ኢትዮ ማንቹሪያን ስፖርት || ETHIO MANCHURIANS
37.9K subscribers
1.98K photos
22 videos
32 links
╔╦═╦═╦═╗╔╦═╦═╦═╗
║ ኢትዮ ማንቹሪያን SPORT
Download Telegram
ነገ ማታ ካርድ አሸላሚ የሆኑ የ ሲቲ እና ዩናይትድ ጥያቄዎችን ይዘን እንመጣለን!

👍 ደስ ይለናል

👎 ይቅር

Share ➲ @ETHIO_MANCHURIANS
Share ➲ @ETHIO_MANCHURIANS

#ETHMAN FOR ALL
ማን ሲቲ በ2025 የፔፕ ጋርዲዮላ ምትክ ለማረግ ዣቢ አሎንሶን ይፈልጋሉ።

[Steve Kay]


ልተካዉ ይችላል👍

ገና ይቀረዋል👎

Share ➲ @ETHIO_MANCHURIANS
Share ➲ @ETHIO_MANCHURIANS

#ETHMAN FOR ALL
📸Cole Palmer x Kobbie Mainoo🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿

Share ➲ @ETHIO_MANCHURIANS
Share ➲ @ETHIO_MANCHURIANS

#ETHMAN FOR ALL
#ማን_ሲቲ

አልቨሬዝ ከወጣ የሱ ተተኪ የሚሆነዉ የአካዳሚ ምሩቃችን አሁን በዉሰት ለሀል ሲቲ እየተጫወተ የሚገኘዉ የ 21 አመቱ ሊያም ዴላፕ ሊሆን እንደሚችል
#loyal_city ዘግቧል!

ይህ ልጅ እንደሚታሰበዉ አይደለም ! ከአይምሮ በላይ የሆነ ተጨዋች ነዉ!

ስለዚህ ልጁ ብቃት በቀጣይ ይዘን እንድንመጣ 50👍


Share ➲ @ETHIO_MANCHURIANS
Share ➲ @ETHIO_MANCHURIANS

#ETHMAN FOR ALL
🚨 ሶፊያን አምራባት በማንቸስተር ዩናይትድ በቋሚነት መቆየት ይፈልጋል።

ዩናይትዳዉያን ምን ታስባላችሁ?

ይቆይ👍

ብለቅ ይሻለናል👎

Share ➲ @ETHIO_MANCHURIANS
Share ➲ @ETHIO_MANCHURIANS

#ETHMAN FOR ALL
Looking good in the new home kit, Sergio Kun Aguero! 👌🩵

Share ➲ @ETHIO_MANCHURIANS
Share ➲ @ETHIO_MANCHURIANS

#ETHMAN FOR ALL
ኢትዮ ማንቹሪያን ስፖርት || ETHIO MANCHURIANS
Photo
PART 2

የአልቫሬዝ ተተኪ እና ያልታሰበዉ የወደፊት ኮከብ ሊያም ዴላፕ


☑️ ድሪብል የማድረግ አቅሙ እንደ ኦሲሜን
☑️ የአጨራረስ ብቃቱ እንደ ሀሪ ኬን
☑️ በቦክስ ዉስጥ ቦታ የመያዝ ብቃቱ እንደ ሀላንድ
☑️ የጎል አይነቶቹ እንደ አልቫሬዝ ( የከፍታ ጎሎች እና የመሬት ላይ ጎሎች)

↖️↗️ በእርግጠኝነት እናገራለዉ ይህ ልጅ ሀል ሲቲ በመጫወቱ የተደበቀ ልጅ ነዉ!!!

ሲቲ ቢመጣ ከ ሀላንድ እና አልቫሬዝ ያላነሰ PERFORM ማድረግ ይችላል!!!

ስለ እዚህ ልጅ ብቃት አጭር ቪዲዮ ይዘን እንድንመጣ 100👍


Share ➲ @ETHIO_MANCHURIANS
Share ➲ @ETHIO_MANCHURIANS

#ETHMAN FOR ALL
#ማን_ሲቲ

ማን ሲቲ የጄሚ ፍሪምፖንግን £34m የውል ማፍረሻ ለማስነሳት እያሰበ ነው። በመጨረሻው ሶስተኛው ላይ ያስመዘገበው አስፈሪ ፍጥነቱ እና ጥሩ ውጤት ማን ሲቲ የቀድሞ የአካዳሚ ልጃቸውን የካይል ዎከርን የረጅም ጊዜ ተተኪ አድርገው እንዲያዩ አድርጓቸዋል።

