ኢትዮ ማንቹሪያን ስፖርት || ETHIO MANCHURIANS
37.9K subscribers
1.98K photos
22 videos
32 links
╔╦═╦═╦═╗╔╦═╦═╦═╗
║ ኢትዮ ማንቹሪያን SPORT
Download Telegram
ዛሬ የሚደረግ የ37ኛ ሳምንት ተጠባቂ የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ ማን ያሸንፋል ?
Anonymous Poll
74%
ማንቸስተር ዩናይትድ
26%
አርሰናል
Another strong showing! 💪

Share ➲ @ETHIO_MANCHURIANS
Share ➲ @ETHIO_MANCHURIANS

#ETHMAN FOR ALL
ዛሬ የማን ሲቲ ጎረቤት የሆነው ታላቁ ክለብ ማንንችስተር ዩናይትድ ጎረቤቱ ለሆነው ማን ሲቲ ውለታ ይውልለት ይሆን? Glory Glory ማን ዩናይትድስ የሚዘመር ይሆን እስኪ ሃሳባቹን በኮሜንት መስጫው ለይ አስፍሩልን

Share ➲ @ETHIO_MANCHURIANS
Share ➲ @ETHIO_MANCHURIANS

#ETHMAN FOR ALL
ከአርሰናል እና ማን ዩናይትድ የተወጣጡ ምርጥ 11፡፡

Share ➲ @ETHIO_MANCHURIANS
Share ➲ @ETHIO_MANCHURIANS

#ETHMAN FOR ALL
ማርከስ ራሽፎርድ ከ top 6 ክለቦች ጋር ያለው ሪካርድ

ዛሬስ? ሪከርዱን ያስቀጥል ይሆን⁉️
  

Share ➲ @ETHIO_MANCHURIANS
Share ➲ @ETHIO_MANCHURIANS

#ETHMAN FOR ALL
ኤሪክ ቴን ሃግ🎙

ከአርሰናል ጋር ጥሩ እቅድ ያለው ቡድን ይዘን እንቀርባለን እና ተጫዋቾቹ እንደሚፋለሙ እርግጠኛ ነኝ. እናም ደጋፊዎቻችን በድጋሚ አብረውን ሆነው እንደሚደግፉን ሙሉ በሙሉ ተስፋ አደርጋለሁ።"

Share ➲ @ETHIO_MANCHURIANS
Share ➲ @ETHIO_MANCHURIANS

#ETHMAN FOR ALL
ጠያቂ🗣፡፡አንተ እንድትባረር በሚፈልጉ ሰዎች ላይ፡ምን ትላለህ

ኤሪክ ቴን ሃግ🗣

"አንዳንድ አስተያየቶችን አይቻለሁ, ወይም ስለ እግር ኳስ ምንም እውቀት የላቸውም ወይም፡ደሞ የእግር ኳስ ቡድንን ስለማስተዳደር ምንም እውቀት የላቸውም. ችግሮችን የሚያዩ እና ታጋሽ የሆኑ ሰዎች ብቻ ናቸው እንደዚህ አይነት ችግሮችን የሚረዱት ብዩ አስባለሁ."

Share ➲ @ETHIO_MANCHURIANS
Share ➲ @ETHIO_MANCHURIANS

#ETHMAN FOR ALL
አርሰናል በኦልድትራፎርድ ባደረጋቸው ያለፉት 16 የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች ያሸነፈው አንዱን ብቻ ነው።

Share ➲ @ETHIO_MANCHURIANS
Share ➲ @ETHIO_MANCHURIANS

#ETHMAN FOR ALL
𝗔𝗿𝗿𝗶𝘃𝗲𝗱 𝗮𝘁 𝗢𝗹𝗱 𝗧𝗿𝗮𝗳𝗳𝗼𝗿𝗱 🏟️

Share ➲ @ETHIO_MANCHURIANS
Share ➲ @ETHIO_MANCHURIANS

#ETHMAN FOR ALL
WHAT A PICTURE

WOW

Share ➲ @ETHIO_MANCHURIANS
Share ➲ @ETHIO_MANCHURIANS

#ETHMAN FOR ALL
ጋርዲዮላ ለተጫዋቾቹ

ከቀጣይ ጨወጣ ወጪ ስለ ሌላ ነገር አታስቡ ወደ ለንደን ሂዳቹ ለማሸነፍ ሞክሩ ::

Share ➲ @ETHIO_MANCHURIANS
Share ➲ @ETHIO_MANCHURIANS

#ETHMAN FOR ALL
የፎቶ ግብዣ

Share ➲ @ETHIO_MANCHURIANS
Share ➲ @ETHIO_MANCHURIANS

#ETHMAN FOR ALL
ሰር ጆሴፍ ፔፕ ጋርዲዮላ ሳላ በዚህ ጨዋታ የድካሙን አጊንቷል!🤗

Share ➲ @ETHIO_MANCHURIANS
Share ➲ @ETHIO_MANCHURIANS

#ETHMAN FOR ALL
ራትክሊፍ  ቀደም ብለው ኦልድትራፎርድ ደርሰዋል !

Share ➲ @ETHIO_MANCHURIANS
Share ➲ @ETHIO_MANCHURIANS

#ETHMAN FOR ALL
የጨዋታ ግምታችሁን አስቀምጡልን ? 👇

Share ➲ @ETHIO_MANCHURIANS
Share ➲ @ETHIO_MANCHURIANS

#ETHMAN FOR ALL
Old Trafford 🔥

Share ➲ @ETHIO_MANCHURIANS
Share ➲ @ETHIO_MANCHURIANS

#ETHMAN FOR ALL