ኢትዮ ማንቹሪያን ስፖርት || ETHIO MANCHURIANS
27.2K subscribers
2.02K photos
23 videos
35 links
╔╦═╦═╦═╗╔╦═╦═╦═╗
║ ኢትዮ ማንቹሪያን SPORT
Download Telegram
የ LENO ወቅታዊ ሁኔታ

የታባታቸው ሰራሁላቸዉ አጉል ተስፋ ሰጥቼ ፤ ክሊንሽት ብዬ ሰክሻቸዉ እዉነት መስሏቸዉ ሲጠብቁ እንደዉም 4 ንፁህ ጎል ሰጠዋቸዉ 😂😂😂

Share ➲ @ETHIO_MANCHURIANS
Share ➲ @ETHIO_MANCHURIANS

#ETHMAN FOR ALL
ከአርሰናል በሁለት ነጥብ ከፍ ብለን እና በ 2 ጎል ብቻ በማነስ አንደኛ ደረጃ ላይ ነን!

THIS CITY
THIS TIME
THIS CLUB

የሲቲ ደጋፊ ብቻ ይሄን POST 200 ግድ ነዉ!

Share ➲ @ETHIO_MANCHURIANS
Share ➲ @ETHIO_MANCHURIANS

#ETHMAN FOR ALL
ጀግናችን እየሮጠ ነዉ 🏃‍♂️🏃‍♂️🏃‍♂️

Share ➲ @ETHIO_MANCHURIANS
Share ➲ @ETHIO_MANCHURIANS

#ETHMAN FOR ALL
ግቫርዲዮል

ሲቲ ሲቲ ነዉ ፤ ማንም ሲቲነቱን አይነጥቀዉም!

Share ➲ @ETHIO_MANCHURIANS
Share ➲ @ETHIO_MANCHURIANS

#ETHMAN FOR ALL
ማን ሲቲቲቲ  መዳንታችን

ተቀበል ተቀበል ፦

የቸላ ተጫዋች ይባላል ጋላገር
የደስታችን መፍለቅያ እንደት ነሽ ማንቸስተር

Share ➲ @ETHIO_MANCHURIANS
Share ➲ @ETHIO_MANCHURIANS

#ETHMAN FOR ALL
ሀላንድ

እስከ መጨረሻው መታገላችንን እንቀጥላለን !

Share ➲ @ETHIO_MANCHURIANS
Share ➲ @ETHIO_MANCHURIANS

#ETHMAN FOR ALL
ፔፕ በ ግቫርዲዮል ላይ

ለአመታት አስደናቂ ፊርማ ነዉ!

Share ➲ @ETHIO_MANCHURIANS
Share ➲ @ETHIO_MANCHURIANS

#ETHMAN FOR ALL
KDB በፕሪሚየር ሊጉ 111ኛ አሲስቱን አድርጓል!😎

Share ➲ @ETHIO_MANCHURIANS
Share ➲ @ETHIO_MANCHURIANS

#ETHMAN FOR ALL
በዛሬዉ ጨዋታ ላይ በርናልዶ ለ ግቫርዲዮል አሲስት ሲያደርግለት ወከር በርናልዶን ተሸክሞ እየሮጠ ነበር😂

የፉልሀሙ ተጫዋች ሁሉ ገርሞት እያያቸዉ እኮ ነዉ😂

Share ➲ @ETHIO_MANCHURIANS
Share ➲ @ETHIO_MANCHURIANS

#ETHMAN FOR ALL
Focus = locked on Sunday 🔐💪

Share ➲ @ETHIO_MANCHURIANS
Share ➲ @ETHIO_MANCHURIANS

#ETHMAN FOR ALL
መነበብ ያለበት ⁉️⁉️⁉️📝

ሲቲዝንስ ጄሱስ በሚገባ አዉቃለዉ ለሲቲ ብዙ ነገር አድርጓል። ነገር ግን

እንደ ህፃን ልጅ በኔ ቦታ ዚንቼኮ እንዴት ይጫወታል በማለት ከፔፕ ጋር የህፃን ልጅ አስተሳሰብ በመያዝ ማንሲቲን በአሳቻ ጊዜ ለመልቀቅ ወሰነ።

ልብ አድርጉ ሲቲዝንስ ከሞቀ እና ታዋቂ ያደረገዉን ክለብ ነዉ ጥሎ የወጣዉ (ሲቲን የሚጎዳ መስሎት) ፤ አሁን ግን የአርቴታዉ አርሰናል እሱን ከዚ በላይ ማጫወት አይፈልጉም ፤ በክረምቱ ፈላጊ ክለብ ተፈልጎ እንዲወጣ ይፈለጋል!

ሚገርመዉ በፔፕ ስር ብዙ ጎል ያስቆጥር የነበረዉ አሁን ሙሉ ዉድድሩን 4 ጎል ነዉ ያስቆጠረዉ።

ምንም ለሲቲ 95 ጎሎችን አስቆጥሮ ቢወጣም አስተሳሰብ ከሱ ስለማይጠበቅ ፤ አሁን ሲቲ በክብር ላይ ክብር እየደረበ ሲሄድ እሱ ግን የሲቲዉን ጄሱስ መድገም አቅቶታል!

እሱም አቋሙን መድገም ስላቃተዉ እንዳትታዘብኝ እንጂ እኔም ደስተኛ ነኝ! የብዙ የሲቲ ደጋፊ ሀሳብ ይመስለኛል

ስለ ጄሱስ ምን ያስባሉ?

Share ➲ @ETHIO_MANCHURIANS
Share ➲ @ETHIO_MANCHURIANS

#ETHMAN FOR ALL
በፕሪምየር ሊጉ ታሪክ አንድም ተከላካይ ሃትሪክ ሰርቶ አያውቅም።

ከፉልሃም ጋር ሁለት ጎል አስቆጥሮ የነበረው ጆሽኮ ግቫርዲዮል በካይል ዎከር ፍፁም ቅጣት ምቱን እንዲመታ ሲጠየቅ ጁሊያን አልቫሬዝ እንዲመታ አደረገ።🫡🔥

Share ➲ @ETHIO_MANCHURIANS
Share ➲ @ETHIO_MANCHURIANS

#ETHMAN FOR ALL
HAPPY MOTHER DAY !ዛሬ የእናቶች ቀን ነው  ።

እናት ❤️🫶


Happy Birthday to Cristiano's mother, Maria Dolores Aveiro. ❤️


Share ➲ @ETHIO_MANCHURIANS
Share ➲ @ETHIO_MANCHURIANS

#ETHMAN FOR ALL
እና ግቫርዲዮል የኛ ስጦታ ነዉ ምለዉ ያለምክንያት ነዉ እንዴ?🤗

ግቫርዲዮል ተመችቶኛል 🔥

አልተመቸኝም 👎

Share ➲ @ETHIO_MANCHURIANS
Share ➲ @ETHIO_MANCHURIANS

#ETHMAN FOR ALL
➲በ "ETHIO MANCHURIANS"  ቻናላችን ላይ ተጨማሪ አድሚኖችን እንፈልጋለን።

➲ ቻናላችን ላይ አድሚን ሆኖ ከኛ ጋር መስራት የሚችል አክቲቭ ሰው ያናግረን።

👉 እዚህ ቻናል ላይ ከስር የተፃፉትን ህጎች አሟልቶ አድሚን ሆኖ መስራት የሚፈልግ ካለ እናስገባለን !

1. ዜናዎችን በደምብ መስራት የሚችል

2. ከሌሎች ቻናሎች Copy ሳያደርግ የሚሰራ

3. Twitter እና የተለያዩ social Media የሚጠቀም

4.የሲቲ ደጋፊ የሆነ ወይም የ ዩናይትድ ደጋፊ የሆነ

📌 እነዚህን 4 ህጎች አሟልቶ አድሚን ሆኖ መስራት የሚችል ካለ

ምንፈልገዉ የሰዉ ብዛት 4

በዚህ አናግሩን 👉 @samget1221

Share ➲ @ETHIO_MANCHURIANS
Share ➲ @ETHIO_MANCHURIANS

#ETHMAN FOR ALL
🕰️ ማንቸስተር ዩናይትድ ከ አርሰናል፣ ኦልድትራፎርድ 2004 ዓ.ም.

ወጣቱ ዋይኒ ሩኒ ለፓትሪክ ቪዬራ ሳይቀር መከራ ሆኖበት ነበር ። ዋዛ❤️

ዛሬስ ወጣቶቹ እነ ጋርናቾ ፣ ማይኖ ፣ አማዱ ታርክ ይሰሩ ይሁን?

Share ➲ @ETHIO_MANCHURIANS
Share ➲ @ETHIO_MANCHURIANS

#ETHMAN FOR ALL
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የጨዋታ ቀን ነው!!

🏆 ፕሪምየር ሊግ
🏟 ኦልድ ትራፎርድ
12:30 PM
🆚 አርሰናል

GLORY GLORY MAN UNITED🔴🔴🔴

Share ➲ @ETHIO_MANCHURIANS
Share ➲ @ETHIO_MANCHURIANS

#ETHMAN FOR ALL
በአመቱ መጀመሪያ ላይ የነበረዉ የሁለቱ ጥምረት ከ 100% ስንት ይገባዋል ?

ከ 90% በላይ   😎

ከ 80% እስከ 90% 

ከ 60% እስከ 80%  👍

ከ 50 % በታች 👎

Share ➲ @ETHIO_MANCHURIANS
Share ➲ @ETHIO_MANCHURIANS

#ETHMAN FOR ALL