ፍሪምፖንግ በዚህ ሲዝን በሁሉም ውድድሮች 14 ጎሎችን እና 12 አሲስቶችን አድርጓል።


[HITC_ፉትቦል]

Share ➲ @ETHIO_MANCHURIANS
Share ➲ @ETHIO_MANCHURIANS

#ETHMAN FOR ALL
🚨⚽️ | ፡ በ2024 ኮፓ አሜሪካ አርጀንቲና ካናዳን 2-0 ባሸነፈችበት ጨዋታ ጁሊያን አልቫሬዝ ባደረጋቸዉ ውድድር የመጀመሪያ ጨዋታዉ ጎል አስቆጥሯል።

በኮፓ ሊበርታዶሬስ በመጀመሪያ ጨዋታዉ - ጎል አስቆጥሮዋል
በኮንሜቦል በአለም ዋንጫ ማጣሪያ የመጀመሪያ ጨዋታ - ጎል አስቆጥሮዋል
በፕሪምየር ሊግ በመጀመሪያ ጨዋታ - ሁለት ጎሎችን አስቆጥሮዋል
በአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ በመጀመሪያ ጨዋታ - ጎል አስቆጥሮዋል
በፊፋ በአለም ዋንጫ በመጀመሪያ ጨዋታ - ጎል አስቆጥሮዋል
መጀመሪያ በካራባኦ ካፕ በመጀመሪያ ጨዋታ - ጎል አስቆጥሮዋል
በኤፍኤ ካፕ በመጀመሪያ ጨዋታ - ጎል አስቆጥሮዋል
መጀመርያ በኮፓ አሜሪካ በመጀመሪያ ጨዋታ - ጎል

እና ይሄ ልጅ አያስፈልገንም?

Share ➲ @ETHIO_MANCHURIANS
Share ➲ @ETHIO_MANCHURIANS

#ETHMAN FOR ALL
#TONEE ይባል ይሄ AIRDROP 10 ሰዉ በመጋበዝ 1 ቶን የሚሰጥ ይሆናል!

የአንድ TON ዋጋ ከ 800 -1000 የኢትዮጵያ ብር ይገመታል!

የክፍያ ሁኔታዉ ወድያዉ WITHDRAW ማድረግ የምትችሉበት

https://t.me/tonee_app_bot?start=a7d9636c
https://t.me/tonee_app_bot?start=a7d9636c
https://t.me/tonee_app_bot?start=a7d9636c

መልካም እድል☺️
MANCHESTER 🔥🔥🔥🔥

Share ➲ @ETHIO_MANCHURIANS
Share ➲ @ETHIO_MANCHURIANS

#ETHMAN FOR ALL
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
2011 ልክ በዛሬዋ ቀን ሰርጂዮ ኩን አግዌሮ ማን ሲቲን ተቀላቀለ፡፡

275 ጨዋታ
⚽️ 260 ጎል
🏆 15 ዋንጫ
የማን ሲቲ የምንግዜም ከፍተኛ ጎል አስቆጣሪ
እንግሊዛዊ ተጨዋች ያልሆነ የምንግዜም የኢንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ከፍተኛ ጎል አስቆጣሪ
ብዙ የፕሪሚየር ሊግ ሀትሪክ የሰራ(12)


Share ➲ @ETHIO_MANCHURIANS
Share ➲ @ETHIO_MANCHURIANS

#ETHMAN FOR ALL
ዛሬ 41ኛ አመት ለሞላው ማይክል ካሪክ መልካም ልደት

5 ፕሪምየር ሊግ
6 ኤፍኤ ኮሚኒቲ ሺልድ
2 ሊግ ካፕ
1 ኤፍኤ ካፕ
1 የአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ
1 የዩሮፓ ሊግ
1 ፊፋ CWC

Share ➲ @ETHIO_MANCHURIANS
Share ➲ @ETHIO_MANCHURIANS

#ETHMAN FOR ALL
Forwarded from Y.W
⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️

😡 BETTING መበላት ላማረራችሁ ምርጥ ቻናል እንሆ

👏ተቀላቀሉን 👇👇

https://t.me/+apz0xsFW7TRkNTc8
https://t.me/+apz0xsFW7TRkNTc8
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from Y.W
⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️

አሁን Online ላላችሁ ብቻ 💸 የካርድ ሽልማት አለ።
ካርዱ ሊለቀቅ ❽ ደቂቃ ብቻ ነው የቀረው
Join ብላችሁ ጠብቁ
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM