሻለ አቅም አላት ያሉት አምባሳደሩ በተለይም በማምረቻ ዘርፎች በትብብር መስራት እንደምትፈልግ አንስተዋል፡፡
የኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት ፕሬዚደንት መልአኩ እዘዘው (ኢንጂነር) በበኩላቸው ቡናን ጨምሮ ኢትዮጵያ ለኩባ ማቅረብ የምትችላቸው በርካታ ምርቶች መኖራቸውን ገልጸው የሁለቱ ሀገራት የንግዱ ማህበረሰብ ተቀራርቦ እንዲሰራ ማመቻቸት ይገባል ብለዋል፡፡
ሁለቱ ሀገራትም ያላቸውን የቆየ ታሪካውና የዲፕሎማሲ ግንኙነት በኢኮኖሚው መስክ ለማጠናከርም ሀገራቸው በቁርጠኝነት እንደምትሰራና የግሉ ዘርፍም የላቀ ተሳትፎ እንደሚኖረው ጠቁመዋል ኢንጂነር መልአኩ፡፡
በሌላ በኩል አምባሳደሩ እንደ አውሮፓውያኑ አቆጣጠር ከህዳር 6 እስከ 11/2023 በኩባ ርዕሰ መዲና ሀቫና በሚካሄደው ዓለም አቀፍ ኤግዚቢሽን (International Fair of Havana) የኢትዮጵያ ልኡካን ቡድን እንዲሳተፍ ጥሪ አቅርበዋል፡፡
ከበርካታ ሀገራት የሚመጡ የንግዱ ማህበረሰብ ተወካዮች የሚሳተፉበትና በካሪቢያንና ደቡብ አሜሪካ ከፍተኛ የአቻ ለአቻ የቢዝነስ ለቢዝነስ ግንኙነት በሚካሄድበት በዚህ ዝግጅት የኢትዮጵያ ልዑካን ከኩባ አቻዎቻቸው ጋር የልምድ ልውውጥ የሚያደርጉበት እንደሚሆን ይጠበቃል፡፡
በሀቫና የሚካሄደው ኤክስፖ ኩባ የተሰኘው ዓለም አቀፍ የንግድ ኤግዚቢሽን ለ39ኛ ጊዜ ለስድስት ተከታታይ ቀናት የሚካሄድ መሆኑም ይታወቃል፡፡⏬⏬⏬
የኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት
ስልክ፡ +251115514005
ፋክስ፡ + 251115517699
P. O. Box 517,
ኢ.ሜይል: info@ethiopianchamber.com
ድረ ገጽ: www.ethiopianchamber.com
ቴሌግራም t.me/ethiopiachamber
ትዊተር https://lnkd.in/eTexXCbk
ፌስ ቡክ፡ https://lnkd.in/et9Hwjir
Youtube: https://lnkd.in/equZ5NuE
በውይይታቸውም የኩባ እና የኢትዮጵያ የረጅም ዘመን ታሪካዊ ግንኙነት በኢኮኖሚው መስክም የበለጠ መጠናከር እንዳለበት አንስተዋል፡፡
ኢትዮጵያና ኩባ ረጅም ዓመታትን ያስቆጠረ የዲፕሎማሲ ግንኙነት ያላቸው ሀገራት ሲሆኑ ሀገራቱ ያላቸውን ግንኙነትም በኢኮኖሚው መስክ ለማጠናከር የቢዝነስ ማህበረሰቡ ተቀራርቦ እንዲሰራ ማድረግ እንደሚገባ ተጠቁሟል፡፡፤
አምባሳደር ጆርጅ ኩባ ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን የኢኮኖሚ ትስስር ለማሳደግ ጠንካራ ፍላጎት እንዳላት ጠቅሰው በተለይም በስኳር ኢንዱስትሪ፣ በቡና፣ በቆዳና በመሳሰሉት ዘርፎች ሀገራቱ በጋራ የመስራት እድል እንዳላቸው ገልጸዋል፡፡
ኩባ በቴክኖሎጂ ዘርፍ የተሻለ አቅም አላት ያሉት አምባሳደሩ በተለይም በማምረቻ ዘርፎች በትብብር መስራት እንደምትፈልግ አንስተዋል፡፡
የኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት ፕሬዚደንት መልአኩ እዘዘው (ኢንጂነር) በበኩላቸው ቡናን ጨምሮ ኢትዮጵያ ለኩባ ማቅረብ የምትችላቸው በርካታ ምርቶች መኖራቸውን ገልጸው የሁለቱ ሀገራት የንግዱ ማህበረሰብ ተቀራርቦ እንዲሰራ ማመቻቸት ይገባል ብለዋል፡፡
ሁለቱ ሀገራትም ያላቸውን የቆየ ታሪካውና የዲፕሎማሲ ግንኙነት በኢኮኖሚው መስክ ለማጠናከርም ሀገራቸው በቁርጠኝነት እንደምትሰራና የግሉ ዘርፍም የላቀ ተሳትፎ እንደሚኖረው ጠቁመዋል ኢንጂነር መልአኩ፡፡
በሌላ በኩል አምባሳደሩ እንደ አውሮፓውያኑ አቆጣጠር ከህዳር 6 እስከ 11/2023 በኩባ ርዕሰ መዲና ሀቫና በሚካሄደው ዓለም አቀፍ ኤግዚቢሽን (International Fair of Havana) የኢትዮጵያ ልኡካን ቡድን እንዲሳተፍ ጥሪ አቅርበዋል፡፡
ከበርካታ ሀገራት የሚመጡ የንግዱ ማህበረሰብ ተወካዮች የሚሳተፉበትና በካሪቢያንና ደቡብ አሜሪካ ከፍተኛ የአቻ ለአቻ የቢዝነስ ለቢዝነስ ግንኙነት በሚካሄድበት በዚህ ዝግጅት የኢትዮጵያ ልዑካን ከኩባ አቻዎቻቸው ጋር የልምድ ልውውጥ የሚያደርጉበት እንደሚሆን ይጠበቃል፡፡
በሀቫና የሚካሄደው ኤክስፖ ኩባ የተሰኘው ዓለም አቀፍ የንግድ ኤግዚቢሽን ለ39ኛ ጊዜ ለስድስት ተከታታይ ቀናት የሚካሄድ መሆኑም ይታወቃል፡፡⏬⏬⏬
የኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት
ስልክ፡ +251115514005
ፋክስ፡ + 251115517699
P. O. Box 517,
ኢ.ሜይል: info@ethiopianchamber.com
ድረ ገጽ: www.ethiopianchamber.com
ቴሌግራም t.me/ethiopiachamber
ትዊተር https://lnkd.in/eTexXCbk
ፌስ ቡክ፡ https://lnkd.in/et9Hwjir
Youtube: https://lnkd.in/equZ5NuE
Telegram
Ethio-Chamber
The Ethiopian Chamber of Commerce and Sectoral Associations (ECCSA) is an apex organization of Chambers & Sectoral Associations in Ethiopia. It has 21 members including 12 Regional Chambers of Commerce and Sectoral Associations, two City Chambers
ባንኩ ከ20 ቢሊየን ብር በላይ ብድር ለመስጠት መዘጋጀቱን ገለጸ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ልማት ባንክ በ2016 በጀት ዓመት ለአነስተኛና መካከለኛ ኢንተርፕራይዝ አንቀሳቃሾች ከ20 ቢሊየን ብር በላይ ብድር ለመስጠት ዕቅድ መያዙን አስታወቀ። የባንኩ የሚዲያና ኮሙኒኬሽን ዳይሬክተር የአብሥራ ከበደ÷ ካለፉት ሦስት ዓመታት ጀምሮ የኢትዮጵያን የኢኮኖሚ እድገት ለማረጋገጥ ቁልፍ ሚና የሚጫወቱ አነስተኛና መካከለኛ ኢንተርፕራይዞች እንዲፈጠሩ ባንኩ እየሰራ እንደሚገኝ ተናግረዋል። በእውቀትና…
https://www.fanabc.com/archives/213761 ⏬⏬⏬
የኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት
ስልክ፡ +251115514005
ፋክስ፡ + 251115517699
P. O. Box 517,
ኢ.ሜይል: info@ethiopianchamber.com
ድረ ገጽ: www.ethiopianchamber.com
ቴሌግራም t.me/ethiopiachamber
ትዊተር https://lnkd.in/eTexXCbk
ፌስ ቡክ፡ https://lnkd.in/et9Hwjir
Youtube: https://lnkd.in/equZ5NuE
አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ልማት ባንክ በ2016 በጀት ዓመት ለአነስተኛና መካከለኛ ኢንተርፕራይዝ አንቀሳቃሾች ከ20 ቢሊየን ብር በላይ ብድር ለመስጠት ዕቅድ መያዙን አስታወቀ። የባንኩ የሚዲያና ኮሙኒኬሽን ዳይሬክተር የአብሥራ ከበደ÷ ካለፉት ሦስት ዓመታት ጀምሮ የኢትዮጵያን የኢኮኖሚ እድገት ለማረጋገጥ ቁልፍ ሚና የሚጫወቱ አነስተኛና መካከለኛ ኢንተርፕራይዞች እንዲፈጠሩ ባንኩ እየሰራ እንደሚገኝ ተናግረዋል። በእውቀትና…
https://www.fanabc.com/archives/213761 ⏬⏬⏬
የኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት
ስልክ፡ +251115514005
ፋክስ፡ + 251115517699
P. O. Box 517,
ኢ.ሜይል: info@ethiopianchamber.com
ድረ ገጽ: www.ethiopianchamber.com
ቴሌግራም t.me/ethiopiachamber
ትዊተር https://lnkd.in/eTexXCbk
ፌስ ቡክ፡ https://lnkd.in/et9Hwjir
Youtube: https://lnkd.in/equZ5NuE
ፋና
ባንኩ ከ20 ቢሊየን ብር በላይ ብድር ለመስጠት መዘጋጀቱን ገለጸ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ልማት ባንክ በ2016 በጀት ዓመት ለአነስተኛና መካከለኛ ኢንተርፕራይዝ አንቀሳቃሾች ከ20 ቢሊየን ብር በላይ ብድር ለመስጠት ዕቅድ መያዙን አስታወቀ። የባንኩ የሚዲያና ኮሙኒኬሽን ዳይሬክተር የአብሥራ ከበደ÷ ካለፉት ሦስት ዓመታት ጀምሮ የኢትዮጵያን የኢኮኖሚ እድገት ለማረጋገጥ ቁልፍ ሚና የሚጫወቱ አነስተኛና መካከለኛ ኢንተርፕራይዞች እንዲፈጠሩ…
እንኳን ለነብዩ መሐመድ የልደት በዓል/ መውሊድ/ በሰላም አደረሳችሁ ፡፡የኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት!!!
⏬⏬⏬
የኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት
ስልክ፡ +251115514005
ፋክስ፡ + 251115517699
P. O. Box 517,
ኢ.ሜይል: info@ethiopianchamber.com
ድረ ገጽ: www.ethiopianchamber.com
ቴሌግራም t.me/ethiopiachamber
ትዊተር https://lnkd.in/eTexXCbk
ፌስ ቡክ፡ https://lnkd.in/et9Hwjir
Youtube: https://lnkd.in/equZ5NuE
⏬⏬⏬
የኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት
ስልክ፡ +251115514005
ፋክስ፡ + 251115517699
P. O. Box 517,
ኢ.ሜይል: info@ethiopianchamber.com
ድረ ገጽ: www.ethiopianchamber.com
ቴሌግራም t.me/ethiopiachamber
ትዊተር https://lnkd.in/eTexXCbk
ፌስ ቡክ፡ https://lnkd.in/et9Hwjir
Youtube: https://lnkd.in/equZ5NuE